ch
Feedback
Munib Network

Munib Network

前往频道在 Telegram

ስለ ቁርኣን አንቀፆች፣ ሀዲሶች፣ ኢስላማዊ ማሳሰቢያዎች ፣ ዜናዎች እና ሌሎችም ልጥፎችን ከሙኒብ ኔትዎርክ ይከታተሉ።

显示更多

📈 Telegram 频道 Munib Network 的分析概览

频道 Munib Network (@munib_net) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 99 250 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 386,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 326

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 99 250 名订阅者。

根据 03 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -3 881,过去 24 小时变化为 -181,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ስለ ቁርኣን አንቀፆች፣ ሀዲሶች፣ ኢስላማዊ ማሳሰቢያዎች ፣ ዜናዎች እና ሌሎችም ልጥፎችን ከሙኒብ ኔትዎርክ ይከታተሉ።

凭借高频更新(最新数据采集于 04 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

99 250
订阅者
-18124 小时
-8927 天
-3 88130 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '260
在0个频道中
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+3 803
在7个频道中
Get PRO
二月 '25
+6 646
在7个频道中
Get PRO
一月 '25
+5 786
在10个频道中
Get PRO
十二月 '24
+11 246
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+12 721
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+13 329
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+17 400
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+23 766
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+28 464
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+17 171
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+16 291
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+15 840
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+9 702
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+8 419
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+3 916
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+4 641
在4个频道中
Get PRO
十一月 '23
+2 489
在4个频道中
Get PRO
十月 '23
+5 528
在4个频道中
Get PRO
九月 '23
+6 558
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ 🌙 Munib_net
እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ 🌙 Munib_net

