Eth-cryptopia
前往频道在 Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
显示更多4 905
订阅者
-624 小时
-247 天
-2230 天
帖子存档
4 904
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Trump says the deal is fully signed and the Strait of Hormuz is completely open.
✅@futures
4 904
Micro strategy June 1 ላይ 33 Bitcoin ሸጡ ማርኬቱ ከዚ ጋር በተያያዘ በከፍተኛ ስጋት የተወሰነ ዋጋ መውረድ ፈጠረ በዚ በተፈጠረው የዋጋ መውረድ ተጠቅመው እነሱም ዛሬ ወይንም ትላንት 1000 በላይ ቢትኮይን መልሰው ገዝተዋል ትላንት ከወጣው የ USA እና Iran መስማማት በኋላ ማርኬቱ ቡሊሽ ሆኖ መውጣት ጀመሯል።
✔️ማርኬቱን ትንሽ ረብሸው የሚፈልጉት Discount Price ላይ ሲደርስ እነሱም ገዝተዋል ዛሬ 100M ዎርዝ የሚያደርግ $BTC ነው የገዙት መጀመርያ እነሱ ከሸጡበት የ 9000 ዶላር ቅናሽ ላይ ማለት ነው 🔥
4 904
🔔ታክስ ነጻ እና የግብር እፎይታ (Tax Exemption and Tax Relief).
✔️መጀመርያ እነዚ ነገሮች ምንድናቸው ከ ታክስ ነጻ እና የ ግብር እፎይታ
🔴ከታክስ ነጻ (Tax Exemption /Tax Free)
✔️ታክስ ነጻ ማለት ከመደበኛው ከሚከፈለው የ 15% ግብር ነጻ ወይንም እቃ ወይንም አገልግሎት ሊሆን ይችላል ከየትኛውም አይነት ግብር ነጻ ነው ምንም አይነት ግብር አይከፈልበትም።
✔️ከ ታክስ ነጻ አሰራር ለተወሰኑ አገልግሎቶች ወይም ደግሞ በገቢ አነስተኛ ለሆኑ ሰዎች ታስቦ እነዚ ሰዎች ለምሳሌ ከሚወስዱት ደሞዝ ላይ ሊሆን ይችላል ምንም አይነት ነገር ለግብር ተብሎ እንዳይወሰድ የሚያደርግ አሰራር ነው።ይሄ ብቻ አይደለም የተለያዩ ነገሮች ላይ ዚሮ ታክስ የሆነባቸው ነገሮች አሉ።ከነሱም መካከል 👇🏽
➡️በየቀኑ ለምግብነት የሚውሉ አስፈላጊ ነገሮች (እንጀራ ፣ ዳቦ ፣ ስንዴ ፣ ጤፍ.......
➡️ለጤና ተቋማት የሚውል የተለያየ እቃዎች መድሃኒቶች ወረርሺኝ ለመከላከል የሚረዱ ነገሮች ላይ
➡️ከግብርና ጋር የተያያዙ ነገሮች ( የተለያዩ ዘር ፣ ማዳበርያ ፣ ኬሚካሎች)
➡️የትምህርት ተቋማት ውስት ለሚደረጉ አስፈላጊ ነገሮች ( መጽሃፍ ህትመት ፣ የትምህርት ማቴሪያል ፣ የትምህርት ወጪዎች .......
➡️ለ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች
➡️የመብራት ውሃ የ ቲሌኮም አገልግሎቶች ላይ
✔️እነዚ ከላይ የዘረዘርኳቸው እስካሁን ከ ግብር ነጻ የነበሩ ነገሮች ናቸው።
🔴የግብር እፎይታ (Tax Relief)
✔️ይሄ የታክስ አይነት ደግሞ ለተወሰነ ግዜ ከተጣለብን ግብር ተቀንሶ እንድንከፍል ወይንም ደግሞ ግብር የምንከፍልበትን ግዜ ተራዝሞልን ትኝሽ የ እፎይታ ግዜ እንድናገኝ እና የምንሰራው ቢዝነስ ማንኛውም ስራ እስኪጠናከር ድረስ የምንጥበቅበት አሰራር ነው።
✔️እንዳልኳቹ ይሄ አሰራር በዋነኝነት እየሰራን ያለነው ስራ ወይንም እየሰጠን ያለነው አገልግሎት ትኝስ ግዜ እስኪጠናከር እና በ አጭሩ ቶሎ እንዳይቆም ተብሎ የተጀመረ አሰራር ነበር ። አሰራሩም ከምከፍልበት ግዜ ትንሽ የ እፎይታ ግዜ ተሰጥቶን በዛ ግዜ መሃል እንድፍል ወይንም ደግሞ ከሚጣልብን ግብር የተወሰነ ተቀንሶ በሰአቱ እንድከፍል የሚደረግበት አሰራር ነው።የግብር እፎይታ ተጠቃሚ ከነበሩ መካከል ምሳሌ
➡️Hotel and Tourism
➡️የረጅም ርቀት ጭነት እና ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ
➡️ኢንፖርት እና ኤክስፖርተር ግለሰብ እና ተቋማት እነዚ በጥቂቱ ሲሆኑ
✔️አሁን ላይ የነዚን የግብር አሰባሰብ ላይ ተጠቃሚ የነበሩ ከዚ በኋላ በሚኖረው የግብር አሰባሰብ ላይ ላይካተቱ የሚችሉበት ሁኔት ሊኖር እንደሚችል ነው ሰሞኑን የወጣው ዜና የሚያመለክተው። የትኛው አገልግሎት ሰጪ ከነዚ ሁለት ፕሮግራሞች እንደሚወጣ የተባለ ነገር ባይኖርም መንግስት ከ ግብር በ 2019 እሰበስባለው ብሎ ካቀደው እቅድ አንጻ ስናስበው አብዛኛው ነገሮች ላይ አሁን ያልናቸው ነገሮች በዚ መልኩ እንደማይቀጥሉ የሚያሳይን ይመስለኛል።
