Mule D
前往频道在 Telegram
You can get tech informations,useful application and also latest crypto news. Tiktok:- https://www.tiktok.com/@mule.d5?_t=ZM-8tiJKnNXXuf&_r=1 CEO:- @MuleD2 Thank you.
显示更多9 214
订阅者
+1524 小时
+277 天
+23830 天
数据加载中...
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+99
在9个频道中
六月 '26
+469
在11个频道中
Get PRO
五月 '26
+895
在9个频道中
Get PRO
四月 '26
+898
在11个频道中
Get PRO
三月 '26
+526
在9个频道中
Get PRO
二月 '26
+668
在9个频道中
Get PRO
一月 '26
+896
在7个频道中
Get PRO
十二月 '25
+714
在5个频道中
Get PRO
十一月 '25
+278
在8个频道中
Get PRO
十月 '25
+94
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+132
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+101
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+46
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+83
在2个频道中
Get PRO
五月 '25
+1 038
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+515
在3个频道中
Get PRO
三月 '25
+749
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+874
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 439
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+529
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+207
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+131
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+215
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+362
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+532
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+592
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 08 七月 | +9 | |||
| 07 七月 | +22 | |||
| 06 七月 | +26 | |||
| 05 七月 | +22 | |||
| 04 七月 | +1 | |||
| 03 七月 | +8 | |||
| 02 七月 | +8 | |||
| 01 七月 | +3 |
频道帖子
ለ iPhone ተጠቃሚዎች ኳስ መመልከቻ!
ማሳሰብያ እኔ አንድሮይድ ተጠቃሚ ነኝ በእነዝህ አፕ እያየዉ አደለም ጥቆማ ብቻ ነዉ የምሰጣቹ።
1, ✅ DAZN → App store ላይ Available ነዉ ሰርች አድርጋቹ ሞክሩ
2, ✅ OneFootball → ይህም Appstore ላይ Available እንደሆነ ነዉ ያስተዋልኩት ቼክ አድርጉ።
3, ✅ Fubo → Available ነዉ ግን region Limit ተደርጓል ሞክሩት።
4,✅ በዌብሳይት ደሞ በዝህ ሞክሩ https://www.dazn.com
ለአንድሮይድ ደሞ ይህን ቼክ አድርጉ 👉 https://t.me/football2467
| 2 | 🎁ለ 3 ባለዕድለኞች Giveaway ልሰጥ ነዉ !
ከብዙ ጥናት ልፋትና ረጅም ጊዜ ማሰላሰል በዋላ የራሴን E-book Lunch ላደርግ ነዉ።
ይህ E-book( Electronic Book) ማለትም ዲጂታል መፅሀፍ ሲሆን ማንኛዉም ሰዉ ባለበት ሁኖ Order ማድረግና መጠቀም ይችላል።
አሁን ላይ ብዙ ሰዎች አካዉንታቸዉ ሀክ እንዲሁም ባን ይደረጋል። ይህ E book አካዉንታችሁን የምታስመልሱበት ሙሉ መመሪያን ይዟል።
ይህ ዲጂታል መፅሀፍ ፅሁፍ ብቻ አደለም እያንዳንዱን መንገድ(Step) እጃችሁን ይዞ በተግባር አካዉንታቹን እንድታስመልሱ ይረዳቿል🤌::
🎁መፅሀፉ ለሽያጭ የሚቀርበዉ ከ100ሺ በላይ ዲጂታል ፕሮዳክቶች በሚገበያዩበት Ye buna.com( https://www.ye-buna.com ) ላይ ይሆናል።
🎁ለዝህም Giveaway አሸናፊ ለመሆን መፅሀፉ በስንት ብር Lunch እንደሚደሰግ መገመት ነዉ የሚጠበቅባቹ (Hint : መፅሀፉ ዋጋ ከ500 ብር በታች ነዉ)
💬እስከነገ ባለዉ ኮሜንት ላይ ግምታቹን አስቀምጡ ተቀራራቢ የገመቱ 3 ሰዎችን መርጬ ለእያንዳንዳቸዉ የ100 የመቶ ብር ካርድ የምልክ ይሆናል።
መልካም ዕድል። | 585 |
| 3 | 🌀ዳታ አልሰራ ካላቹ !
