ch
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

前往频道在 Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

显示更多
4 946
订阅者
+324 小时
-57
-930
帖子存档
🟢 በሀገራችን በምን አይነት ዘዴ የማጭበርበር ድርጊት ይፈፀማል? 📌በሀገራችን በተለያዩ ዘዴዎች በርካታ የማጭበርበር ድርጊት እየተፈፀመ ነው ከነዚህም መሃል ♦️ 1.ከአንድ ባንክ አደሚደውሉ በመምሰ
🟢 በሀገራችን በምን አይነት ዘዴ የማጭበርበር ድርጊት ይፈፀማል? 📌በሀገራችን በተለያዩ ዘዴዎች በርካታ የማጭበርበር ድርጊት እየተፈፀመ ነው ከነዚህም መሃል ♦️ 1.ከአንድ ባንክ አደሚደውሉ በመምሰል በብዙ የማወናበጃ ስልት ከአንድ ሰው ገንዘብ መውረድ።ለዚህም ምሳሌ ከዚ ቀደም ፓስት የደረግነውን ተመልከቱ https://t.me/c/1100373986/64504 ♦️2. Fake Transaction History በማሳየት ግብይት መፈፀም https://t.me/c/1100373986/61743 ♦️3. ከስራ ቅጥር ጋር የተያያዘ የማጭበርበር ድርጊት ♦️4. Real state ,መኪና , የተለያዩ ሽልማት እና ገኝዘብ እንሸልማለን በማለት Telegram group ላይ ሰው እንዲያስገቡ ማድረግ ♦️5. በOnline ገንዘብ ይስሩ በማለት የሚሰራ የማጭበርበር ድርጊት።ከዚ ቀደም ፓስት ያደረግናቸው https://t.me/ethio_techs_group/1730377 https://t.me/c/1100373986/55966 https://t.me/c/1100373986/56200 https://t.me/c/1100373986/59371 ♦️6. Lottery ደርሶኛል መታወቅያ ስለሌለኝ የተወሰነ ብር ማስያዣ ሰጡንና ሎተሪውን ወስዳችሁ አውጡልን በማለት የሚደረግ ማጭበርበር ድርጊት 🟢 እናንተም ቀጥሉበት.....                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢በየትኛው ሀገሮች ላይ ስካመሮች በብዛት ይገኛሉ? 📌 እንደ Fineproxy ጥናት እና ዘገባ በ2023 ላይ በስካመር ብዛት ከ1-10 ብሎ የዘረዘሯቸው ሀገሮች መሀል በቀዳሚነት የተቀመጡት 1-Nig
🟢በየትኛው ሀገሮች ላይ ስካመሮች በብዛት ይገኛሉ? 📌 እንደ Fineproxy ጥናት እና ዘገባ በ2023 ላይ በስካመር ብዛት ከ1-10 ብሎ የዘረዘሯቸው ሀገሮች መሀል በቀዳሚነት የተቀመጡት 1-Nigeria 2-USA እና 3-India ናቸው 📌ደረጃ የተመደበበት መስፈርት ♦️ሪፓርት በተደረገ የመጭበርበር ተግባር ♦️በጠፋው የገንዘብ መጠን እና ♦️በሚደረገው የመጭበርበር ዘዴ ነው። 📌ከ1-10 ያሉትን ከዚ ምስል ላይ መመልከት ትችላላችሁ                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 4. የአንድን ድርጅት Product or Service ለሚጠቀሙ ግለሰቦች ብች ከዛ ጋር የተያያዘ Email መልእክት በመላክ 📌 ይህ ዘዴ ከላይ ካልናቹ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ሲሆን ይሄ ግን ለየ
