ar
Feedback
DERA SPORT

DERA SPORT

الذهاب إلى القناة على Telegram

Dera.bet ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ 👍 LIKE AND SHARE

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام DERA SPORT

تُعد قناة DERA SPORT (@derasport) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 45 685 مشتركاً، محتلاً المرتبة 3 894 في فئة التعليم والمرتبة 752 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 45 685 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 010، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -41، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 3.07‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Dera.bet ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ 👍 LIKE AND SHARE”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

45 685
المشتركون
-4124 ساعات
-2327 أيام
-1 01030 أيام
أرشيف المشاركات
ለመጀመሪያ ጊዜ ገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ በ FIRST DEPOSIT BONUS 5 እጥፍ ሆኖ ያገኙታል። ይሄ እድል እንዳያመልጦት!!🔥 ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ በገንዘብ ይንበሽበሹ Dera.
ለመጀመሪያ ጊዜ ገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ በ FIRST DEPOSIT BONUS 5 እጥፍ ሆኖ ያገኙታል። ይሄ እድል እንዳያመልጦት!!🔥 ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ በገንዘብ ይንበሽበሹ Dera.bet 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.dera.bet/bonus አዎ ተመላሽ እፈልጋለሁ! ይንኩኝ

https://www.dera.bet/home! ! — ሁሉንም በአንድ ቦታ! የስፖርት ውርርድ፣ Aviator (Crash Games)፣ Slots እና ሌሎች ፈጣን ጨዋታዎች በሙሉ በ dera.bet ተሟልተው ይ
https://www.dera.bet/home! ! — ሁሉንም በአንድ ቦታ! የስፖርት ውርርድ፣ Aviator (Crash Games)፣ Slots እና ሌሎች ፈጣን ጨዋታዎች በሙሉ በ dera.bet ተሟልተው ይጠብቁዎታል አሁኑኑ ተመዝግበው ያሸንፉ! 🔗 ሊንክ፦ https://www.dera.bet — ይዝናኑ፣ ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

https://www.dera.bet/home! ! — ሁሉንም በአንድ ቦታ! የስፖርት ውርርድ፣ Aviator (Crash Games)፣ Slots እና ሌሎች ፈጣን ጨዋታዎች በሙሉ በ dera.bet ተሟልተው ይጠብቁዎታል አሁኑኑ ተመዝግበው ያሸንፉ! 🔗 ሊንክ፦ https://www.dera.bet/home — ይዝናኑ፣ ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

💧✈️💧 በ ehudgames.com አቪዬተር እና ቺክን ሮድ  ይሻሙ! 💧✈️💧 💰💰💰 በየዕለቱ በሁለም ጨዋታዎች እየዘነበ ነው!💰💰💰 አሁኑኑ ወደ ehudgames.com አቪዬተር እና ቺክን ሮድ 👉 https://www.ehudgames.com በመሄድ ይሻሙ  ፣ ይጫወቱ ፣ ያሸንፉ ! Register now 👉ehudgames.com for deposit @depositehudgames እያንዳንዱን እርምጃችን በታማኝነትና በቅንነት!🙏 መልካም እድል!

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በርንሌይ 1-3 ኒውካስትል ቼልሲ 2-2 ቦርንማውዝ ኖቲንግሃም ፎረስት 0-2 ኤቨርተን ዌስትሃም 2-2 ብራይተን አርሰናል 4-
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች  🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በርንሌይ 1-3 ኒውካስትል ቼልሲ 2-2 ቦርንማውዝ ኖቲንግሃም ፎረስት 0-2 ኤቨርተን ዌስትሃም 2-2 ብራይተን አርሰናል 4-1 አስቶን ቪላ ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ዎልቭስ 🌍በአፍሪካ ዋንጫ ታንዛኒያ 1-1 ቱኒዚያ ዩጋንዳ 1-3 ናይጄሪያ ቤኒን 0-3 ሴኔጋል ቦስትዋና 0-3 DR ኮንጎ 🇪🇹በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬ ደዋ ከተማ 0-3 ነጌሌ አርሲ ሀዋሳ ከተማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና ምድረገነት ሽሬ 0-1 አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡና 2-0 ሸገር ከተማ

🇪🇹12ኛ ሳምንት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰Full-Time ድሬዳዋ ከተማ 0-3 ነገሌ አርሲ 10' ሃቢብ ከማል 78' ናትናኤል ሰለሞን 90+6' አለኝንታ ማርቆስ
🇪🇹12ኛ ሳምንት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰Full-Time ድሬዳዋ ከተማ 0-3 ነገሌ አርሲ 10' ሃቢብ ከማል 78' ናትናኤል ሰለሞን 90+6' አለኝንታ ማርቆስ

