Tнє Cσmpαrαtσr¹
前往频道在 Telegram
⎛ይህ ቻናል ሙስሊም|ሙእሚን ባልሆኑ አካላት ለሚነሱ ሀይማኖታዊ ጥያቄዎች፤ብሎም በነሱም ላይ ጥያቄ ለማንሳት እና እውነታ ለማስጨበጥ የተከፈተ ነው።⎠
显示更多734
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ከላይ ያለችው በ395 ተገድባለች እስቲ ሼር በማድረግ የሚያግዘኝ 👍 ሁላችንም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን ባረከላሁ ፊኩም😊
“Looking for that blessed hope, and the glorious appearing of the great God and our Saviour Jesus Christ;”
— Titus 2:13 (KJV)
“ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤”
— ቲቶ 2፥12-13