🟢 4. የአንድን ድርጅት Product or Service ለሚጠቀሙ ግለሰቦች ብች ከዛ ጋር የተያያዘ Email መልእክት በመላክ 📌 ይህ ዘዴ ከላይ ካልናቹ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ሲሆን ይሄ ግን ለየት የሚያደርገው የተጭበርባሪው ግለሰብ ዳታ የሚገኘው ከሚጠቀመው ድርጅት ላይ ሃክ ተደርጎ ከወጣ ዳታ ላይ ነው። 📌አጭበርባሪዎቹ ይሄ ዘዴ ቀላል ይሆንላችዋል።ለምሳሌ በውጪ ሀገራት ከተለመዱት መሀል የአንድ አንቲ ቫይረስ ወይም VPN service provider ድርጅት የተላከ መልእክት አስመስለው በመላክ እና ለረጅም ግዜ የተጠራቀመ የሚመለስ ገንዘብ እንዳለ በመንገር የማጭበርበር ድርጊት ይፈፅማሉ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 3. Random E-mail መልእክት በመላክ 📌 ይህ ዘዴ የሚጠቀሙት Leak ተደርገው ከሚወጡ የተለያዪ ድርጅቶች ዳታ ነው።አንድ ድርጅት የሳይበር ጥቃት ከደረሰበት በኋላ ጥቃት አድራሹ በዛ ድር
🟢 3. Random E-mail መልእክት በመላክ 📌 ይህ ዘዴ የሚጠቀሙት Leak ተደርገው ከሚወጡ የተለያዪ ድርጅቶች ዳታ ነው።አንድ ድርጅት የሳይበር ጥቃት ከደረሰበት በኋላ ጥቃት አድራሹ በዛ ድርጅት የሚገኝ የግለሰቦችን ዳታ ያገኛል እሱንም ዳታ በአብዛኛው ጊዜ Darkweb ላይ ለሽያጭ የቀርቡታል።ይህን ዳታ በመጠቀም እዛ ላይ የሚገኙ ማንኛውም E-mail Address ላይ የተለያየ መልእክት በመላክ የማጭበርበር ድርጊታቸውን ያከናውናሉ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 2. Website Cookies 📌 Cookies ማለት በቴክስት ፋይል መልክ የሚቀመጡ አንድን ዌብሳይት አክሰስ ስናደርግ የምንሞላቸው Information ወይም ዳታ የሚቀመጥበት ፋይል ነው። 📌ይ
🟢 2. Website Cookies 📌 Cookies ማለት በቴክስት ፋይል መልክ የሚቀመጡ አንድን ዌብሳይት አክሰስ ስናደርግ የምንሞላቸው Information ወይም ዳታ የሚቀመጥበት ፋይል ነው። 📌ይሄን ቴክስት ፋይል በመጠቀም የብዙዎች ዳታ ሊገኝ ይችላል።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 የ Victim Data Scammer እንዴት ሊያገኙ ይችላሉ? 🟢 1. Social Media 📌 Social Media Scammer የተለያዩ victim የሚያገኙበት ስፍራ ነው።ለምሳል በቅርቡ ተስፋ
🟢 የ Victim Data Scammer እንዴት ሊያገኙ ይችላሉ? 🟢 1. Social Media 📌 Social Media Scammer የተለያዩ victim የሚያገኙበት ስፍራ ነው።ለምሳል በቅርቡ ተስፋፍቶ የነበረው Telegram Account phishing በሚባል ዘዴ እየተሰረቀ ያለው እዚው Telegram ላይ በሚላክልን ሊንክ መሆኑ አንዱ ማሳያ ነው። ሌላው ደግሞ በonline ገንዘብ ታገኛላችሁ በሚልም ብዙ ግለሰቦች የተጭበረበሩት እንደዚው በsocial Media አማካኘት ነው።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 ምን አይነት ግለሰቦች ናቸው የዚ አይነት የማጭበርበር ድርጊት የሚፈፅሙት 📌 ማንኛውም አይነት ግለሰብ የዚህ አይነት የማጭበርበር ድርጊት ሊፈፅም ይችላል በይበልጥ ግን በ Technology ዙርያ
