ch
Feedback
የኔ ግጥም

የኔ ግጥም

前往频道在 Telegram

Welcome to our channel 🙏 Join my channel & enjoy poems. For any comment @Giyanna19 እንኳን ወደ ቻናሉ በደህና መጡ🙏 የተለያዩ :- ✍️ግጥሞችና ✍️ወጎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

显示更多
1 383
订阅者
+124 小时
+37 天
+2530 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
9月 '26
九月 '26
+68
在1个频道中
八月 '26
+89
在4个频道中
Get PRO
七月 '26
+108
在4个频道中
Get PRO
六月 '26
+64
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+74
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+35
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+17
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+33
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+34
在2个频道中
Get PRO
十二月 '25
+34
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+19
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+24
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+28
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+38
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+18
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+39
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+97
在2个频道中
Get PRO
三月 '25
+177
在3个频道中
Get PRO
二月 '25
+73
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+116
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+188
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+148
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+112
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+78
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+117
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+24
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+42
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+39
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+58
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+52
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+52
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+55
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+525
在17个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
26 九月+1
25 九月+2
24 九月+2
23 九月+1
22 九月+3
21 九月+1
20 九月0
19 九月+2
18 九月+2
17 九月+2
16 九月+1
15 九月+2
14 九月+3
13 九月+1
12 九月+3
11 九月+2
10 九月+5
09 九月+3
08 九月+4
07 九月+2
06 九月+5
05 九月+4
04 九月+6
03 九月+4
02 九月+5
01 九月+2
频道帖子
እንኳን አጀረሳችሁ🥰
እንኳን አጀረሳችሁ🥰

2
@Myppoem
@Myppoem
168
3
😁 Join & Share 🙏 @Myppoem @Myppoem
😁 Join & Share 🙏 @Myppoem @Myppoem
370
4
😂 @Myppoem @Myppoem
😂 @Myppoem @Myppoem
383
5
没有文字...
287
6
(ከላይ የቀጠለ) ልለው ነበር ግን አልቻልኩም።አንዴ አምኖኛላ እንዳላፈቀርኩ። አልፈልግሞ አልኩት ደነገጠ አይኑን እያስለመለመ በልመና አይነት እባክሽ እራሪልኝ በሚል አስተያየት እያየኝ ።ግን ለምን?
(ከላይ የቀጠለ) ልለው ነበር ግን አልቻልኩም።አንዴ አምኖኛላ እንዳላፈቀርኩ። አልፈልግሞ አልኩት ደነገጠ አይኑን እያስለመለመ በልመና አይነት እባክሽ እራሪልኝ በሚል አስተያየት እያየኝ ።ግን ለምን? አለኝ ለምንም።ስለደከመኝ ምኑ? ሰዶ ማሳደዱ እውነቱን አፈረጥኩት። መሳደዱን እሺ አሳደሽም ነበር?ቀጠለ ነበር ድሮ ልጅ እያለሁ የእቃቃ ባሌን ሳቀ ደስ አለኝ አስቀየስኩ። በመሀል እንኳን ደህና መጣሽ አለችኝ አንድ የውብ ፈገግታ ባለቤት ከጎኔ ቆማ። ኦ ሳልነግርሽ በነገራችን ላይ ቤቱ የእሷ ነው ባለቤቴ ነች ተዋወቁ ብሎኝ ደገፍ አለ። ወቸው ጉድ ይህ ሁሉ ቃለ ምልልስ ታዲያ ለምን ተቀዳ 🙄😁 ✍️ @Giyanna19 @FreamaHasaboch @FreamaHasaboch
267
7
አፍቅረሽ ታውቂያለሽ? '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' ፀጥ ያለ ሬስቶራንት ወሰደኝ።የቤቱ ባለቤት ደን ልማት ሚኒስቴር ነበረች መሰለኝ።
አፍቅረሽ ታውቂያለሽ? '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' ፀጥ ያለ ሬስቶራንት ወሰደኝ።የቤቱ ባለቤት ደን ልማት ሚኒስቴር ነበረች መሰለኝ።ዙሪያ ገባው በተክል ተንቆጥቁጣል። እንደተለመደው አይነት ረብሻ የለበትም።ሁሉም በእራሱ አለም ነጉዷል። ዝምታውን ለመስበር በሚመስል መልኩ ጋባዤ የቀረበለትን ማኪያቶ ፉት ብሎ እየተደገፈ አፍቅረሽ ታውቂያለሽ? ብሎ ጠየቀኝ። ምነው ወንድም አለም ዝምታ እኮ አያስከፍልም ልለው ፈልጌ ነበር ግን ተወት አድርጌ ኧረ ምን በወጣኝ አልኩት እስከ ዛሬ እዚህ እስክትደርሺ?አለኝ መልሶ በመገረም የት ደረስኩ?መቼ ደረስኩ?ማን ጋር ደረስኩ? ግራ ገባኝ።እስከ እዚህ የሚባልበት ደረጃ ላይ ነው እንዴ እድሜዬ ያለው ብዬ አሰብኩ። እንግዲህ የአንደኛ አመት ልደቴ ሲከበር ከኋላዬ የተሰቀለው ወረቀት ላይ ዓመተ-ምህረት ነበረው እድሜዬን ልሳሳት አልችልም።ሌላ ነገር ማለት ፈልጎ ይሆናል ብዬ ከእድሜ ሀሳብ ወጣሁ ተውኩት ። አዎ እዚህ እስክደርስ በመንገዴ ፍቅር አላየሁም።በተቃራኒው ጥላቻና መገፋት እንዲሁም መተፋትን አይቻለሁ። ምናልባት ፍቅር በሌላ መንገድ ሄዶ ይሆናል አልኩት። ሳቅ አለ።ደስ ያለው ይመስላል።የብቻዬ አደረኩሽ አይነት የወኔ ሳቅ ነው። ቲሽ! አመነኝ።ተናደድኩ እንዴት በቀላሉ ያምናል!ምን ጉድ ነው?😊 ቲንሽ ገፍቶበት ቢጠይቀኝ እኮ ለአምስት አመታት ያለማቋረጥ የኔ እንደማይሆን እያወኩ ስላፈቀርኩት ሰው የፍቅር ጀብዴን እነግረው ነበር። እና አሁን ፍቅር በመንገድሽ ከመጣስ?አስከትሎ ጠየቀኝ አንድ አይኑን አጥፍቼ፣አንድ እግሩንና አንድ ደሞ እጁን እሰብረዋለሁ። ለምን?አለ እኔም በአንድ አይኔ ጨፍኜ በአንዱ እንዳይ፣እንዳልደርስበት አንድ እግሬን ሰብሮ አንካሳ ስላረገኝ፣እንዳላቅፈው አንድ እጄን ስለሰበረኝ ። ✍️Giya
