ch
Feedback
Apostolic Songs

Apostolic Songs

前往频道在 Telegram

Official channel for the Apostolic Songs app

显示更多
8 706
订阅者
+924 小时
+527
+18030

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+176
在0个频道中
六月 '26
+204
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+453
在11个频道中
Get PRO
四月 '26
+226
在9个频道中
Get PRO
三月 '26
+219
在7个频道中
Get PRO
二月 '26
+182
在7个频道中
Get PRO
一月 '26
+195
在11个频道中
Get PRO
十二月 '25
+169
在4个频道中
Get PRO
十一月 '25
+156
在9个频道中
Get PRO
十月 '25
+151
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+284
在6个频道中
Get PRO
八月 '25
+375
在18个频道中
Get PRO
七月 '25
+232
在6个频道中
Get PRO
六月 '25
+405
在7个频道中
Get PRO
五月 '25
+236
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+254
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+314
在6个频道中
Get PRO
二月 '25
+170
在4个频道中
Get PRO
一月 '25
+267
在5个频道中
Get PRO
十二月 '24
+282
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+241
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+274
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+365
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+404
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+405
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+299
在7个频道中
Get PRO
四月 '24
+223
在3个频道中
Get PRO
三月 '24
+459
在4个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 278
在2个频道中
Get PRO
一月 '240
在3个频道中
Get PRO
十二月 '230
在4个频道中
Get PRO
十一月 '23
+23
在5个频道中
Get PRO
十月 '23
+911
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
20 七月+6
19 七月+9
18 七月+7
17 七月+5
16 七月+11
15 七月+9
14 七月+13
13 七月+7
12 七月+11
11 七月+10
10 七月+1
09 七月+6
08 七月+16
07 七月+12
06 七月+6
05 七月+15
04 七月+6
03 七月+9
02 七月+9
01 七月+8
频道帖子
🎬 ቀላል ግን ጠቃሚ መረጃ! አፖስቶሊክ ሶንግንስ — ክፍል 4 ጥቂት ጠቃሚ ሃሳቦችና መደረግ የሌለባቸው ነገሮች 🔐 ሁልጊዜ ወደ አፖስቶሊክ ሶንግ የገባህበትን ኢ-ሜይል አስታውስ! 🔐 የመዝሙር ግዢ ከፈጸምክ በኋላ የተላከልህንን ቁጥር ለማንም አታጋራ! 🔐 ክፍያ ከመፈጸምህ በፊት የአካውንት ቁጥሩንና የምትከፍለውን መጠን አረጋግጥ! እገዛ ለማግኘት @ApostolicSongsSupport ይግቡ፣ የአፖስቶሊክ ሶንግስ ሰራተኞች እርስዎን ለመርዳት ዝግጁ ናቸው! — 🎬 Apostolic Songs 101 — Ep. 4 Final lesson: a few helpful tips, and a few things to avoid. 🔐 Remember your sign-up email. Never share your Voucher Number. Check payment details before paying. For help, search @ApostolicSongsSupport on Telegram. The team will assist you.