✔️ይሄ ምን ሊያመጣ ይችላል? የግብር እፎይታ እና የግብር ነጻ መነሳት ገበያውን በከፍተኛ ሁኔታ አለመረጋጋት ይፈጥራል ከዚ በፊት ምንም አይነት ግብር ሳይጣልባቸው ይሰጡ የነበሩት አገልግሎት ወይም የሚሸጥ አንድ እቃ አሁን ግብር ሲጨመረ በትንሹ ከ 15% እስከ 20% እቃው ወይንም አገልግሎቱ ላይ ተጨምሮ ለተገልጋይ የሚደርስ ስለሚሆን ከፍተኛ የሆነ የገበያ አለመረጋጋት ይፈጠራል።
✌🏽ሁሉንም ነገር ተግባራዊ ሲደረጉ የምናየው ይሆናል እስከዛው ግን ራሳቹን አዘጋጁ😊
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 904
✔️ለ አለም ዋንጫ መመልከቻም ሆነ የ ፊልም ወዳጆች ካላቹ አሪፍ ዌብሳይት ላስተዋውቃቹ።በውስጡ Movie, TV Series, Korean Drama, Anime, Live TV Channels, Live Matches Streaming, AI Chat Bot ያለው ሳይት ነው። በ አጠቃላይ እዛ ውስጥ ገብታቹ የምታጡት ነገር አይኖርም ኳስ ለመመልከትም ከሌሎቹ Stream Site ትንሽ የተሻለ ፍጥነት እና የተለያየ አማራጮችን የያዘ ነው።
🔥Link in Comment Section
✔️Use Brave Browser For AD Blocker the site have a lot of Ads
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 904
➡️እንደዚ አይነት ዜናዎች እዚ ሼር ሲደረጉ ከቀልድ ከምናምን ነገር ወጣ ብለን ለሚመጣው ነገር ራሳችንን እንድናዘጋጅ ነው።
በቀጣይ አመት ከ ታክስ ነጻ እና የግብር እፎይታ አሰራሮች ልቀሩ ነው ይሄ ነገር በቀጥታም በተዘዋዋሪም የሚከብደው ለተጠቃሚም ሆነ አገልግሎት ሰጪ ነው። በጣም ከባድ እንደሚሆን አልጠራጠርም ስለዚ ራሳቹን አዘጋጁ ቀስ በቀስ ይሆናል ያልናቸው ነገሮች እየተደረጉ ነው✌🏽
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 904
🇿🇦South Africa ትላንት በነበራት ጨዋታ ታይቶ በማይታወቅ በፊት ሁሉም ሃገራት ከ እሷ ተቃራኒ ሆነው ለ Mexico ሲደግፉ ነበር ኢቭን የ አፍሪካ ሃገራት ጭምር ምክንያቱም በቅርቡ እነዚው ሰዎች የሌላ ሃገር ሰዎች ሃገራችን ላይ መኖር መስራት የለባቸውም ብለው ከሃገራችን ውቱ እያሉ ሲያባርሩ ሲደበድቡ ሲዘርፉ ነበር አሁን ላይ ምላሹን በደንብ አይተውታል የሚገርመው የ ሃገሪቱ ገዢ ከዚ ጋር ተባባሪ ነው የጸጥታ አካላቱ አብረዋቸው ነው የሚንቀሳቀሱት ።አሁን አለም አንድ ሆናባቸዋለች በትላንትናው ጨዋታ በጨዋነት ባዳ አድርገናታል 🙌🏾
የሚገርመው የሌላ ሃገር ዜጎች ስራችንን ወስደዋል የሚሉት አካላት በሌብነት እና በ ሱሳ ሱስ ውስጥ ያሉ መሆናቸው ነው። የተለያዩ ሃገራት ዜጋዎቻቸውን ከ ደቡብ አፍሪካ እያስወቱ ነው ማን ሰርቶ እንደሚበላ እናያለው የራሱን ዜጋ በሌብነት ሲያራቁተው መልሶ ዜጋው ያለቅሳል።
➡️ምስል አንድ ትላንት ከሽንፈቱ በኋላ የ Super Sport ተንታኞች ያሳዩት የነበረው መልክ ነው እንዴት አባቱ ደስ እንደሚል 😁🔥
4 904
Many exchange delist TON pairs because TON migrates to GRAM so the ticket will be changed and we will see new Fresh chart other than that there will not be any changes
4 904
Good Morning Ma habesha people Have a nice day🙌🏽
Some one in the comment section said
Even if south Africa was playing alone we would still support the ball😂
4 904
🇲🇽 Mexico 2 — 2 ( Red Card😁) South Africa🇿🇦
ቀልድ ነው እንዴ የያዙት መቧጨር ሁላ አለው South Africa😂
