Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多4 988
订阅者
+1824 小时
+317 天
+3530 天
帖子存档
4 988
IPhone 14 Promax
512gb Storage
89% 🔋
110,000
Call 0911637023
Or inbox 📥 @abcdefgta
4 988
Iphone 15 promax
256gb Storage
95% 🔋
135,000
Call 0911637023
Or inbox 📥 @abcdefgta
4 988
መብራት የካርድ የምትጠቀሙ ሰዎች ካስተዋላቹ የ 2000 ብር ሞልታቹ ነገር ግን የምታገኙት መጠን 1,458 ብር ነው በሚገርም ሁኔታ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ 25% የሚሆን ከእያንዳንዱ ግለሰብ ላይ ይወሰዳል።በጣም የሚያስቀው ግን ይሄን ያህል እየተወሰደ እንኳን ብልሽት ቢገጥመን ከኪሳችን አውጥተን ነው የምንሸፍነው😂
4 988
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
+2
ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 ዓም በጀት አመቱን ማጠናቀቁን ተከትሎ የ1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ለደንበኞቹ ይፋ አድርጓል።
ነጻ አገልግሎቱ ከዛሬ ምሽት ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ መጠቀም የሚቻል ሲሆን የስጦታ ጥቅሉ የድምጽ፣ የመልእክት እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ያካትታል።
በዚህም መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 17 ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ከቀኑ 12 ሰአት ድረስ በየቀኑ 5 ደቂቃ የድምጽ፣ 341 Mb የኢንተርኔት እና 8 የSMS አገልግሎት በ ነጻ አገልግሎት መጠቀም ይቻላል።
ላልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የነጻ ስጦታ አገልግሎቱ 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪን ያካትታል።
ለቴሌ ብር ሱፐር አፕ ተጠቃሚ ደንበኞች ደግሞ ተጨማሪ የ 1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ማቅረቡን ተቋሙ አሳውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
@tikvahethiopia
4 988
🔔KiteAI Update
✔️Make sure you do 10 interaction per day (Maximum Interaction 10)
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 988
🔔Bitget FOMO Week
✔️Go and stake your $10
https://newshare.bwb.global/en/fomoThursday?activity_id=49d4ad&_newbar=true&_needChain=bnb&_chain_tags=bnb%2Cbase&channel=Copylink&inviteCode=nJTJWB
4 988
The previous Blockmesh extension and the current Perceptron Network DePIN project have been flagged 🚩 by Microsoft Edge
@EthCryptopia
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