2
ቀላል ግን ጠቃሚ መረጃ! አፖስቶሊክ ሶንግንስ — ክፍል 3 ወደ አጥቢያህ የመክሊት ሱቅ መሄድ አልቻልክም? እንግዲያውስ ቴሌግራምን በመጠቀም በቀላል መንገድ የአልበም ቁጥር መግዛት ትችላለህ። 🤖 @A
ቀላል ግን ጠቃሚ መረጃ! አፖስቶሊክ ሶንግንስ — ክፍል 3 ወደ አጥቢያህ የመክሊት ሱቅ መሄድ አልቻልክም? እንግዲያውስ ቴሌግራምን በመጠቀም በቀላል መንገድ የአልበም ቁጥር መግዛት ትችላለህ። 🤖 @ApostolicPayBot የሚለውን ክፈትና የምትፈልገውን አልበም ምረጥ፣ ቦቱ በሚያስቀምጥልህ የክፍያ አማራጮች በመክፈልና የከፈልክበትን ደረሰኝ ስክሪን ሾት በማድረግ መላክ ትችላለህ! የአፖስቶሊክ ሶንግስ ሰራተኞች ደረሰኙን በላክበት ቦት ላይ ቁጥሩን ይልኩልሃል! አለቀ! ይህን ያህል ቀላል ነው! 🎬 Apostolic Songs 101 — Ep. 3 Can't go to a መክሊት shop? You can get a Voucher Number on Telegram. 🤖 Open @ApostolicPayBot. Choose albums. Pay. Send the receipt. The team sends your Voucher Number back in chat.
4 293
3
🎬 ቀላል ግን ጠቃሚ መረጃ! አፖስቶሊክ ሶንግንስ — ክፍል 2 በመተግበሪያው ውስጥ የተቆለፈ አልበም አይታችኋል? እነሆ መልሱ። 🔑 መክሊት ቁጥር — የተቆለፉ መዝሙሮችን የሚከፍት 16 አሃዝ ኮድ።
🎬 ቀላል ግን ጠቃሚ መረጃ! አፖስቶሊክ ሶንግንስ — ክፍል 2 በመተግበሪያው ውስጥ የተቆለፈ አልበም አይታችኋል? እነሆ መልሱ። 🔑 መክሊት ቁጥር — የተቆለፉ መዝሙሮችን የሚከፍት 16 አሃዝ ኮድ። በአጥቢያው የመክሊት ሱቅ ወይም በ @ApostolicPayBot ማግኘት ይቻላል። 🎬 Apostolic Songs 101 — Ep. 2 Seen a locked album in the app? Here is what to do. 🔑 A Voucher Number is a 16-digit code that opens the locked songs. Get one at your local መክሊት shop, or through @ApostolicPayBot.
8 468
4
🎬 ቀላል ግን ጠቃሚ መረጃ! አፖስቶሊክ ሶንግንስ — ክፍል 1 "Apostolic Songs ምንድነው?" ብሎ ሁልጊዜ የሚጠይቃችሁ ወንድም አለ? ይሄ ለእሱ ነው። አሁኑኑ ላኩለት! በቤተክርስቲያን ውስጥ
🎬 ቀላል ግን ጠቃሚ መረጃ! አፖስቶሊክ ሶንግንስ — ክፍል 1 "Apostolic Songs ምንድነው?" ብሎ ሁልጊዜ የሚጠይቃችሁ ወንድም አለ? ይሄ ለእሱ ነው። አሁኑኑ ላኩለት! በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚለቀቁ መዝሙሮችን ሁሉ በአንድ ቦታ — ቀላል፣ ፈጣን፣ ለቅዱሳን ሁሉ! 🎬 Apostolic Songs 101 — Ep. 1 That brother who keeps asking "what's Apostolic Songs?" → send him this. Every church songs, one app. Simple, fast, yours.
9 300
5
የተወደዳችሁ ቅዱሳን! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነጽሑፍ ክፍል ከዚህ በፊት ስትጠቀሙበት የነበረውን የApostolic Songs መተግበሪያን በየጊዜው እያሻሻለና ለተጠቃሚዎ
የተወደዳችሁ ቅዱሳን! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነጽሑፍ ክፍል ከዚህ በፊት ስትጠቀሙበት የነበረውን የApostolic Songs መተግበሪያን በየጊዜው እያሻሻለና ለተጠቃሚዎች ምቹ፣ ቀልጣፋና ቀላል እንዲሆን ለማድረግ እየሰራ ይገኛል። በቅርቡ ደግሞ አዲስ የድር-ገፅ አገልግሎት (open.asmeklit.com) ማስተዋወቁ የሚታወስ ነው። እነዚህን አገልግሎቶች ለእናንተ ቅዱሳን የበለጠ ምቹ፣ ቀልጣፋና ቀላል ለማድረግ ከ10 ደቂቃ በላይ የማይፈጅ መጠይቅ ያዘጋጀን ሲሆን ከታች በተመለከተው ሊንክ በመግባት አስተያየትዎን፣ ሲጠቀሙ ያጋጠሙዎን ችግሮችና ሌሎች ሃሳቦችን እንዲሰጡን በትህትና እየጠየቅን ጊዜ ሰጥተው የሚሞሉትን መጠይቅ በእርግጠኝነት አገልግሎታችንን የበለጠ ለማሻሻል እንደሚረዳን በማረጋገጥ ነው። ጌታ ኢየሱስ ስለ እሺታችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ! 🙏 — Greetings, brothers and sisters. The questionnaire in the link below was prepared by the Audiovisual Team of the Ethiopian Apostolic Church. It helps us understand how you listen to songs, and what challenges you face using the Apostolic Songs app and the new website (open.asmeklit.com), so we can improve them for you. It is short, won't take more than 10 minutes of your time. Please make sure you fill it in so we can serve you better. God bless you! 🙏 👇 https://dasesa.co/survey/respond/WfOlx5Ij0S
10 651
6