➡️ኢንተርኔት ፓኬጅ ወይም ባላንስ እያላችሁ ዳታ አበርታቹ ለመጠቀም ስትሞክሩ አልሰራ ብሎ ካስቸገራችሁ ይህን አስተካክሉ።
➡️ወደ ስልካችሁ Setting > ወረድ በሉና General Management > Date & Time > Automatic date & time የሚለዉ OF ከነበረ ON በማድረግ ይህን ችግር ልትፈቱት ትችላላችሁ።
ገብታችሁ አረጋግጡ።
👍 ማድረግ አይረሳ | 854 |
| 4 | የ6ኛ ክፍል Ministry ውጤት አሁን ተለቋል
ውጤታችሁን በዚህ Link Registration number እና First name በማስገባት ማየት ትችላላቹ👇
https://aa6.ministry.et/#/result
ልጅ ወንድም እህት ካላቹ ሼር አድርጉላቸዉ። | 1 349 |
| 5 | 👆👆👆
አብዛኛዉን አለም ዋንጫ በዝህ አፕ ነዉ እያየዉት ያለዉት ታዉቁታላቹ ሞክሩት✌️
ተጨማሪ ከፈለጋቹ 👉 LIVE | 1 232 |
| 6 | ሰሞኑን አዲስ ነገር አለ Family ✌️
ለናንተም Giveaway የማዘጋጅላቹ ይሆናል🆓 | 1 232 |
| 7 | 10 አስገራሚ የቴክኖሎጂ እውነታዎች (Part 2)
➡️1, የመጀመሪያው ኮምፒውተር ቫይረስ በፈረንጆቹ በ1986 ተፈጠረ “Brain” ተብሎም ይጠራ ነበር።
➡️2, የYouTube የመጀመሪያ ቪዲዮ “Me at the zoo” በ2005 ተለቀቀ።
➡️3, የኮምፒውተር ማውዝ መጀመሪያ በእንጨት ነበር ተሰርቶ የነበረዉ።
➡️4, በዓለም ላይ ከ90% በላይ የመረጃ መላኪያ በኢንተርኔት ይካሄዳል።
➡️5, የመጀመሪያው ኮምፒውተር (ENIAC) ከ30 ቶን በላይ ክብደት ነበረው።
➡️6, የመጀመሪያው ስማርትፎን በ1994 ተመረቀ (IBM Simon) ይባላል።
➡️7, የመጀመሪያው ኢሜይል በ1971 ተልኳል።
➡️8, የFacebook መጀመሪያ ስም “TheFacebook” ይባል ነበር።
➡️9, በአንድ ደቂቃ ውስጥ በYouTube ላይ ከ500 ሰዓታት በላይ ቪዲዮ ይጫናል። (500 hr የሚሆን ቪድዮ ማለት ነዉ እጅግ ብዙ ነዉ በደቂቃ)::
➡️10, የBluetooth ስም ከአንድ የዳንማርክ ንጉስ ስም የተወሰደ ነው።
Part 3 ከፈለጋቹ 👍 አድርጉ መልካም ምሽት። | 1 407 |
| 8 | ለክርስትና እምነት ተከታይ ወንድም እና እህቶች የሚሆን አፕልኬሽን ልጠቁማችሁ አፑ በውስጡ የያዘው ፦
➡️የተወዳጅ ዘማሪያንን መዝሙሮች
➡️ስብከቶችንና መንፈሳዊ ትረካዎችን
➡️መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ እና በአማርኛ በትረካ
➡️ሰአታት ቅዳሴ ሁሉንም ታገኛላችሁ ተጠቀሙበት
🔗የአፑ Link ይሄዉ 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nigatsystems.mezmur_player
መልካም ምሽት❤ | 1 456 |
| 9 | 💩WhatsApp ተጠቃሚ ከሆናቹ ሳትቀደሙ ፍጠኑ !
