Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多4 951
订阅者
+824 小时
-297 天
+730 天
帖子存档
4 956
4 956
🔔 NodePay Mobile App አሁን በጥሩ ሁኔት እየሰራ ነው Captcha verification ነው ትንሽ የሚያስቸግረው Captcha Error ካላቹ ደጋግማቹ ሞክሩት ይሰራል።
⌛ Download Nodepay App Download & Login Or Register Amd Use Referral Code
VkPrCeLdyicrffv
➡️በየ 8 ሰአት እየገባቹ Point Claim አድርጉ 8 Data block ሲሞላ።ከፈለጋቹ ደግሞ በየ አንድ አንድ ሰአትም መግባት ትችላላቹ።
➡️Join NODEPAY Use Referral Code VkPrCeLdyicrffv
➡️Nodevember Is No Joke@EthCryptopia
4 956
🔔Grass
➡️Grass Season2 Epoch1 Nov14 ማለትም ከ 4 ቀናት በኋላ ይጠናቀቃል።ከዚ በኋላ 7 ወይም 8 ሊደርሱ የሚችሉ Epoch ሊኖሩ ይችላሉ ይሄኛውን ለየት የሚያደርገው ግን የመጀምርያ Epoch ስለሆነ ቀድመው ለጀመሩ የተሻለ Allocation ሊያሰጣቸው ይችላል። የመጀመርያ Season ላይ Epoch 1 Alpha Epoch ተብሎ ተሰይሞ ነበር ከዛ ግዜ ጀምሮ ፋርም ያደረጉ የተሻለ Allocation ተሰጥቷቸዋል እናንተም እዚ ፕሮጀክት ላይ መስራት የምትፈልጉ አሁን ላይ ቀድማቹ ብትጀምሩት ጥሩ ይመስለኛል።ከመጠናቀቁ በፊት Register አድርጋቹ አንድ ወይም ሁለት ቀን አክቲቭ ሁኑ ሌሎች ክራይቴሪያዎችን ከዛ በኋላ ማሟላት ትችላላቹ ዋነኛው Criteria 100 ሰዓት አክቲቭ መሆን ነው አሁን ቀድማቹ መጀመራቹ ጥሩ አሎኬሽን እንድታገኝ ይረዳቿል።
➡️Register ለማድረግና ለመጀመር ይሄንን Video ተመልከቱት https://t.me/EthCryptopia/4950
➡️ከ Grass ጋር ተመሳሳይ የሆኑ Project መስራት ከፈለጋቹ እነዚን ሊንኮች በመንካት መጀመር ትችላላቹ Gradient Network NODEPAY DAWN
4 956
🔔Attention
➡️COUB የሚል ቶከን የተላከላቹ ለመላክም ሆነ Swap ለማድረግ አትሞክሩ Scam ቶከን ነውSwap ለማድረግ Fee Confirmation ይጠይቃቹ እና እሱን Permission ከፈቀዳቹለት ያላቹን Asset በሙሉ ሊያሳጣቹ ይችላል።ማንኛውንም የማታውቁትን ቶከን Swap ለማድረግ እንዳትሞክሩ❗️
4 956
4 956
$TOMA Weekly Reward Claim አድርጉ።
➡️ከ Total Supply ላይ 50% የተዘጋጀ ሲሆን ሁሉም User መሳተፍ ይችላል።
➡️ http://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=000003L8
@EthCryptopia
4 956
+2
🔔GRADIENT NETWORK
➡️Gradient ላይ የምትሰሩ Point እየቆጠረ አይደለም በዚ ዘዴ ለማስተካከል ሞክሩ የጫናቹትን Extension Update አድርጉት።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