አፖስቶሊክ ሶንግስ በድረ-ገጽ መምጣቱን ሰምተዋል! ከዚህ በፊት በመተግበሪያ ብቻ ስንጠቀምበት የነበረው አፖስቶሊክ ሶንግስ በድረ-ገጽ መምጣቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው! አሁኑኑ ባለዎት ኮምፒውተ
አፖስቶሊክ ሶንግስ በድረ-ገጽ መምጣቱን ሰምተዋል! ከዚህ በፊት በመተግበሪያ ብቻ ስንጠቀምበት የነበረው አፖስቶሊክ ሶንግስ በድረ-ገጽ መምጣቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው! አሁኑኑ ባለዎት ኮምፒውተርና ታብሌት ወይም መፈለጊያ ተጠቅመው ድረ-ገጹን ይክፈቱ! 👉 open.asmeklit.com ወደ ድረ-ገጹ ለመግባት በስልክዎ ላይ ለመተግበሪያው የተጠቀሙትን ኢሜይል ይጠቀሙ። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ የሰሟቸው ዝማሬዎች፣ የገዟቸውን የዝማሬ ሰንዱቆች ሁሉ በዚያ ያገኟቸዋል። በድረ-ገጹ ላይ ምን ምን ተካትተዋል? • መተግበሪያ መጫን አይጠይቅም! ለመዝለቅ መክፈት ብቻ በቂ ነው! • መዝሙሮቹን እየሰሙ እያለ የዝማሬዎቹ ግጥሞች በጎን በኩል እንዲታዩ ተደርገዋል! • ጽዮን ራዲዮ የሚለውን ሲጫኑ መለዋወጥ ሳያስፈልግ ቀኑን ሙሉ የጽዮን ዝማሬዎችን ሲሰሙ ይውላሉ! • መዝሙሮቹ እየተጫወቱ የዝማሬዎቹን ግጥሞች ሙሉ ስክሪኑ ላይ ማየት ይችላሉ! • የዝማሬ ግጥሞቹን ወደ PDF በመቀየር ለኳየር አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ!
7 167
7
没有文字...
6 051
8
open.asmeklit.com
1
9
Lyrics that follow the music, line by line. Now live in the app. 🎶 Sing along to the full Misrak Vol. 2 album 👇 https://asm
Lyrics that follow the music, line by line. Now live in the app. 🎶 Sing along to the full Misrak Vol. 2 album 👇 https://asmeklit.com/album/Mesrak2
8 469
10
没有文字...
1
11
ሰላም ለቅዱሳን በሙሉ! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ የህብረት መዘምራን የተዘጋጀውን “ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ” የተሰኘውን የህብረት ዝማሬ
ሰላም ለቅዱሳን በሙሉ! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ የህብረት መዘምራን የተዘጋጀውን “ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ” የተሰኘውን የህብረት ዝማሬ ቁጥር 2 አልበም መለቀቁን ሲያበስር በታላቅ በደስታ ነው! አልበሙ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ የሆነ ሲሆን በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት Apostolic Pay Bot ላይ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን በመተግበሪያው ላይ ማውረድ እንደምትችሉ እንገልፃለን። በዚሁ አጋጣሚ የApostolic Songs መተግበሪያ የተለያዩ ማሻሻያዎች የተደረጉበት ሲሆን ወደ Play Store ወይም App Store በመሄድ አፕዴት እንድታደርጉ እያስታወስን የመተግበሪያው ስሪትም (APP Version 4.4.8) መሆኑን ታረጋግጡ ዘንድ ከአክብሮት ጋር እናስታውሳለን! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል ሚያዚያ 2018 ዓ.ም
19 646
12
ሰላም ለቅዱሳን በሙሉ! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ የህብረት መዘምራን የተዘጋጀውን “ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ” የተሰኘውን የህብረት ዝማሬ
ሰላም ለቅዱሳን በሙሉ! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ የህብረት መዘምራን የተዘጋጀውን “ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ” የተሰኘውን የህብረት ዝማሬ ቁጥር 2 አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ለእግዚአብሔር ክብር፣ ለብዙዎች መታነጽና መጽናናት እየሆነ ያለው የዝማሬ ጸጋ አሁንም በተለያየ አቅጣጫ እያደገና እየሰፋ ስላለ ክብር ይህንን ጸጋ ለሚያፈስሰው የብርሃናት አባት ይሁን! የዝማሬ አልበሞችን ለማዘጋጀት ብዙ መስዋዕትነትን ይጠይቃልና ይህንን የዝማሬ አልበም በታላቅ ያዘጋጁትና መዘምራንን ጨምሮ በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ የቤተክርስቲያን አምላክ ኢየሱስ በማያልቀው በረከት እንዲባርክ ጸሎታችንም ምኞታችንም ነው። አልበሙ በቅርብ ቀናት ውስጥ በApostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ የሚሆን ሲሆን ቅዱሳን ሁሉ ዝማሬዎቹን በተለያዩ የግዢ አማራጮች በማውረድ ጸጋውን፣ ቤተክርስቲያንን እና አገልግሎቱን ትደግፉ ዘንድ በኢየሱስ ፍቅር እናሳስባለን። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል ሚያዚያ 2018 ዓ.ም
18 180