2
እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ 🌙 Munib_net
እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ 🌙 Munib_net
965
3
ሰበር መረጃ 👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል አርብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ። ኢድ ሙባረክ
1 007
4
没有文字...
1 770
5
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የረመዷን የኢፍጣር ፓኬጅ የአንድ ቤተሰብ ፓኬጅ 6000 ብር 1000742126386 Ibmumasoud Islamic center “ ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው እኩል ምንዳ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የረመዷን የኢፍጣር ፓኬጅ የአንድ ቤተሰብ ፓኬጅ 6000 ብር 1000742126386 Ibmumasoud Islamic center “ ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው እኩል ምንዳ ይኖረዋል “ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ስልክ ቁጥር 0904366666 0930001037
1 462
6
没有文字...
1
7
በአላህ ፍቃድ የ40 ቤተሰብ ተሸፍኖል አልሀምዱሊላህ ... የሚቀረው 560ቤተሰብ ነው ! የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ 100038811544+3
በአላህ ፍቃድ የ40 ቤተሰብ ተሸፍኖል አልሀምዱሊላህ ... የሚቀረው 560ቤተሰብ ነው ! የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ  1000388115444 ♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101 ♢ አቢሲኒያ ባንክ      227989898 ♢ ራሚስ ባንክ     1010058695601 Munib_net
1 551
8
በአላህ ፍቃድ የ40 ቤተሰብ ተሸፍኖል አልሀምዱሊላህ ... የሚቀረው 560ቤተሰብ ነው ! የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ  1000388115444 ♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101 ♢ አቢሲኒያ ባንክ      227989898 ♢ ራሚስ ባንክ     1010058695601 Munib_net
1 107
9
ረመዷንን ከመሳኪኖች ጋር በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ በሺወች ለሚቆጠሩ የአላህ ባሪያወች የረመዷን ፊጥራ ድጋፍ ይደረጋል ። እና 600 ቤተሰቦች የረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ለማድረግ ነበር የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ  1000388115444 ♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101 ♢ አቢሲኒያ ባንክ      227989898 ♢ ራሚስ ባንክ     1010058695601 munib_net
1 133
10
ረመዷንን ከመሳኪኖች ጋር በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ በሺወች ለሚቆጠሩ የአላህ ባሪያወች የረመዷን ፊጥራ ድጋፍ ይደረጋል ። እና 600 ቤተሰቦች የረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ለማድረግ ነበር የአንድ ቤተሰብ የረመዷን ወጪ 4,000 ብር ነው። በባንክ ገቢ ለማድረግ ♢ ንግድ ባንክ  1000388115444 ♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101 ♢ አቢሲኒያ ባንክ      227989898 ♢ ራሚስ ባንክ     1010058695601 munib_net
1
11
ተማሪ ካሊድ በሽር ከስድስት መቶ 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተማሪ ሆነ! በ2017 ዓ.ል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 በመቶ ተማሪዎ
ተማሪ ካሊድ በሽር ከስድስት መቶ 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተማሪ ሆነ! በ2017 ዓ.ል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አምጥተዋል ብለዋል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፡፡ 585 ሺህ 882 ተማሪዎች ፈተናውን መፈተናቸውንም አንስተዋል፡፡ፈተናውን ከወሰዱ 48,929 ተማሪዎች አልፈዋል። በ2017 ዓ.ሌ ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 8.4 ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ የትምህርት ዘመኑን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ካስመዘገቡት መካከል የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 5.2 በመቶ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ 11.4 በመቶ የ እንደሆኑ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ጠቅሰዋል፡፡ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡም በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦ 591 ወንድ (ተማሪ ካሊድ በሽር) ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት፤ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ፦562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት ፤ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት መሆናቸውን ጠቅሰዋል በመግለጫቸው፡፡ በ2017 ዓ.ል የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ የ2017 ዓ.ል የትምህርት ዘመን ማጠናቀቂያን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል። Munib_net