🇳🇱በደጋፊዎች "እብደት" የተቋረጠው ጨዋታ! ​ምሽቱን በኔዘርላንድ ኤሬዲቪዜ የተደረገው የአያክስ እና ግሮኒገን ጨዋታ ባልተጠበቀ ሁከት ተቋርጧል! 😱 ​🔥 ምን ተፈጠረ? ጨዋታው እንደጀመረ ደጋፊ
🇳🇱በደጋፊዎች "እብደት" የተቋረጠው ጨዋታ! ​ምሽቱን በኔዘርላንድ ኤሬዲቪዜ የተደረገው የአያክስ እና ግሮኒገን ጨዋታ ባልተጠበቀ ሁከት ተቋርጧል! 😱 ​🔥 ምን ተፈጠረ? ጨዋታው እንደጀመረ ደጋፊዎች የስታዲየሙን ድባብ በከፍተኛ የርችት ጭስ አፈኑት። ሜዳው ላይ ያለው ሁኔታ ለጨዋታ አስቸጋሪ በመሆኑ ዋና ዳኛው ጨዋታውን ለ45 ደቂቃዎች አዘገዩት። ​😤 "አልተማሩም!" ከ45 ደቂቃ በኋላ ጨዋታው ሊቀጥል ሲል አሁንም ደጋፊዎች ተመሳሳይ ድርጊት ፈጸሙ! በዚህም ምክንያት ዳኛው "ይህ ጨዋታ አይቀጥልም" ብለው ለመሰረዝ ተገደዋል። ​😀 የኔዘርላንድ ደጋፊዎች ለክለባቸው ያላቸው ፍቅር እና ስሜት አንዳንዴ ከቁጥጥር ውጪ እንደሚሆን ይታወቃል። የዛሬው ግን ለየት ያለ ሆኗል! ​እንዲህ አይነት ደጋፊ ይመቻችኋል ወይስ ስፖርታዊ ጨዋነት ይጎድለዋል? ሀሳባችሁን ስጡን! 👇 @zemensports @zemensports

ኤብሬቺ ኤዜ በ47 ዓመታት ውስጥ በሰሜን ለንደን ደርቢ ላይ ሃትሪክ የሰራ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። @zemensports
ኤብሬቺ ኤዜ በ47 ዓመታት ውስጥ በሰሜን ለንደን ደርቢ ላይ ሃትሪክ የሰራ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። @zemensports

📢📢 5️⃣0️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ ብር ሽልማት ከዘመንቤት!🇬🇧 ሼር👇ፎሎው ካላረጉ አይሸለሙም!!! ﹌﹌﹌ አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቶተንሀም﹌﹌﹌﹌ 🏆🏆🏆🏆🏆�
📢📢 5️⃣0️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ ብር ሽልማት ከዘመንቤት!🇬🇧 ሼር👇ፎሎው ካላረጉ አይሸለሙም!!! ﹌﹌﹌ አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቶተንሀም﹌﹌﹌﹌ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 የፊታችን እሁድ November 23 🗓 አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቶተንሀም የሚጫወቱ ይሆናል። ዘመንቤት የጨዋታውን ትክክለኛ ጎል ውጤት 50 ሰው በፌስቡክ 50 ሰው በቴሌግራም በትክክል ለሚገምቱ 100 የስፖርት አፍቃሪያን ለእያንዳንዳቸው ወደ ዘመንቤት የግል አካውንታቸው የ500 ብር ሽልማት ገቢ ያደረጋል። በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ።💰💰💰💰 www.zemenbet.com

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አውሬው አጥቂ በዚ ሲዝን በ20 ጨዋታ 32 ጎል እና 3 አሲስት ማድረግ ችሏል አጠቃላይ በ20 ጨዋታ 35 የጎል አስተዋፆ 🤯😤🩵 @zemensports @zemensports
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አውሬው አጥቂ በዚ ሲዝን በ20 ጨዋታ 32 ጎል እና 3 አሲስት ማድረግ ችሏል አጠቃላይ በ20 ጨዋታ 35 የጎል አስተዋፆ 🤯😤🩵 @zemensports @zemensports

🚨⚽️ OFFICIAL : ሀራ ኬን የባየርን ሙኒክ የጥቅምት ወር ምረጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል ። @zemensports @zemensports
🚨⚽️ OFFICIAL : ሀራ ኬን የባየርን ሙኒክ የጥቅምት ወር ምረጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል ። @zemensports @zemensports

የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች Share➠ @zemensports Share➠ @zemensports
የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች Share➠ @zemensports Share➠ @zemensports