🟢 ምን አይነት ግለሰቦች ናቸው የዚ አይነት የማጭበርበር ድርጊት የሚፈፅሙት 📌 ማንኛውም አይነት ግለሰብ የዚህ አይነት የማጭበርበር ድርጊት ሊፈፅም ይችላል በይበልጥ ግን በ Technology ዙርያ የሚደረጉ የስካም ድርጊቶች የሚፈፀሙት በ Technology ውስንም ሆነ ጠለቅ ያለ እውቀት ባላቸው ግለሰቦች ነው።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 5. Online ገ፤ኝዘብ መስራት በሚል የሚደረግ ስካም 📌ይህ የማጭበርበር ድርጊት Online ላይ ገንዘብ እንደምታገኙ በማሳመን የሆነ Website ወይንም Application Share አድርገው
🟢 5. Online ገ፤ኝዘብ መስራት በሚል የሚደረግ ስካም 📌ይህ የማጭበርበር ድርጊት Online ላይ ገንዘብ እንደምታገኙ በማሳመን የሆነ Website ወይንም Application Share አድርገውልን የሚደረግ የማጭበርበር ድርጊት ሲሆን በርካታ ገንዘቦችን በማጭበርበር እና በመስረቅ ብዙ ግለሰቦችን ማራቆቻ ድርጊት ነው።ከዚ ቀደም እንድ Fias, CMV, Hulu61 አይነት ድርጅቶችን ማንሳት ይቻላል። 📌 በቅርቡ ደግሞ የWhatsapp ተጠቃሚ ከሆናቹ ከኢትዮጵያ ውጭ በሆኑ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ስራ እንዳለ በማውራት እና Invest እንድታደርጉ ሊያሳምኑ የሚሞክሩ ብዙ ግለሰቦች ተበራክተዋል።ይሄም ነገር እስከዛሬ ከሚደረጉ የ Online ስካም ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ራሳችሁን ከመጭበርበር አድኑ❗️ ♦️እናንተም የምታውቁትን የScam አይነት እዚ ኮሜንት ስር አስከምጡልን                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 4. የስራ እና ቅጥር ስካም 📌 ይህ የምጭበርበር ድርጊት የሚፈፀመው ስራ እናስቀጥራለን በማለት በተለያዩ Social Media ላይ ማስታወቅያ በማስነገር በሀገራችን ያለውን የስራፍአጥነት በመጠቀ
🟢 4. የስራ እና ቅጥር ስካም 📌 ይህ የምጭበርበር ድርጊት የሚፈፀመው ስራ እናስቀጥራለን በማለት በተለያዩ Social Media ላይ ማስታወቅያ በማስነገር በሀገራችን ያለውን የስራፍአጥነት በመጠቀም ከብዙ ግለሰቦች በመጠን ብዙ የሆነ ገንዘብ በመሰብሰብ ሲበቃ ቢሮ በመዝጋት የሚደረግ የምጭበርበር ድርጊት ነው። 📌ይሄ ድርጊት ደግሞ የስራ ፈተናዎችን በማሳለፍ እና በቅጥር ሂደት ያላለፈን ግለሰብ በመቅጠር የሚደረግ የማጭበርበር ወንጀል ነው።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 3. Online Shopping Scam 📌 ይህ ድርጊት የሚፈፀመው በሻጭም ሆነ በገዢም ላይ ሊፈፀም የሚችል አይነት የማጭበርበር ድርጊት ነው። 📌 በሻጭ ላይ ከሚደረግ መካከል በሀገራችን ተበራግ
🟢 3. Online Shopping Scam 📌 ይህ ድርጊት የሚፈፀመው በሻጭም ሆነ በገዢም ላይ ሊፈፀም የሚችል አይነት የማጭበርበር ድርጊት ነው። 📌 በሻጭ ላይ ከሚደረግ መካከል በሀገራችን ተበራግቶ የነበረው Fake የሆነ የክፍያ Screenshot በማዘጋጀት እንደከፈሉ በማስመሰል የሚደረግ የማጭበርበር ድርጊት ነው። 📌በገዥ ላይ የሚደረገው ደግሞ ለከፈሉበት የእቃ አይነት ተመሳሳይ የሆነ ነገርግን በ Quality ሆነ በSize የተለያየ ከዛም አልፎ የተከፈለበትን እቅ አለመላክ ድረስ የሚደረግ ነው።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 2. ከ Bank, Credit card እና Online Account ጋር የተያያዘ ስካም 📌 ይህ ተግባር በብዛት ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሀገሮች ላይ የተለመደ ሲሆን አሁን ግን በሀገራችን ከ Bank
