AlltechUp.com
前往频道在 Telegram
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
显示更多3 409
订阅者
-324 小时
-207 天
-10330 天
帖子存档
3 409
የዛሬ 5,000,000 ሚሊየን Combo😍
Click & Join #Major Varified👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094
3 409
#Attention ❤❤❤❤❤❤❤
የቴሌግራም አዲሱ አፕሊኬሽን (Mini App) በአዲስ እይታና አሰራር የተለመደውን #የክሪፕቶ ዓለም እየቀየረ ለመሆኑ መጠራጠር አይገባም:: #Notcoin በቀደደው #ቦይ ለማየትና ለማስተዋል እንኳን በሚከብድ መልኩ #Game_Clickers እንደአሸን እየፈሉ ነው:: ከጊዜ አንጻር የትኛውን ጀምረን የትኛውን እንደምንተው ለመምረጥም ከባድ ሆኗል::
የሆነው ሆኖ በኋላ ላለመቆጨት የተለያዩ ምክንያታዊ መስፈርቶችን በማውጣት የመረጥነውን መጀመር ግድ ይለናል::
በዚህ መሰረት የራሳችሁ ተጨማሪ መረጃ ማሰባሰብና በምክንያት መወሰን እንደተጠበቀ ሆኖ በእኔ መስፈርት ብትጀምሯቸው ጠቃሚ የሚመስሉኝን ሳስተዋውቃችሁ እንደቆየሁ ሁሉ አሁንም እቀጥላለሁ::
#Dog
አዲሱ ህዝብ እየተረባረበት ያለው የቴሌግራም አፕ #Dog ሲሆን ሎጎውን የተጠቀመውም የቴሌግራም ባለቤት #Pavel_Durov ስልጠና ሲሰጥ የሳለው የውሻ ምስል ነው::
👉 ከጅምሩ Varified የተደረገ ነው
👉 ምንም #Tap የሚደረግ ስለሌለው ጊዜ አይጠይቅም
👉 ነጥብ (Coin) የሚሰጠው #Telegram መጠቀም የጀመራችሁበት ጊዜ በማስላት (Username ሊኖራችሁ ግድ ይላል)፣ #በቴሌግራም_ፕሪሚየም ተጠቃሚነት እና ጓደኞችን በራስ #link invite በማድረግ ብቻ ነው።
ስለሆነም ከእናንተ የሚጠበቀው ጀምራችሁ ወደ ሌላ ሥራ ማምራት ብቻ ነው።
ጊዜ ሳትወስዱ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=0xeSeNHEQheMiOOcKpn2Lw
3 409
#Major_App
አንድ ሰው #Major ሲቀላቀል ሁለታችንም እኩል 30 ⭐️
Premium ከሆነ ደግሞ 100⭐️ ያገኛል።
የ⭐️ ነጠብ አሰባሰብ Tap ማድረግ ስለሌለው በአብዛኛው #Task በማከናወን የሚሰበሰብና ጊዜ የማይጠይቅ በመሆኑ ብዙ ሺህ ሰው ይቀላቀላል ብዬ ጠብቄ ነበር። ግን ምንም🙄😳🙊
እስከአሁን 100 የማይሞሉ ሰዎች ናቸው የጀመሩት። ይሁንና የ⭐️ ነጥብ መሰብሰብ እንኳን ባትፈልጉ ጀምራችሁ ብትተዉት ምን አለበት❓በመጀመራችሁ ብቻ ቢያንስ እኔ 30⭐️ ባገኝ ምን አለበት❓
እናም በዚህ ቻናል የምትገኙ 6,000 አካባቢ Followers ከታች ባለው #link በመጀመር ብቻ ትብብር እንድታደርጉ ከታላቅ አክብሮት ጋር እጠይቃለሁ። 11ውን ወደ 100 ሺህ አካባቢ አስጠጉልኝ🙋🤗
https://t.me/major/start?startapp=537114094
3 409
#Tapswap Codes
Cryptocurrency worldwide news
1st code 👉 3PM71AK03X
2st code 👉 delisting
.
.
.
.
እግረ መንገዳችን . . .
ልክ #እንደTiktok ነጥቦችን በመሰብሰብ Toncoin እንሸለም። በዚህ link በመጀመር በጋራ ነጥቦችን እንሰብስብ🙋🤗
https://t.me/major/start?startapp=537114094
👑
30⭐️ invite bonus for you and your friend
100⭐️ if you are/your friend Premium Major
3 409
እለታዊ 5,000,000 Combo 👆👆👆
#Pepe 👇👇
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=537114094
3 409
#የStar ነጥቦችን በመሰብሰብ Toncoin ተሸለሙ:: Tap የለው ምን የለው: :
ስትጀምሩ 15 ነጥቦችን premium ከሆናችሁ 50 ነጥቦችን ታገኛላችሁ:: የተለያዩ Tasks በማከናወን ደግሞ ከ3000 በላይ ነጥቦችን ትሰበስባላችሁ::
ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094
👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars!