ሰሞኑን WhatsApp አዲስ Update አድርጓል እሱም የUsername feature ጀምሯል።
➡️ከዚህ በፊት በWhatsApp ከሰዎች ጋር communicate ለማድረግ ስልክ ቁጥር መስጠት ግዴታ ነበር። ከዛሬ ጀምሮ ግን ልክ እንደ ቴሌግራም username create ማድረግ እንችላለን።
➡️ይህንንም ለማድረግ WhatsApp Update ታደርጉና ከፍታቹ settings ውስጥ ከገባቹ በኋላ Account - Username ከዛ የምትፈልጉትን username መስጠት ትችላላችሁ።
➡️እንደሚታወቀዉ አንዴ Username ከተያዘ ተያዘ ነዉ በናንተ ስም Username ቀድሞ ሳይያዝ Create አድርጉ።
መልካም ምሽት❤ | 1 845 |
| 10 | በ3 part ከፍዬ ስለ Digital Exchange አፖች በአጭሩ ትንሽ ግንዛቤ እንዲኖራቹ ለማድረግ ሞክርያለሁ?
አቀራረቤ ግልፅ ነዉ ወይ Family ተምራቹበታል ?
አዎ ተምረንበታል Register እያደረግን ነዉ የምትሉ👍 | 1 927 |
| 11 | Part 3 :-
➡️አሁን በድጂታሉ አለም ቢያንስ 1 የክሪፕቶ መገበያያና ማስቀመጫ አፕ Verify አድርጋቹ መያዝ አለባቹ ለዛም Binance ን መጠቀም እንዳለባቹ ጠቁምያቹ ነበር።
Binance አወርዳቹ እንዴት Verify እንደምታደርጉ የሚያሳይ ረዘም ያለ የ4 ደቂቃ ቪድዮ ነዉ።
➡️ስም የትዉልድ አመት ወር ምናምን ከጠየቃቹ የምታስገቡት መታወቂያ ወይም National ID ጋር ያለዉ ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት።
እናም ከ18 አመት በላይ አደርጋቹ ሙሉ እድሜያቹን ባይሞላም እንኳ።
➡️ቪድዮዉን በትግስት እያያቹ Verify አድርጉ ስትሞሉ ያልገባቹ ግር ያላቹ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጠይቁ መልካም ምሽት❤ | 2 018 |
| 12 | PART 2, Digital Crypto Exchange ዋና ዋና ጥቅሞች:-
✅ኦንላይን ላይ የሰራቹትን ገንዘብ ለመቀበል
✅ ክሪፕቶዎችን መግዛትና መሸጥ።
✅ ከአንድ ክሪፕቶ ወደ ሌላ በቀላሉ መቀየር (Swap/Convert)።
✅ ክሪፕቶ ወደ ሌላ ሰው መላክ እና መቀበል።
✅P2P (Person-to-Person) ግብይት ማከናወን።
✅ Staking እና Earn አገልግሎቶችን በመጠቀም ተጨማሪ ገቢ ማግኘት።
✅አዳዲስ የክሪፕቶ ፕሮጀክቶችን ቀድሞ ማግኘት።
✅ የገበያ ዋጋዎችን እና ግብይቶችን በቀጥታ መከታተል።
✅ በብዙ የዲጂታል አሴቶች (Cryptocurrencies) ላይ ግብይት ለማድረግ።
Binance, OKX, Bitget, Bybit, MEXC ከነዝህ Exchange አፖች እኛ እንደጀማሪ የቱን ብንጠቀም ይመከራል?
ከደህንነት (Security) ከየተጠቃሚ ብዛት እና የግብይት መጠን (Liquidity) ከTrading Fee(ከአገልግሎት ክፍያ አንፃር) ከደንበኛ ድጋፍ (Customer Support) ከነዚህ አንፃር ስናየዉ Binance የተሻለ ነዉ።
ለዝህ ቀጣይ ክፍል ላይ Binance ን እንዴት አወርዳቹ Verify በማድረግ መጠቀም እንደምትጀምሩ አሳያቹሀለዉ።
1 ላይክ 👍 ለኛ ብርታት ነዉ ማድረጋቹን አትርሱ። | 1 707 |
| 13 | ከሚያዉቃቹ ሰዉ ድጋፍ አጠብቁ !
