DERA SPORT
前往频道在 Telegram
Dera.bet ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ 👍 LIKE AND SHARE
显示更多📈 Telegram 频道 DERA SPORT 的分析概览
频道 DERA SPORT (@derasport) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 45 685 名订阅者,在 教育 类别中位列第 3 894,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 752 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 45 685 名订阅者。
根据 01 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 010,过去 24 小时变化为 -41,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.07%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Dera.bet
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
👍 LIKE AND SHARE”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
45 685
订阅者
-4124 小时
-2327 天
-1 01030 天
帖子存档
45 675
ለመጀመሪያ ጊዜ ገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ በ FIRST DEPOSIT BONUS 5 እጥፍ ሆኖ ያገኙታል።
ይሄ እድል እንዳያመልጦት!!🔥
ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ በገንዘብ ይንበሽበሹ
Dera.bet
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.dera.bet/bonus
አዎ ተመላሽ እፈልጋለሁ! ይንኩኝ
45 675
https://www.dera.bet/home! ! — ሁሉንም በአንድ ቦታ!
የስፖርት ውርርድ፣ Aviator (Crash Games)፣ Slots እና ሌሎች ፈጣን ጨዋታዎች በሙሉ በ dera.bet ተሟልተው ይጠብቁዎታል
አሁኑኑ ተመዝግበው ያሸንፉ!
🔗 ሊንክ፦ https://www.dera.bet
— ይዝናኑ፣ ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!
45 675
https://www.dera.bet/home! ! — ሁሉንም በአንድ ቦታ!
የስፖርት ውርርድ፣ Aviator (Crash Games)፣ Slots እና ሌሎች ፈጣን ጨዋታዎች በሙሉ በ dera.bet ተሟልተው ይጠብቁዎታል
አሁኑኑ ተመዝግበው ያሸንፉ!
🔗 ሊንክ፦ https://www.dera.bet/home
— ይዝናኑ፣ ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!
45 675
💧✈️💧 በ ehudgames.com አቪዬተር እና ቺክን ሮድ ይሻሙ! 💧✈️💧
💰💰💰
በየዕለቱ በሁለም ጨዋታዎች እየዘነበ ነው!💰💰💰
አሁኑኑ ወደ ehudgames.com አቪዬተር እና ቺክን ሮድ 👉 https://www.ehudgames.com
በመሄድ ይሻሙ ፣ ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ !
Register now
👉ehudgames.com
for deposit
@depositehudgames
እያንዳንዱን እርምጃችን በታማኝነትና በቅንነት!🙏
መልካም እድል!
45 675
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
በርንሌይ 1-3 ኒውካስትል
ቼልሲ 2-2 ቦርንማውዝ
ኖቲንግሃም ፎረስት 0-2 ኤቨርተን
ዌስትሃም 2-2 ብራይተን
አርሰናል 4-1 አስቶን ቪላ
ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ዎልቭስ
🌍በአፍሪካ ዋንጫ
ታንዛኒያ 1-1 ቱኒዚያ
ዩጋንዳ 1-3 ናይጄሪያ
ቤኒን 0-3 ሴኔጋል
ቦስትዋና 0-3 DR ኮንጎ
🇪🇹በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ድሬ ደዋ ከተማ 0-3 ነጌሌ አርሲ
ሀዋሳ ከተማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ምድረገነት ሽሬ 0-1 አዳማ ከተማ
ሲዳማ ቡና 2-0 ሸገር ከተማ
45 675
🇪🇹12ኛ ሳምንት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
⏰Full-Time
ድሬዳዋ ከተማ 0-3 ነገሌ አርሲ
10' ሃቢብ ከማል
78' ናትናኤል ሰለሞን
90+6' አለኝንታ ማርቆስ
45 675
🇳🇱በደጋፊዎች "እብደት" የተቋረጠው ጨዋታ!
ምሽቱን በኔዘርላንድ ኤሬዲቪዜ የተደረገው የአያክስ እና ግሮኒገን ጨዋታ ባልተጠበቀ ሁከት ተቋርጧል! 😱
🔥 ምን ተፈጠረ?
ጨዋታው እንደጀመረ ደጋፊዎች የስታዲየሙን ድባብ በከፍተኛ የርችት ጭስ አፈኑት። ሜዳው ላይ ያለው ሁኔታ ለጨዋታ አስቸጋሪ በመሆኑ ዋና ዳኛው ጨዋታውን ለ45 ደቂቃዎች አዘገዩት።
😤 "አልተማሩም!"