15⭐️ invite bonus for you
50⭐️ if you are Premium Major
#Pepe በመሰብሰብ በቀጥታ ወደ #USDT መቀየር ትችላላችሁ:: ይሄም #Tap ማድረግ የለውም:: በየ3 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው::
ጀምሩ 👇👇
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5614427854
3 409
Tapswap New video Code:
Memes & Cryptocurrencies - 4D80N74
Get started in Crypto - TRIBALISM
3 409
#ከፍ_እንበል😻🙏💃
ቴሌግራም ለመጀመሪያው ጊዜ #የTikTok ዓይነት "ጨዋታ" ጀምሯል። በተጨማሪም #Star ብሎ የሰየመውን የስጦታ አሰጣጥ (ሽያጭም ይካሄድበታል) ለማስተዋወቅ #Major በተሰኘ #MiniApp በደረጃ እያወዳደረ #የTon ሽልማት መስጠት ጀምሯል።
በዚህም መሰረት ከዚህ ወር ጀምሮ ምርጥ ደረጃ ያላቸው ተሳታፊዎች #Toncoin ይሸለማል፣ እናም እስቲ #ከTap_Tap አንድ ደረጃ ከፍ ብለን እንሳተፍ።
ጓደኞቻችንን #በሪፈራል link በማስጀመር፣ የተለያዩ #Tasks/ተግባራት በማከናወን፣ #Stars ስጦታ ለሌሎች በመለገስ እና በመቀበል ደረጃና ሽልማት ማግኘት ይቻላል።
ስለሆነም በጠቅላላው ከ26 ሺህ በላይ ከሆናችሁት #የFacebook እና #የቴሌግራም ተከታዮቼ ቢያንስ 10 ሺህ ያህሉ ከእኔ ማስፈንጠሪያ ብትጀምሩ እና ብንሸላለም መልካም ይመስለኛል።
እንደ ሁል ጊዜው እንደምታኮሩኝ አልጠራጠርም።
እንጀምር 👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094 👑
እየሄድን . . . 💃🚶🏃
በዚህ link ስትገቡ እኩል 15 ነጥብ ነው የምናገኘው - 😍🤗
3 409
+1
#Yescoin_ነገረ_Tap_Tap
ነገሮች ቦታ ቦታቸውን እየያዙ ይመስላል። #Yescoin የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቅቆ ወደ ሁለትኛ ምዕራፍ (እስከ 1,000,000 ሽልማት የሚለገስበት) የሚሸጋገርበት ጊዜ መድረሱን አሳውቋል:: August 10/2024 አጠቃላይ #Coin የመሰብሰብ ሂደቱ ማጠናቀቂያ ሊሆን እንደሚችል አሳውቋል። አሁንም ወደ አንድ ወር አካባቢ ጊዜ አለ ማለት ነው። #Yescoin #በTonblokchain ወደ Token ለመቀየር ከቴሌግራም ጋር ከተፈራረሙት አንዱ እንደሆነ ይታወቃል።
ስለዚህ የጀመራችሁ ቀጥሉበት። ያልጀመራችሁ ከታች ባለው #link ጀምሩና ተጠቀሙበት 👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l
ሌሎች ሰፊ ተቀባይነት ያገኙት (Tapswap, Hamster እና Blum) #ከYescoin በፊት እንደሚቆሙና ወደ ቀጣይ የግብይት ምዕራፍ እንደሚሸጋገሩ በተለያዩ መንገዶች እየገለፁ ነው:: ምንም ቢዘገዩ ግን መጪው የ2017 አዲስ ዓመት በእርግጥም የአዲስ ህይወትና ምእራፍ መባቻ እንደሚሆን አልጠራጠርም☺🙋❤
3 409
#pepe የሰበሰባችሁ July 12/2024 ግብይት ይፋ እንደሚደረግ አስታውቋል። #Exchange የሚለውን link በመንካትም መቀየር ትችላላችሁ።
ያልጀመራችሁ በቀሩት ቀናት ትንሽም ቢሆን ሰብስቡ። Tap የሚደረግ የለውም። በአራት ሰዓቱ እየገቡ Claim ማድረግ ነው።
በዚህ #link 👇 ጀምሩ
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=537114094
(በራሳችሁ link ጋደኞቻችሁን መጋበዝ አትርሱ)
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