Social Media ላይ የመስራት Plan ካላቹ ከሚያዉቃቹ ጓደኛ ቤተሰብ ሰፈር ጎረቤቱ አጠቃላይ ከሚያዉቃቹ ሰዉ ድጋፍ አትጠብቁ።
የሚያዉቃቹ ሰዉ ግደሉት እንጂ Like Share ጥሩ ኮሜንትም አያደርግላቹም(ምናልባት በጣም ጥቂት ሰዉ ሊኖር ይችላል ከ 1000 ምናልባት 1 )።
ከምታዉቁት ከሚያዉቃቹ ሰዉ ለየት እያላቹ እየሞከራቹ ስትመጡ ጥላቹ እየሄዳቹ እንደሆነ ይሰማቸዋል ያን ደሞ አይፈልጉትም።
ባገኙት አጋጣሚ ቅስማቹን ለመስበር ይሞክራሉ ነገ ተስፋ ሳትቆርጡ ስታሸንፉና ስታሳኩ ደሞ ጀግና ይሏቹሀል። ይሄዉ ነዉ።
ከቻላቹ ብሎክ አድርጓቸዉ ዛሬ ስላገኛቹ ሳይሆን ሳታገኙም ሞክሩ እድል ሲመጣ ቀድሞ ሚጎበኛቹ እናንተን ነዉ::
Motivation አደለም እዉነታ ነዉ✌️ | 1 891 |
| 14 | በአንድ ወር ዉስጥ Data Usage ቹ ስንት GB እንደሆነ አስባቹ ታዉቃላቹ Family ?
ምን ያህል በወር እንደተጠቀማቹ ለማወቅ ይህን አጭር ቪድዮ እዩት።
እኔ እስከ 40-60GB ስጠቀም ነበር በወር የናንተን ቼክ አርጉና ኮሜት ላይ አስቀምጡልኝ። | 1 954 |
| 15 | PART 1, Digital Exchange ምንድን ነው?
Digital Exchange ማለት በቀላሉ:-
➡️ክሪፕቶ (Crypto) የምትገዙበት (Crypto.. ምን ማለት እንደሆነ እዝህ ፖስት ላይ አሳይቻቹሀለዉ👉 https://t.me/MuleD1/949
➡️ክሪፕቶ የምትሸጡበት
➡️ የምታስቀምጡበት ቦታ(Application)ነው።
የተለመዱ Crypto እነዝህ ናቸዉ እነዝህን Digital Asset ነዉ በዛ ኤክስቼንጅ ፕላትፎርም ላይ የምንገበያየዉ ወይም የምናስቀምጠዉ እነሱም:-
➤ USDT (Tether) በተለምዶ ዶላር የምንለዉ ይህ ነዉ
➤ TON (Toncoin)
➤ BTC (Bitcoin)
➤ ETH (Ethereum)
➤ SOL (Solana)
➤ BNB (BNB)
➤ DOGE (Dogecoin)
ከዝህ በዋላ ስለነዝህ ካወራዉ አዲስ እንዳይሆንባቹ።
ዋና ዋና ዲጂታል ኤክስቸንጆች:-
✔️ Binance
✔️ OKX
✔️ Bitget
✔️ Bybit
✔️ MEXC እነዝህ ከብዙ በጥቂቱ ናቸዉ።
Part 2 ነገ ይቀርባል 👍 ማድረግ አይረሳ:: | 2 186 |
| 16 | እዝህ ላይ ባገኘዉት ዳታ መሰረት አብዛኞቻቹ ስለ እነዝህ Digital Exchange አፖች ብዙም አታዉቋቸዉም የምታዉቁም እየተጠቀማቹ አደለም።
አሁን ላይ ቴክኖሎጂዉ እጅግ እየቀደመን ባለ ሰአት ስለ እነዝህ ማወቅ ቢጠቅመን እንጂ አይጎዳም።
ለዝህ ስለ እነዝህ አፖች ስለ ጥቅማቸዉ አጠር ያለ Tip እሰጣቹሀለዉ ከዛ ዋና አላማችን አንዱን አፕ መርጠን ታወርዱና እንዴት Verify አድርጋቹ መጠቀም እንደምትችሉ በቪድዮ እያስደገፍኩ አሳያቹሀለዉ።
ስለ እነዝህ አፖች ግንዛቤ እንዲኖራቹ ለማድረግ ምን አነሳሳኝ?
