Mella Tutorials
前往频道在 Telegram
A hub of wisdom. Subscribe on Youtube | www.youtube.com/@mella_tutorials Buy ads https://telega.io/c/mella_tutorials
显示更多6 222
订阅者
-924 小时
-437 天
-8530 天
帖子存档
6 222
Part 3
Yekatit 19, 2018 EC
Exit exam questions along their detail explanation
please turn on your VPN while you see 🙏
please like, share and subscribe
https://youtu.be/nwJJyaN8uFo
6 222
#Update
ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሚሰጥባቸው የጊዜ መርሐግብር ላይ ማሻሻያ መደረጉን ሰምተናል።
በዚህም፥
➫ የሪሚዲያል ፈተና ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም
➫ የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም
➫ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም የሚሰጡ መሆኑ ተገልጿል።
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የመርሐግብር ለውጡን ከዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ አመራሮች ለማረጋገጥ ችሏል። የመርሐግብር ለውጥ መደረጉን የተወሰኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻቸው እያጋሩ ይገኛሉ።
@tikvahuniversity
6 222
#ማስታወሻ
የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና #በድጋሚ በግል ተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ ግንቦት 12/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡
የመመዝገቢያ ሊንኩን https://exam.ethernet.edu.et በመጠቀምና የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት ምዝገባዎን በቀሩት ሰዓታት ያድርጉ።
ለመመዝገብ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል፡፡
የ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 02-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል፡፡
@tikvahuniversity
6 222
It’s a big milestone for us!
Thank you all so much guys, we’ve officially reached 50K subscribers on YouTube.
Your support, encouragement, likes, shares, and comments mean everything to us.
We truly appreciate every single one of you for being part of this journey.
More great content is still coming.
Thank you for growing with us!
6 222
ከሰኔ 2-12 ድረስ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ብቁ የሚያደርጋችሁ አጫጭር ኖቶች፣ በየኮርሱ የተዘጋጁ ሞዴል ጥያቄዎች፣ በየኮርሱ የተዘጋጁ የመውጫ ጥያቄዎችን እንዲሁም ከ2015-2018 ድረስ የተሰጡትን የመውጫ ፈተናዋች ማብራሪያ መልሳቸውን ጨምሮ ከፈለጉ 0933025888 ወይም @melakubeshaw ላይ ፃፉልን
hallo guys if you just need short notes for each course, model questions in each course, exit exam questions along with detail and clear explanation just call 0933025888 or contact me @melakubeshaw
6 222
#Update
የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በድጋሚ በግል ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ የምትገኙ አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ይካሔዳል፡፡
በመሆኑም የመመዝገቢያ ሊንኩን https://exam.ethernet.edu.et በመጠቀምና የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት ከግንቦት 08-12/2018 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል መክፈል የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ የሚያስፈልግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
የ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 02-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል፡፡
@tikvahuniversity
6 222
Greetings all,
1) Start your registration here : Registration URL : https://exam.ethernet.edu.et — Follow all the steps to complete your registration
1) The password and exam entry ticket will be available when the exam date is closer. We will share an update once they are released.
2) Service fee payment is 750 ETB - you will pay this through telebirr selecting "Education Assessment and Examinations Service" from the catagory
--
ሰላም፥
1) የመፈተኛ ፓስዎርድ እና የመግቢያ ትኬት የፈተና ሰአት ሲደርስ የሚሰጣችሁ ይሆናል
2) የ አገልግሎት ክፍያ 750 ብር ነው በምዝገባው ሰአት በ ቴሌ ብር በ "Education Assessment and Examinations Service" የምትፈጽሙ ይሆናል
3) username የረሳችሁ forgot username በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ፣ ከዚህ ቀደም በተለያየ ሁኔታ ከ አንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል ፣ አንዱን በቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን::
6 222
The Exit Exam re-exam registration link is still not active at the moment. Please wait patiently until the official registration link is released and activated. We will inform you as soon as the registration process officially begins.
6 222
ከስነልቦና (Psychology) ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ላይ ፍላጎት ካልዎት፣ ይህን የ YouTube ቻናል Subscribe, Like and Share በማድረግ ይወዳጁ ይከታተሉን::
6 222
ይህ የየካቲት 19, 2018 ዓም Session 1፡
የመውጫ ፈተና ከነማብራሪያ መልሱ በደንብ ተደርጎ የተዘጋጀ ቪድዮ ነው።
How are you doing guys?
Today we’ll go through Yekatit 2018 Exit Exam questions.
We’ll solve important MCQs together and explain them in a simple way so you can understand and answer confidently.
Topics include management, BPR, motivation, HRM, marketing, and more.
We’ll also look at common exam traps and how to avoid them.
👉 Please turn on your VPN while watching.
👍 Don’t forget to like, share, and subscribe to Mella Tutorials channel.
Stay with us, practice well, and get ready to pass your exam.
VPN በማብራት ይመልከቱ።
https://youtu.be/2_IH_R1puu4
https://youtu.be/2_IH_R1puu4
6 222
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል።
የ2018 ትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች እና የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና የምዝገባ እና የመፈተኛ ቀናትን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።
በዚህም ሚያዚያ 19/2018 ዓ.ም የጀመረው የሪሚዲያል ፕሮግራም ተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ ሚያዚያ 23/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ይጠናቀቃል።
የመውጫ ፈተና ምዝገባ
የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል።
ተፈታኞች በተሰጠው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ እንድትመዘገቡ አገልግሎቱ አሳስቧል። ያልተመዘገበ አይፈተንም ተብሏል።
@tikvahuniversity
6 222
ከሰኔ 2-12 ድረስ ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ብቁ የሚያደርጋችሁ አጫጭር ኖቶች፣ በየኮርሱ የተዘጋጁ ሞዴል ጥያቄዎች፣ በየኮርሱ የተዘጋጁ የመውጫ ጥያቄዎችን እንዲሁም ከ2015-2018 ድረስ የተሰጡትን የመውጫ ፈተናዋች ማብራሪያ መልሳቸውን ጨምሮ ከፈለጉ 0933025888 ወይም @melakubeshaw ላይ ፃፉልን
hallo guys if you just need short notes for each course, model questions in each course, exit exam questions along with detail and clear explanation just call 0933025888 or contact me @melakubeshaw