በዚህ የውድድር ዘመን ሰንደርላንድ ከለንደን ክለቦች ጋር በፕሪሚየር ሊጉ : ✅ 3 – 0 ዌስትሀም ✅ 2 – 1 ብሬንትፎርድ 🤝 0 – 0 ክሪስታል ፓላስ ✅ 2 – 1 ቼልሲ 🤝 2 – 2 አርሰናል U
በዚህ የውድድር ዘመን ሰንደርላንድ ከለንደን ክለቦች ጋር በፕሪሚየር ሊጉ : ✅ 3 – 0 ዌስትሀም ✅ 2 – 1 ብሬንትፎርድ 🤝 0 – 0 ክሪስታል ፓላስ ✅ 2 – 1 ቼልሲ 🤝 2 – 2 አርሰናል Unbeaten against the capital’s finest. 💪 @zemensports @zemensports

Your winning journey is a few clicks away! Register with promocode EZRA and get a powerful 200% boost to start strong. 🤑 🤩�
Your winning journey is a few clicks away! Register with promocode EZRA and get a powerful 200% boost to start strong. 🤑  🤩🤩🤩🤩 🤑 Promocode : EZRA Register Now: https://3589408.megapari-574673.net IOS PWA: https://3589.megapari-574673.net

ቤቲንግ ለምትጫወቱ በሙሉ መልካም ዜና🔥 ከታክስ ነጻ የሆነ International ቤቲንግ ቤት ይቀላቀሉ MEGA PARI ይባላል ተቀላቀሉ PROMOCODE👉 EZRA በዚ ኮድ ሲገቡ እስከ 35,880
ቤቲንግ ለምትጫወቱ በሙሉ መልካም ዜና🔥 ከታክስ ነጻ የሆነ International ቤቲንግ ቤት ይቀላቀሉ MEGA PARI ይባላል ተቀላቀሉ PROMOCODE👉 EZRA በዚ ኮድ ሲገቡ እስከ 35,880 ብር ቦነስ ያገኛሉ መመዝገቢያ  👉 https://3.megapari-476812.net

ቤቲንግ ለምትጫወቱ በሙሉ መልካም ዜና🔥 ከታክስ ነጻ የሆነ International ቤቲንግ ቤት ይቀላቀሉ MEGA PARI ይባላል ተቀላቀሉ PROMOCODE👉 EZRA በዚ ኮድ ሲገቡ እስከ 35,880
ቤቲንግ ለምትጫወቱ በሙሉ መልካም ዜና🔥 ከታክስ ነጻ የሆነ International ቤቲንግ ቤት ይቀላቀሉ MEGA PARI ይባላል ተቀላቀሉ PROMOCODE👉 EZRA በዚ ኮድ ሲገቡ እስከ 35,880 ብር ቦነስ ያገኛሉ መመዝገቢያ  👉 https://3.megapari-476812.net

🚨 BREAKING! አሰልጠኝ ብሬንዳን ሮጀርስ ከሴልቲክ አሰልጣኝነታቸው ለቀዋል። @zemensports @zemensports
🚨 BREAKING! አሰልጠኝ ብሬንዳን ሮጀርስ ከሴልቲክ አሰልጣኝነታቸው ለቀዋል። @zemensports @zemensports

የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ [OBN] የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታ የማስተላለፍ መብት በመግዛቱ ነገ ከሼር ካምፓኒው ጋር ውል ይፈራረማል። የውሉ ርዝመት ከ 1-2 ዓመት ድረስ ሊደርስ እንደሚችል ተሰም
የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ [OBN] የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታ የማስተላለፍ መብት በመግዛቱ ነገ ከሼር ካምፓኒው ጋር ውል ይፈራረማል። የውሉ ርዝመት ከ 1-2 ዓመት ድረስ ሊደርስ እንደሚችል ተሰምቷል። ኢቲቪ ፣ ፋና ቲቪ ፣ አርትስ ቲቪ እና ኢቤኤስ የፕሪሚየር ሊጉን የቀጥታ ስርጭት መብት ለመግዛት ተጫራች ነበሩ። @zemensports @zemensports

🚨 ሩበን አሞሪም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ኑሳየር ማዝራዊ ከአለም አቀፍ እረፍት በኋላ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደሚመለሱ ተስፋ አድርጉአል። [standardsport] SHARE @zemensports
🚨 ሩበን አሞሪም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ኑሳየር ማዝራዊ ከአለም አቀፍ እረፍት በኋላ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደሚመለሱ ተስፋ አድርጉአል። [standardsport] SHARE @zemensports SHARE @zemensports

አንድሬ ኦናና ከኢንተርናሺናል ብሬክ ጨዋታ በኃላ ወደ ቤት ሲመለስ... @zemensports
+2
አንድሬ ኦናና ከኢንተርናሺናል ብሬክ ጨዋታ በኃላ ወደ ቤት ሲመለስ... @zemensports