Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多4 958
订阅者
-424 小时
+137 天
-1130 天
帖子存档
4 958
🪙MEMEFI COMBO
👨💻 Code 3 3 1 2
✅ 500k
✅ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው።
✅https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_d86b74173d
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 958
🔔Golden Dawn
✅you can order anything from the app Alibaba and Ali Express be with us 🤝
✅You ask We Deliver😊
✅To fill your desire is our duty
➡️Contact @Lola_uchiha and @mercyy4321
📞+251946353211
4 958
🔔Swan Chain Daily Combo
🗓 August 14-2024
✅Connect Your EVM Wallet
✅እነዚን Task ስሯቸው https://t.me/EthCryptopia/2064
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 958
+1
🔔Tapswap Task Codes
✅What is Doxing? Part2
✅Code የለውም 5 ደቂቃ Maximum ጠብቆ Check ማለት
✅Make Your first 100,000$
✅Code -
moon
✅Stable crypto news
✅Code የለውም 5 ደቂቃ Maximum ጠብቆ Check ማለት
✅Travel & Earn Money
✅Code - bag
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 958
+1
🎩X Empire Rebus of the day
✅Rebus of the day -
Index (Quest-Mission)
✅X Empire App Verified by telegram
https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero406432024
😊Normal User 5k coin
⭐️Telegram Premium 30k coin
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 958
👛 WALLET
✅Telegram Wallet DOGS ለመቀበል ለመሸጥ KYC ሊያስፈልጋቹ ይችላል የሚል ነገር አያይዟል ከዚ ቀደም ለ NotCoin እንደዚ አይነት ነገር ተነስቶ የነበረ ቢሆንም ምንም አይነት ነገር አልጠየቁም ነበር ነገር ግን ከቅርብ ግዜ ወዱ Telegram Wallet ላይ ለመላላክ KYC መጠየቅ እና የምንላላከውን የተወሰነ ሰአት Hold አድርገው መያዝ አይነት ነገር አምጥተዋል።ስለዚ ከመጨናነቅ መፍትሄው ሁሉንም ከ Ton Keeper ጋር ማገናኘት ነው።Telegram Wallet Connect ስታደርጉ የሚወስዳቹ ወደ Ton Space ነው እሱ ደግሞ ራሱን የቻለ እንደ Tonkeeper ላይ ያለ ዋሌት ስለሆነ የ TonSpace 24 word seed phrase ይዛቹ Ton keeper ላይ ማስገባት ትችላላቹ።ከዚ ቀደም እንዳልኳቹ አንድ Adress ከ አንድ Account ጋር ብቻ አገናኙ።
✅Telegram Wallet ላይ እንዳለ ከሆነ የTonSpace Address ቀጥታ ወደ TonSpace ሳይሆን ወደ ዋናው ዋሌት ሊያስገባው ስለሚችል Tonkeeper ላይ Add ካደረጋቹ በኋላ Ton Space ከ Telegram Wallet ጋር ማለያየት ይኖርባቿል።
✅ሌላው ነገር Network fee ይኖራል ከ Tonkeeper ወደ Binance ስንልክ ወደ 0.15 አካባብ Fee ይጠይቃል እንደ ሰአቱ ይለያያል Server የሚጨናነቅበት ግዜ ከሆነ እስከ 0.5Ton የሚደርስ ሊጠይቅ ይችላል Fixed አይደለም።
@EthCryptopia
@EthCryptopia