213
8
ብርሀኑ ነጋ ግን ለኢትዮጲያ ህዝብ መጨመር ምክንያት መንስኤ እንደሆነ ታውቃላችሁ❓ . . . . እሱ በየአስራ ሁተኛ ክፍሉ ያራገፈው ተማሪ ምን እየሰራ ነው? አግብቶ እየወለደ😁 giya Join & Share @Myppoem @Myppoem
237
9
ምን ብለሽ ፀልየሽ ነው? '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' የምትገርም ሙሽራ አለች ከጎኔ የተቀመጠችው ቀጨጭ ጠቆር ያለች ልጅ።ጓደኛዬ አይደለችም።እንዲሁ ግን እንቀራረባለን።ለጓደኝነት ሩብ ጉዳይ አይነት ነገር። ሁለታችንም የምንዋዳት ጓደኛችን ማግባቷን እና አዲስ ቤት ገዝታ መግባቷን አስመልክቶ ቤት ለእንቦሳ ለማለት ነበር አካሄዳችን። ከጎኔ የነበረችው ቀጫጫ ልጅ ሴና አፏም፣እጇም አያርፍም።የሰራ አካላቷ ይቁነጠነጣል እረፍት የላትም። በመጨረሻ ሙሺሪት ጉድጉድ ብላ ያቀረበችውን ምግብ ተመግበን እንዳበቃን ቡና ማፍላት ጀመረች። ሴና አጋጣሚዎች አምልጠዋት ሌላ ወሬ ከመጀመሩ በፊት ቀደም ብላ ሳባ ግን ምን ብለሽ ፀልየሽ ነው እንዲህ አይነት ትዳር የሰጠሽ?አለቻት ሳባ ያገባችው በተክሊል ነው።የቤታቸው ሳሎን ውስጥ በተክሊል የተጋቡበት ፎቶ በትልቅ ፍሬም ተሰቅሏል። ብዙ ነገር ነው የፀለይኩት አለች ሳባ ቀበል አርጋ። (ለምሳሌ?) በየመንገዱ ድንጋይ እያሞቀ ከሚላከፍ ወንድ ፍቅር እንዳይዘኝ ፀልያለሁ፣ድንገት የወንድ ጓደኛዬ ለፍቅር ተመኝቶኝ ነገሮችን አፈጣጥኖ ከንፈሬን ሊስመኝ ሲንደረደር አምላኬ ሆይ ከዚህ ሰው የመኪና ጎማ በሚያህል ከንፈሩ 😁 ከመሳም የማመልጥበትን ጥበብ ስጠኝ ብዬ ፀልዬ አምልጫለሁ ፣ አንዳንድ መንገድ አመጣሽ ፍቅር ላይ ጥሎኝም ያውቃል።የማንም መንገደኛ ስሜት ማብረጃ ከመሆን እንዲታደገኝ ፀልያለሁ፣ በዚያው ልክ ፈጣሪ ሆይ ለእኔም ለአንተም የሚታዘዘን ትሁት ሰው ስጠኝ ብያለሁ። በቤትክ እከብር ዘንድ ከርካሽ ቦታ እንዳልገኝ ፣የወደቀም እንዳያነሳኝ ለምኛለሁ።ምን አለፋሽ ብቻ ብዙ ነው ልመናው ብላ ደመደመደች። ለሴና ይሄን መስማት የሞት ያህል ነበር።አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ ደረት ኪሱ ከቷት የምትዞር አለሌ ናት። ምን ስትል ጠየቀች አልኩ በልቤ።ዘንዶ ጎሮጓሪ የእናቱን ሞት ይረዳል ነው የሚሉት አይደል!። ቁስሏ የተነካ ይመስል ፊቷ ፍም መሰለ። እንደዛ እንዳልሆነች ታውቀዋለቻ።ይህ ፀሎት ለእሷ አይሰራም።ለእሷ የሚሰራው ፀሎት ወደ ቀልቤ መልሰኝ የሚለው ነው። የሰው ልጅ ግን መልሱ የሚያስደነግጠውን ጥያቄ ለምን ይጠይቃል?!!! አይዞሽ ሴና! ✍️Giyanna Join & Share 🙏 @FreamaHasaboch @FreamaHasaboch @FreamaHasaboch
365
10
አንዳንዶች ግን እራሳችሁን እንደ ፃድቅ አትቁጠሩ😒😏 ድፍን ብር ኖሯችሁ ዝርዝር አጣን በሚል ሰበብ ለማኝን የምታልፉ ናችሁ።ማንም ፃድቅ የለም 🙅‍♀ አትጨማለቁ giya @Myppoem @Myppoem
510
11
አዳምኤል📚 @Myppoem @Myppoem
አዳምኤል📚 @Myppoem @Myppoem
449
12