1 550
12
ሙሀረም 9-10 ሰኔ 27-28 (ጁምዓ እና ቅዳሜ) ረሱል (ﷺ)እንዲህ ብለዋል፦ ከረመዳን በመቀጠል በላጭየፆም ቀን የሙሀረም ወር ፆም ነው። ከግዴታ ሶላቶች በመቀጠል በላጭ የሶላት አይነት የሌሊት ሶላት ነው። 📚ሶሂህ ሙስሊም: 1163 @munib_net
1 580
13
በቱርክ ኢዝሚር ከተማ ትላንት ማታ ሰደድ እሳት የተነሳ ሲሆን፣ እስካሁን ከ400 በላይ ሰዎችን ከአደጋ ቦታ ማውጣት የተቻለ ሲሆን የአደጋ ጊዜ ሰራቶች እሳቱን በቁጠጥር ስር ለማድረግ እየተጉ እንደሚገ+3
በቱርክ ኢዝሚር ከተማ ትላንት ማታ ሰደድ እሳት የተነሳ ሲሆን፣ እስካሁን ከ400 በላይ ሰዎችን ከአደጋ ቦታ ማውጣት የተቻለ ሲሆን የአደጋ ጊዜ ሰራቶች እሳቱን በቁጠጥር ስር ለማድረግ እየተጉ እንደሚገኙ አስታውቀዋል። የእሳት አደጋው በሰው ህይወት ላይ ምንም አደጋ አላደረሰም። @munib_net
2 065
14
ይህ ውብ መስጂድ የሚገኘው እዚሁ አገራችን ውስጥ ነው በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ ማሻአላህ! የአላህ ቤት ሁሌም ውብ ነው ! @munib_net+2
ይህ ውብ መስጂድ የሚገኘው እዚሁ አገራችን ውስጥ ነው በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ ማሻአላህ! የአላህ ቤት ሁሌም ውብ ነው ! @munib_net
1 730
15
እንኳን ለ1446 ዓ. ሒ የዒደል አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል:: كل عام وأنتم إلى الله أقرب، وعلى الطاعة أدوم، وبعيد الأضحى أسعد وأجمل." @munib_net
2 359
16
👉🏾1446ኛው የኢደል አድሀ አረፋ በዓል ግንቦት 29/2017 ዕለተ ጁምአ እንደሚከበር ታወቀ። የሳኡዲ አረቢያ የስነፈለክ ባለሙያዎች ዛሬ አመሻሽ የዙልሂጃህ ወር አዲስ ጨረቃ ማየታቸውን ተከትሎ በ የኢደል-አድሀ በዓል ግንቦት 29/2017 በዕለተ ጁምአ ተከብሮ ይውላል። ከነገ ጀምሮ የዙልሂጃ ወር አንድ ብሎ ይጀምራል የውመል አረፋ ሀሙስ ቀን ላይ የሚውል ሲሆን ኢድ አል አድሀ ጁመዓ ቀን ላይ ይውላል ። በዚህም ወርቃማዎቹ ቀናቶች ከነገ ረቡዕ ጀምሮ በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች በጾም፣በኢባዳና በቅዱሱ የመስጂደል ሀረም በመሰባሰብ የሀጅ ስነስርዓት ያከናውናሉ። ሁላችንም በነዚህ በውድ ቀናት በተለያዩ ኢባዳወች እናሳልፍ ። @munib_net
2 408
17
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن حَجَّ لِلَّهِ فَلَمْ يَرْفُثْ، ولَمْ يَفْسُقْ، رَجَعَ كَيَومِ ولَدَتْهُ أُمُّهُ﴾ “ተገቢ ያልሆነ መጥፎ ነገር ከአንደበቱ ሳይወጣ የአላህን ትዕዛዝ ምንም ሳይጥስ ሐጅ ያደረገ ሰው ልክ እናቱ እንደወለደችው ቀን ከኃጢእቶቹ ሙሉ ጠርቶ ይመለሳል።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1521 @munib_net
2 303
18
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ قالَ عبدٌ لا إلَهَ إلّا اللَّهُ قطُّ مخلِصًا، إلّا فُتِحَت لَهُ أبوابُ السَّماءِ، حتّى تُفْضيَ إلى العرشِ، ما اجتَنبَ الكبائرَ﴾ “አንድ የአላህ ባሪያ ከታላላቅ ሃጢአቶች በመራቅ ጥርት አድርጎ ላ ኢላሃ ኢለላህ አይልም፤ ወደ አርሽ (ዙፋኑ) እስኪደርስ ድረስ የሰማይ በሮች የሚከፈቱለት ቢሆን እንጂ።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሀሰን ብለውታል፡ 3590 @munib_net
277
19
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الْكَيِّسُ  مَنْ  دَانَ نَفْسَهُ  وَعَمِلَ لِمَا بَعْدَ الْمَوْتِ، وَالْعَاجِزُ مَنْ أَتْبَعَ نَفْسَهُ هَوَاهَا، وَتَمَنَّى عَلَى اللَّهِ﴾ “ብልጥ ማለት ነፍሱን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው (ህይወቱ) የሰራ ነው። ሰነፍ ማለት ነፍሱን ዝንባሌዋን እያስከተላት በአላህ ላይ አጉል የተመኘ ነው።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2459 @munib_net
2 393
20
ብልጥ ማለት ለቀጣዩ አለም ቤቱ አሻራውን የሚያኖር ነው ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الْكَيِّسُ  مَنْ  دَانَ نَفْسَهُ  وَعَمِلَ لِمَا بَعْدَ الْمَوْتِ، وَالْعَاجِزُ مَنْ أَتْبَعَ نَفْسَهُ هَوَاهَا، وَتَمَنَّى عَلَى اللَّهِ﴾ “ብልጥ ማለት ነፍሱን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው (ህይወቱ) የሰራ ነው። ሰነፍ ማለት ነፍሱን ዝንባሌዋን እያስከተላት በአላህ ላይ አጉል የተመኘ ነው።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2459 @munib_net
1