🟢 2. ከ Bank, Credit card እና Online Account ጋር የተያያዘ ስካም 📌 ይህ ተግባር በብዛት ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሀገሮች ላይ የተለመደ ሲሆን አሁን ግን በሀገራችን ከ Bank ጋር የተያያዘ የማጭበርበር ድርጊት ተበራክቷል። 📌ይህን ተግባር የሚፈፅሙት በመጀመርያ ከአንድ ድርጅት እንደተላከ በማስመሰል ለተለያዩ ሰዎች E-mail እንዲደርሳቸው በማድረግ ችግሩን ለመፍታት ደግሞ እዛው E-mail ላይ በሚቀመጠው ስልክ ቁጥር እንዲደውሉ ይደረግና በተለያየ ዘዴ Information በመውሰድ ከግለሰቡ ገንዘብ የማጭበርበር ተግባራቸውን ያከናውናሉ። 📌 ሌላው ከ Credit card ጋር የተያያዘ የምጭበርበር ድርጊት ደግሞ Skimming ተብሎ ሲጠራ የሚደረገው ድርጊት ደግሞ ከ Victim Information ጋር አንድ አይነት የሆነ Payment Card በማዘጋጀት የሚደረግ የስርቆት አይነት ነው።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 1.Hacking system በመጠቀም የሚደረግ ስካም 📌ይህ በአብዛኛው ግዜ የሚደረገው phishing በሚባል መንገድ ሲሆን አጭበርባሪው ግለሰብ ከVictim መስረቅ የሚፈልገውን የ Social M
🟢 1.Hacking system በመጠቀም የሚደረግ ስካም 📌ይህ በአብዛኛው ግዜ የሚደረገው phishing በሚባል መንገድ ሲሆን አጭበርባሪው ግለሰብ ከVictim መስረቅ የሚፈልገውን የ Social Media Account, streaming Media(Netflix,Amazon prime....),ወይንም ያለንን Bank Account Information ለመውሰድ ከዛ Website ጋር ተመሳሳይ የሆነ በመስራት እና የተለያየ ምክንያት በመንገር እኛን በማሳመን የሚላክልንን ሊንክ ከፍተን Information እንድንሞላ አድርጎ የሞላነውን Information በማግኘት የሚደረግ የማጭበርበር ዘዴ ሲሆን በቅርቡም በሀገራችን በዚ ዘዴ ሰዎች የተለያዩ Social Media Account እየተሰረቁ እንደነበር የሚዘነጋ አይደለም በተለይም Telegram Premium ማድረግያ ተብሎ የተሰሩ ሊንኮች በብዛት ነበሩ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢 Scamming 📌 Scam ማለት ቀጥተኛው ትርጉሙ ማጭበርበር በሚለው ልንይዘው እንችላለን ወይንም ደግሞ ሀቀኝነት በጎደለው መልኩ አንድን ገለሰብ በማጭበርበር እና በማታለል ገንዘብ መውሰድ ወይም
