AlltechUp.com
前往频道在 Telegram
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
显示更多3 409
订阅者
-324 小时
-207 天
-10330 天
帖子存档
3 408
#Update - ለጥንቃቄ
#Blumን በተመለከተ የሚወጡትን መረጃዎች ማረጋገጥ አልተቻለም። በርካቶች #ሙሉ App ሲስተሙ፣ Channel እና Bot Admin እንዲሁም የX (App) admin Pokers በመባል በሚታወቁት የሩሲያ ሀከሮች Hack ተደርጓል እያሉ ነው። ሌሎች ደግሞ አክተደረገም እያሉ ነው:: ከገለልተኛ ወገኖች ማረጋገጫ እስኪገኝ ድረስ Blum የምትጫወቱ ጥንቃቄ አድርጉ::
በተለይም @Username, @Account_name password ወይም ሌላ ማናቸውም የግል መረጃ የሚጠይቁ #Tasks ከመንካት ተቕቆጠቡ:: አስገብታችሁ ከሆነም logout አድርጉ::
3 408
#የTapswap youtube #Tasks ኮዶች ላመለጣቹ ከዚህ በታች አስቀምጬላችኋለሁ (ወደ YouTube ከገባችሁ በኋላ ተመልሳችሁ #Codeን ለማስገባት ቢያንስ #Videoው የሚፈጀውን ጊዜ ያህል መጠበቀ ይኖርባችኋል - ለምሳሌ Videoው 4:05 የሚወስድ ከሆነ ኮዱን የምታስገቡት 4:05 ደቂቃ ቆይታችሁ መሆን አለበት ማለት ነው)
● TapSwap education - 030072
● Learn what the ton - 548719
● Watch New Video - 5
● Watch the first video - 739002
● TapSwap education - What the bitcoin is - D57U94
● Learn 5 Crypto Terms - 2614907
● New in The crypto world - 739551
● watch the first Token Video - D57U94
3 408
#Blum ላይ ምን ተፈጠረ❓😁
.
.
.
ብዙዎች 'Blum bot ላይ Hacked by pokeres' የሚለውን በማየት ምን እንደተፈጠረ በተለያዩ መንገዶች ጠይቃችሁኛል:: አንዳአንዶቻችሁም Hack እንደተደረገ ገልጻችሁልኛል::
ችግሩ የተፈጠረው የድርጅቱን Varified የሆነ የTelegram Channel ስለማትከታተሉ ነው:: በዚህ ቻናል በተጋራው መረጃ Blum ማብቂያው እየተዳረሰ በመሆኑ ወደ አዲስ ደረጃ ከፍ ብሏል:: በዚህም መሰረት play ስታደርጉ -1, 1, 3 (love), 8 (Smile) የመሳሰሉ ነጥቦች የሚያስገኙ ተጨምሮበታል:: የተሻለ Blum መሰብሰብ የምትችሉበት መልካም አጋጣሚ ነው - ተጠቀሙበት:: ከዚህ ውጭ ምንም የተፈጠረ የለም:: 😁🙏
3 408
የባይናንስ አካውንት ክፈቱ ፤ Varified አድርጉ። እስከ 0.003 BTC ተሸለሙ
የBinance አክውንት ለመክፈት #Link 👇👇
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS
3 408
ሰዓቱ የሚቆጥረው በምክንያት ነው🙏
.
.
.
💃1. ነገ (ከ18 ሰዓታት በኋላ #ከHamster_kombat የምንሰው የምስራች ወይም የሚደርሰን ስጦታ (aidrop) ይኖራል። ሰዓቱ እየቆጠረ ነው - ጉዳዩ ግን በሚስጥር ተይዛል። ❤👏
💃2. ከ214 ሰዓታት በኋላ July 10/2024 ይሆናል። ከፕሮጀክቱ ጋር ቅርበት ያላቸው ባለሙያዎች እለቱና ሰዓቱ #Hamster_Kombat #Tap ማድረግ በይፋ የሚጠናቀቅበትና ወደቀጣይ ምዕራፍ የሚሸጋገርበት እንደሆነ እየገለፁ ነው:: 👏❤
#Tapswap ዛሬ ወይም ነገ ስለቀጣይ አዲስ መረጃ እንሰማለን👏🙏
3 408
ጠቃሚ መልእክት#Binance በreferal አካውንት ለሚከፍቱ እስከ 0.003 BTC እንደሚሸልም ይታወቀል። #Tap የምታደርጉትን Coin ለመሸጥም ሆነ ለመሸለም #የBinance አካውንት እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ Passport ወይም National I'd ያላችሁ በዚህ link ክፈቱ። ነገር ግን መክፈት ብቻ ሳይሆን Varified ማድረግም ግድ ነው። በርካቶቻችሁ አካውንት የከፈታችሁ ቢሆንም #Varified ያደረጋችሁት 4% አትሞሉም። ስለሆነም #Varified ያልተደረገ አካውንት ለምንም አገልግሎት ሊውል የማይችል በመሆኑ በጥንቃቄ መረጃዎችን በመሙሉት ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ያልከፈታሁ በዚህ 👇link ተከትላችሁ ክፈቱ🤗 https://www.binance.com/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_CPAODLGS8DS
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
