قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
前往频道在 Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
显示更多1 552
订阅者
无数据24 小时
-37 天
+330 天
帖子存档
🧷ብቸኛ ነኝ ብሎ ¡
ይሄ ምስኪን ልብሽ ሳግ ሲተናነቀው
ፀሀይን ተመልከች...
ብቻውን ሆኖ ነው ሚያንፀባርቀው...¿
https://t.me/https_Aselefyaሠውነት ያለ ነፍስ ባዶ እንደሆነው ሁሉ ምድርም ያለ ኢስላም ምሁራኖች ምንም ነች:
So:ከምንም ከማንም በላይ የድን እውቀት ላይ መትጋት ያስፈልጋል::
t.me/UstazKedirAhmed
t.me/UstazKedirAhmed
🧷አንድ ቀን የምንፈልገውን ሁሉ እናገኛለን
ለረዥም ጊዜ ስንመኛቸው የነበሩትን ነገሮች
እፊታችን አግኝተነው እንደሰታለን
አላህ በእርሱ ያመነን እና ጥርጣሬውን ያሳመረ አካልን አያዋርድም።
~ +1
<~ ትዕግስት ~>
ታላቁ ዓሊም አሽ-ሸይኽ ኢብኑ ባዝ -ረሂመሁሏህ- እንዲህ ይላሉ:-
"አሏህ ላንተ የመረጠልህን ነገር አትጥላ! ምክኒያቱም በችግር/በበላእ አጅር አለህ፣ በበሽታም አጅር አለህ፣ በማጣትም አጅር አለህ፣ በትዕግስትም አጅር አለህ!! የኸይሩ ጌታ ኸይር እንጂ ሌላ አያመጣም"
🔗 https://t.me/+Eui5xNHJK94wODE0
+1
ትዝታ ነው ስንቄ
በትዝታ መርከብ ልቤ እየዋለ
ልቤ ታሞብኛል አንተን እያሰበ
የኔ አለም ኧረማን ነው ከቶ አንተን የሚተካ
የሚያክልህ የለም ቢለካ ቢለካ
ናፍቆቴ የኔ ትዝታ
አይኖቼ እያነቡ አለሁ በዝምታ
አባዬ የኔ 💦
ደግሞ ናፍቀከኛል በምኑ ልፅናና
ሳልም እኖራለሁ በተስፋ ጎዳና
እንገናኛለን በአኼራ በጀነት
እጅጉን ተስፋ አለኝ በጌታዬ እዝነት
አሏህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅህ
የማይታይ ህመም ብቻ አልሀምዱሊላህ..💧
Zuzu Bintu Hasen
+1
قد يكون ما بقي من حياتك هو أفضل ما في حياتك.
ቀሪው ህይወትህ በህይወትህ ውስጥ ያለው ምርጡ ጊዜ ሊሆን ይችላል
🧷
አላህ ጠጋኝ ባይሆን ኖሮ
ተሰብረን ህይወታችንን ሙሉ
እየታመምን እና በስብራታችን
እየተሰቃየን በቆየን ነበር
ነገር ግን ጀባሩ አላህ ስብራታችንን
ጠግኖልን ባጣነውም ነገር በተሻለው
ይተካልናል...¿
~
+1
عندما تموت ويسأل الناس عنك يقولون: أين الجثة؟
ولاينادونك بإسمك، وعندما يريدون الصلاة عليك يقولون احضروا الجنازة ولاينطقون اسمك وعندما يشرعون في دفنك يقولون قربوا الميت ولا يذكرون اسمك، فلا تغرنك قبيلتك ونسبك ولا تغرنك شهادتك ومنصبك وتذكر دائماً وأبداً ان هذه الحياة الدنيا ليست بشيء ولا دار مستقر ومالها إلى فناء وأن حياتك الحقيقية هي التي في الدار الآخرة دار المستقر '
መልካም ( ጥሩ ) ሴት
የአሏህ መልክተኛ ( ﷺ ) እንዲህ ይላሉ ፦
አላህ መልካም ሚስት የቸረው ሰው በግማሹ ዲኑን ረድቶታል በቀሪው ግማሹ አላህን ይፍራ።
( السلسلة الصحيحة للألباني 2/124)
=
t.me/https_Asselefya1ግና የዛሬ ህመምሽን አትጥይው እህትነቴ የነገ ጥንካሬሽ መንደርደሪያ አድርጊው🎈
ትላንትና የነበሩት አሳማሚ አጋጣሚዎች ሁሉ አስተምረውን አልፈዋል የዛሬውም ያልፋል
ግን ራሳችንን ማስታመምና ማባበል ልምዳችን ይሁን
=
ሁሉም ያሻው ጋር ደርሶ በመንገዴ ብዘገይም አያሳስበኝም። ሌሎች የሚፈልጉት ስኬት ላይ ሆነው እኔ ገና ራሴን ለማስተካከል እየተውተረተርኩ ብሆንም አያስጨንቀኝም። ህይወት ውድድር አይደለም። የራሴ መንገድ ፣ የራሴ ህልሞች፣ የራሴ እርምጃዎችና እንቅፋቶች አሉኝ።ከሌሎች የተለየ መንገድ ውስጥ ተፈጥሪያለሁ። ይህን እያነሳሁ ያኛውን እየጣልኩ ፣ በዚህ እየወደቅኩ በዚያ እያለፍኩ መድረስ ባለብኝ ሰዓት እደርሳለሁ። ብቆም ወይም ብዘገይ ከፍቶብኝ ደግሞ አቅጣጫዬን እንደ አዲስ ብለውጥ እንኳን አያስጨንቅም። ሁሉም ነገር በትክክለኛው ጊዜ ይመጣል። እኔ እየወደቅኩም እየተነሳሁም እታገላለሁ። አላህ ደግሞ ከሚታገሉት ጋር ነው።
ለነህዲየነሁም ሱቡለና !!
t.me/abdu_rheman_aman
🧷ከሰዎች ሁሉ በላጭ ማለት ለመጪው አለም የሚሰራ ነው።ምክንያቱም መጪው አለም የተሻለ እና ዘላለማዊ ነው።
ከሰዎች ሁሉ ሞኝ ደግሞ ይህችን አለም እንደ ዘላለማዊ መኖሪያው የሚያይ እና ተስፋውን ሁሉ በእሷ ላይ የጣለ ነው።
ከየትኛው ነን እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ...¿
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
በ ቅርብ ቀን ገበያ ላይ የሚውል አዲስ ኪታብ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/8742
https://t.me/UstazKedirAhmed/8742
🌱 ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ተጀመረ 🌿
꧁ በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ꧂
የሚተላለፍበት ቻናል፡
https://t.me/Risaletulhijab?livestream=83e723455d4c1a6877
Repost from N/a
🪴 Quiz 🌿
🌱 ፈጣሪያችን ክብሩ ከፍ ያለው ጌታ አላህ በየለሊቱ የለሊቱ አንድ ሶስተኛ ⅓ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሠማይ ይወርዳል ።