ኦንላይን ላይ አንዳንድ የOnline ስራ ከሰራቹ በዋላ ብዙ ጊዜ በኢትዮጺያ ብር መቀበል አትችሉም ለዝህ እኔ አንዳንድ የOnline ስራዎችን ስጠቁማቹ ይህን የገንዘብ መቀበያ መንገድ ቀደም ብላቹ ማወቅ እንዳለባቹ ስላስተዋልኩ ነዉ።
ለዝህ ሳላሰላቻቹ አጠር እያደረኩ ከነገ ጀምሮ በነዝህ ጉዳዩች ላይ Tip አደርሳቹሀለዉ።
መልካም ቅዳሜና እሁድ እወዳቹሀለዉ❤ | 2 451 |
| 17 | 👆👆
አሁን ሚደረገዉን ፈረንሳይ ከኖርዌይ ጨምሮ ሁሉንም አለም ዋንጫ ማያ አፕ ነዉ በዝቅተኛ ኮኔክሽን ያሳያል።
ተጨማሪ ለማግኜት 👉 LIVE FOOTBALL | 2 335 |
| 18 | ጠቃሚ Tip !
ስልካቹ ከላይ ፎቶ ላይ እንደምታዩት ' Process system isn't responding ወይም App isn't responding እያለ ካስቸገራቹ እነዚህን 3 ነገሮች አስተካክሉ።
➡️1ኛ:- ወደ ስልካቹ Setting > Apps > ያስቸገራቹን አፕ ምረጡ > Storage > ከዛ Clear Cach ሚለዉን ነክታቹ Cach አፅዱ።
➡️2ኛ:- ስልካቹ Software Update ጠይቆ ከሆነ Check አድርጉና Update አድርጉ እና ደሞ ያ ያስቸገራቹን አፕ Play store ግቡና ሰርች አድርጋቹ Update አድርጉ።
➡️3ኛ:- ስልካቹን Restart አድርጉ ስልካችን እንደኛ ነዉ አንዳንዴ ይደክማል Restart በማድረግ ራሱን እንድያድስ አድርጉ።
በቪድዮ ከፈለጋቹ 👉 VIDEO GUIDE | 2 657 |
| 19 | 10 አስደናቂ የቴክኖሎጂ እውነታዎች !
➡️1, በዓለም ላይ ከ8 ቢሊዮን በላይ ስማርት ስልኮች በጥቅም ላይ ይገኛሉ።
➡️2, በየቀኑ ከ300 ቢሊዮን በላይ ኢሜይሎች ይላካሉ።
➡️3, የመጀመሪያው የካሜራ ፎቶ ለመነሳት 8 ሰዓት ያህል ጊዜ ወስዶ ነበር።
➡️4, በአንድ ደቂቃ ውስጥ Internet ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ መልዕክቶች ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች ይጋራሉ።
➡️5, AI ምስል መፍጠር፣ ጽሑፍ መፃፍ እና ፕሮግራም መፃፍ ይችላል።
➡️6, የመጀመሪያው ሃርድ ድራይቭ 5MB ብቻ መረጃ ይይዝ ነበር ግን ክብደቱ ከአንድ ቶን በላይ ነበር። (1 ቶን 😭😂)
➡️7, ከዓለም ህዝብ ግማሽ በላይ በየቀኑ ኢንተርኔትን ይጠቀማሉ።
➡️8, የመጀመሪያው ድረ-ገጽ እስካሁን ድረስ በኢንተርኔት ላይ ይገኛል።
➡️9, አብዛኛው የኢንተርኔት መረጃ በባህር ስር በተዘረጉ የፋይበር ኬብሎች ይተላለፋል።
➡️10, በየቀኑ ከ100,000 በላይ አዳዲስ ድረ-ገጾች ወደ ኢንተርኔት ይጨመራሉ።
Part 2 ከፈለጉ 👍 ያድርጉ። | 2 619 |
| 20 | ለትንሽ Research ፈልጌ ነዉ ሁላቹም Vote አድርጉ Family 🙌
ስለእነዝህ Digital Exchange( Binance, Bitget, Bybit, MEXC, OKX) ምን ያህል ታዉቃላቹ? ከነዝህ ዉስጥስ የምትጠቀሙት አለ? ከታች ምርጫዎችን እየነካቹ መጨረሻ ላይ Vote የምትለዉን ንኩ። | 2 516 |