ከ45 ደቂቃ በኋላ ጨዋታው ሊቀጥል ሲል አሁንም ደጋፊዎች ተመሳሳይ ድርጊት ፈጸሙ! በዚህም ምክንያት ዳኛው "ይህ ጨዋታ አይቀጥልም" ብለው ለመሰረዝ ተገደዋል።
😀 የኔዘርላንድ ደጋፊዎች ለክለባቸው ያላቸው ፍቅር እና ስሜት አንዳንዴ ከቁጥጥር ውጪ እንደሚሆን ይታወቃል። የዛሬው ግን ለየት ያለ ሆኗል!
እንዲህ አይነት ደጋፊ ይመቻችኋል ወይስ ስፖርታዊ ጨዋነት ይጎድለዋል? ሀሳባችሁን ስጡን! 👇
@zemensports
@zemensports
45 675
📢📢 5️⃣0️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ ብር ሽልማት ከዘመንቤት!🇬🇧
ሼር👇ፎሎው ካላረጉ አይሸለሙም!!!
﹌﹌﹌ አርሰናል🏴 ከ 🏴ቶተንሀም﹌﹌﹌﹌
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
የፊታችን እሁድ November 23 🗓
አርሰናል🏴 ከ 🏴ቶተንሀም የሚጫወቱ ይሆናል።
ዘመንቤት የጨዋታውን ትክክለኛ ጎል ውጤት 50 ሰው በፌስቡክ 50 ሰው በቴሌግራም በትክክል ለሚገምቱ 100 የስፖርት አፍቃሪያን ለእያንዳንዳቸው ወደ ዘመንቤት የግል አካውንታቸው የ500 ብር ሽልማት ገቢ ያደረጋል።
በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ።💰💰💰💰
www.zemenbet.com
45 675
🏴አውሬው አጥቂ በዚ ሲዝን በ20 ጨዋታ 32 ጎል እና 3 አሲስት ማድረግ ችሏል አጠቃላይ በ20 ጨዋታ 35 የጎል አስተዋፆ 🤯😤🩵
@zemensports
@zemensports
45 675
በዚህ የውድድር ዘመን ሰንደርላንድ ከለንደን ክለቦች ጋር በፕሪሚየር ሊጉ :
✅ 3 – 0 ዌስትሀም
✅ 2 – 1 ብሬንትፎርድ
🤝 0 – 0 ክሪስታል ፓላስ
✅ 2 – 1 ቼልሲ
🤝 2 – 2 አርሰናል
Unbeaten against the capital’s finest. 💪
@zemensports
@zemensports
45 675
Your winning journey is a few clicks away! Register with promocode EZRA and get a powerful 200% boost to start strong.
🤑 🤩🤩🤩🤩 🤑
Promocode : EZRA
Register Now: https://3589408.megapari-574673.net
IOS PWA: https://3589.megapari-574673.net
45 675
ቤቲንግ ለምትጫወቱ በሙሉ መልካም ዜና🔥
ከታክስ ነጻ የሆነ International ቤቲንግ ቤት ይቀላቀሉ
MEGA PARI ይባላል ተቀላቀሉ
PROMOCODE👉 EZRA በዚ ኮድ ሲገቡ እስከ 35,880 ብር ቦነስ ያገኛሉ
መመዝገቢያ 👉 https://3.megapari-476812.net
45 675
ቤቲንግ ለምትጫወቱ በሙሉ መልካም ዜና🔥
ከታክስ ነጻ የሆነ International ቤቲንግ ቤት ይቀላቀሉ
MEGA PARI ይባላል ተቀላቀሉ
PROMOCODE👉 EZRA በዚ ኮድ ሲገቡ እስከ 35,880 ብር ቦነስ ያገኛሉ
መመዝገቢያ 👉 https://3.megapari-476812.net
45 675
የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ [OBN] የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታ የማስተላለፍ መብት በመግዛቱ ነገ ከሼር ካምፓኒው ጋር ውል ይፈራረማል።
የውሉ ርዝመት ከ 1-2 ዓመት ድረስ ሊደርስ እንደሚችል ተሰምቷል።
ኢቲቪ ፣ ፋና ቲቪ ፣ አርትስ ቲቪ እና ኢቤኤስ የፕሪሚየር ሊጉን የቀጥታ ስርጭት መብት ለመግዛት ተጫራች ነበሩ።
@zemensports
@zemensports
45 675
🚨 ሩበን አሞሪም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ኑሳየር ማዝራዊ ከአለም አቀፍ እረፍት በኋላ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደሚመለሱ ተስፋ አድርጉአል።
[standardsport]
SHARE @zemensports
SHARE @zemensports
