336
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-1130 天
帖子存档
ቤት በሚስት ቁንጅና እና በባል ገንዘብ አይገነባም!
ነገር ግን.....
አላማዋ የአላህ ስም የሚወሳበት ቤት መፍጠር በሆነች እናት እና አላማው ዝርዮቹን በተውሂድ ማነፅ በሆነ አባት ነው!!!
እርሳስ ሲሰራ ከላዩ ላይ ላጲስ ተደርጎለታል ይህም በተሳሳትን ጊዜ ስህተታችንን እንድናስተካክል በሚል ነው ነገርግን በተደጋጋሚ የምንሳሳት ከሆነ ላጲሱም ያልቃል
የማወራው ስለ እርሳስ አይደለም 🙌
ስለፍቅር
ዳር ይዘን ካስተዋልነው ... በጣም የሚፋቀሩ ሰዎች ወደ relationship በፍፁም አይገቡም ። ስለአንዱ ወገን ከራሱ በላይ እንደሚጨነቅና እንደሚሳሳ የሚያስብ ሰው ተፈቃሪውን ይዞ ወደሀራም አለም አይቀላቀልም ! አላህን በሚያስቆጣ ክበብ ውስጥ ራሱንና ተፈቃሪውን አያጥርም ። ነገ'ኣቸውን እንደሚያበላሽ እያወቀ .... የተፈቃሪውን የወደፊት አደጋ ላይ እንደሚጥል እያወቀ በሀራም ግኑኝነት ውስጥ ለሳምንት አይቆይም ።
ይህ የሚሆነው ግን ለአፍቃሪ ነው ! ስሜት ውስጥ ላለ አካል አይደለም ። ፍቅር ንፁህ ነው ... ያልነፃ እጅ የማይዳስሰው ስሜት ያልረታው ሀይል ነው ።
ትዳር ላይ 18 አመት ሞልቷት ህፃን ነች "❗️
🔴 ነገር ግን እቺ ልጅ ወደ ዩንቨርሲቲ ብቻዋ ያለመህረሞቿ እዚያ ለመኖር በምትሄድት ጊዜ ትልቅ ነችኮ በሳልም ነች ይባላል።
ትዳር ላይ 18 አመት ሞልቷት ህፃን ነች "❗️
🔴 ነገር ግን እቺ ልጅ ወደ ዩንቨርሲቲ ብቻዋ ያለመህረሞቿ እዚያ ለመኖር በምትሄድት ጊዜ ትልቅ ነችኮ በሳልም ነች ይባላል።
عن معاذ بن جبل -رضي الله عنه- عن رسول الله -صلى الله عليه وسلم- أنه قال: (قَالَ اللهُ -عَزَّ وجَلَّ-: المُتَحَابُّون فِي جَلاَلِي، لَهُم مَنَابِرُ مِن نُورٍ يَغْبِطُهُم النَبِيُّونَ والشُهَدَاء). رواه الترمذي وأحمد
نسألك أن تروي أعيننا بفرح الحياة وغيث السعادة، اللهم ارزقنا الرضا والقناعة، اللهم اروي قُلوبنا خشية وعفة، اللهم اروي ظمأنا من حوض نبيك وارزقنا ظل عرشك، وآتنا من واسع كرمك.. اللهم بيوم الترويه اروي قبور موتانا بسحائب مغفرتك ورحمتك، وبلل عطش أرواحهم من أنهار جنتك ومتعهم بنعيمك إلى يوم يُبعثون .
🤵:አሰላሙ አለይኩም
🧕:ወአለይኩም ሰላም
🤵:....ለትዳር ፈልጌሽ ነበር የአባትሽን ስ.ቁጥር ስጭኝ
🧕:አይ አልሰጥህም እሱ ባለትዳር ነው
😁😁
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ዛሬ አመሻሹን አዲስ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር መግባቱ ተረጋግጧል። በዚህም መሠረት የዘንድሮው ዒድ አል አድሓ በዓል ግንቦት 19/2018 የሚከበር ይሆናል። የዓረፋ ቀን ማክሰኞ ግንቦት 18 የሚውል ሲሆን፣ የሐጅ ሥነ ሥርዓቶች እስከ ግንቦት 22 ድረስ ይቆያሉ።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