🟢 Scamming 📌 Scam ማለት ቀጥተኛው ትርጉሙ ማጭበርበር በሚለው ልንይዘው እንችላለን ወይንም ደግሞ ሀቀኝነት በጎደለው መልኩ አንድን ገለሰብ በማጭበርበር እና በማታለል ገንዘብ መውሰድ ወይም ያልተገባን ጥቅም ማግኘት ሲሆን ተግባሩም ህገወጥ ነው ❗️ 📌Scam የማጭበርበር ድርጊቱ ሲሆን ያንን ድርጊት የሚፈፅመው ግለሰብ ደግሞ scammer ይባላል። 📌መጠኑ ይብዛ ይነስ እንጂ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ የማጭበርበር ድርጊት የሚሰሩ ሰዎች እየተበራከቱ ሲሆን እነዚህን ግለሰቦች ለመቆጣጠር በጣም አድካሚ ስራ ሆኗል። 📌ከዚ ቀጥሎ የተለመዱ ስካም አይነቶችን እናያለን።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🟢Scamming 📌Scam ምንድነው? 📌የተለመዱ አይነት የስካም አይነቶች ምንድን ናቸው? 📌ምን አይነት ግለሰቦች ናቸው ይህን የማጭበርበር ስራ የሚሰሩት? 📌የሚጭበረበሩት ግለሰቦች ዳታቸው ከየ
🟢Scamming 📌Scam ምንድነው? 📌የተለመዱ አይነት የስካም አይነቶች ምንድን ናቸው? 📌ምን አይነት ግለሰቦች ናቸው ይህን የማጭበርበር ስራ የሚሰሩት? 📌የሚጭበረበሩት ግለሰቦች ዳታቸው ከየት ይገኛል? 📌የትኛው ሀገር ላይ ስካመሮች በብዛት ይገኛሉ? 📌በሀገራችን ላይ ምን አይነት የማጭበርበር ዘዴዎችን ተጠቅመው እያጭበረበሩ ይገኛሉ? 📌በምን መልኩ መጠንቀቅ እንችላለን? እነዚህን ጥያቄዎች አንስተን ለማብራራት እንሞክራለን ከእኛ ጋር ሁኑ በዚ ሳምንት ጠብቁን።😊                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

➡️ከ አመት በፊት ስለ Scamming የሰራነው Program እስኪ እሱን Share ላድርጋቹ ከጠቀማቹ።

⚠️Another Scam እስኪ እንደ እኔ በ Fias , የእርቅ ማእድ እና በመሳሰሉት ተበልቶ አሁን ደግሞ በ Infinity Power የተበላ ሰው የሚያውቅ🙌 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_t
⚠️Another Scam እስኪ እንደ እኔ በ Fias , የእርቅ ማእድ እና በመሳሰሉት ተበልቶ አሁን ደግሞ በ Infinity Power የተበላ ሰው የሚያውቅ🙌                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🤌🏽 @EthCryptopia
🤌🏽 @EthCryptopia

W-Coin Snapshot on October 27! 📸 በዚህ ቻናል አስተዋውቀነው አናውቅም፣ ነገርግን እየሰራቹ ያላቹ ካላቹ እነዚህን አድርጉ! - Verify your account - Connect you
W-Coin Snapshot on October 27! 📸 በዚህ ቻናል አስተዋውቀነው አናውቅም፣ ነገርግን እየሰራቹ ያላቹ ካላቹ እነዚህን አድርጉ! - Verify your account - Connect your $TON Wallet - Complete daily tasks (>10 days) - Claim more than 10 stakes - Stay active in tasks - Keep Mates active @EthCryptopia

W-COIN እየሰራ ያለ አለ? @EthCryptopia

🍅 Tomato Daily Secret TAP : 🐈 Cat: 1x tap 🍅 Tomato: 2x tap 🚨 LISTING ON OCTOBER ለመጀመር: t.me/Tomarket_ai_bot @EthCryptopia
🍅 Tomato Daily Secret TAP : 🐈 Cat: 1x tap 🍅 Tomato: 2x tap
🚨 LISTING ON OCTOBER
ለመጀመር: t.me/Tomarket_ai_bot @EthCryptopia