የማናየው የለም መቼም🤭 ሀሳቡ ልክ ነው👏 ነገር ግን..... ትምህርት ቤት መስራት፣ዜጋን ማስተማር፣እውቀትን ማስጨበጥ የአንድ መንግስት ወይም ንጉስ ግዴታ እንጂ በጎ አድራጎት አይደለም። ለማንኛውም
የማናየው የለም መቼም🤭 ሀሳቡ ልክ ነው👏 ነገር ግን..... ትምህርት ቤት መስራት፣ዜጋን ማስተማር፣እውቀትን ማስጨበጥ የአንድ መንግስት ወይም ንጉስ ግዴታ እንጂ በጎ አድራጎት አይደለም። ለማንኛውም ይሄ ያለፈ ነገሮር ነው።ሆኖም ግዴታችንን እንደ voluntary service ለምንቆጥር ሰዎች እራሳችንን እናስተውል ለማለት ያክል ነው። @Myppoem
449
13
አንቺ ? አንቺ እንቁጣጣሽ ምናባሽ ልትሰሪ መጣሽ? አሁንም ግፍ አይበቃሽም ዘንድሮም ለምለም ትያለሽ ካቀፍሽው ቅጠል ባለፈ የለመለመ ምን አለሽ? ካቻምናም አምናም መተሻል አቅፈንሽ አጥነን ደግሰን አመትሽ ውበቱ ላይቆይ እያደር ሊያተራምሰን አንቺ ? አንቺ እንቁጣጣሽ ምናባሽ ልትሰሪ መጣሽ? አምና ተስፋ አስደረግሺኝ ደክሜ ቤቴን ሰራሁኝ አልቅሼ ልገባበት ስል ይፈርሳል ሁሉ ሰማሁኝ አሁንም ተስፋ አልቆረጥኩም ቃልሽን ስመላልሰው አመትህ ተባርኳል ብለሽ የላክሺኝ እንደ ሞኝ ሰው ስታገል ከማይሽር ህይወት መቀመቅ ነፍሴን ሲውጣት ወደፊት ፈቀቅ እያልኩኝ ሞት ልቤን እንዳይለውጣት "አበባ አየሆሽ" አትበዪኝ አበባ አልቸገረኝም ዘፈንሽ አንገሽግሾኛል ጨዋታሽ አይሰማኝም በያመት ደምቀሽ ስትመጪ ህፃን ልጅ ለምትመስዪው ግጥሙን በምነግርሽ ቃል ስትዘፍኚ አስተካክዪው "የሀገሬ ልጆች ውጡ በተራ ቅስም ሰብሬ ሰው እስክሰራ እንኳን ሰውና የለኝም እድል ሁሌ መጣለው አመት ላጎድል አመት አጉድዬ ስገባ ቤቴ ደስታ ይሰማታል የእንጀራ እናቴ" አደዪ የሞት ጉዳዪ "ኡኡ" በዪ እንደዚህ ብለሽ ዝፈኚ ግጥሙን አስተካክለሽው በቃ አንቺም እንዳገሬ ሰው ጊዜን ነው የተማመንሽው? "ሆ ብለሽ መጣሽ ሆ ብለሽ ሆ ብለሽ መጣሽ ሆ ብለሽ" ሆሆሆሆ! አታፍሪም ደግሞ ልክ እንደ ንፁህ እንዳልበደለ ተስፋሽ ምስኪኑን እየገደለ ከዘመን ዘመን ማትለወጪ ጉድ ያዘለ አመት አቅፈሽ ምትሰጪ ሆ ብለሽ መጣሽ? ሆ ብለሽ ውጪ! ለተድላ ሳይሆን ለሞት ዋዜማ ፡ እያስጨፈርሺኝ በመጣሽ ቁጥር ሆ የምልልሽ ፡ ሞኝ አደረግሺኝ? አሁን ንገሪኝ ስለ አመትሽ ይብስብኛል ወይስ ድናለው? ዘፈኑን ተዪ ፡ ያንቺን ስሞታ ለምጄዋለው ባለእንጀሮችሽ በተራ ገቡ አዝማች አባትሽ ሌላ አገቡ እንጨቱን ሰብረሽ ቤት እስክትሰሪ ለእንጀራ እናትሽ ሳትናገሪ እድጅ አድረሻል ኮከብ ስትቆጥሪ እኔ ምስኪኑ ምን ያገባኛል ስላንቺ ኮከብ ምን ያገባኛል የእንቅልፍሽ ማጠር የኔ ችግር ነው ወሰን የሌለው የኔ ስቃይ ነው የማይቆጠር እህት አበባ ፡ እህት አበባ እህት አበባ ስትልሽ ከርማ፤ ጥላሽ ብትሄድም በሀምሌ ጭለማ እኔ ላይ "አዬዬ".. አትበዪብኝ፡ ለኔ አመቱ ነው የጨለመብኝ። ተይ ባለጊዜ.. ተይ እንቁጣጣሽ.. ሀገር ጉድ አቅፈሽ ፥ ሁሌ እየመጣሽ፦ እንኩ አትበዪን፡ ሀዘን ቁስላችን ፡ ድኖ ሳይገግም፤ ካምናው የሚብስ ሌላ አዲስ አመት ..አንፈልግም! @mikiyas_feyisa @mikiyas_feyisa
570
14
እናንተዬ ሁለት ሺ 19ኝን እንዴት አያችኋት ገና አላየናትም እንዳትሉ ደሞ ከ 366 ቀን የቀራችሁ 365 ቀን ነው ዳይ ወደ እቅዳችሁ 🏃‍♀🏃🏃‍♀🏃 giya @Myppoem @Myppoem
476
15
https://vt.tiktok.com/ZSqawBG57/
380
16
没有文字...
498
17
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
511
18
2018 የኔ ምሮጥ ዓመት ድሮም ሀበሻ ያለፈውን አያመሰግንም😉 ገና ላላወቅነው 2019 ያዙኝ ልቀቁኝ ምንድነው @Myppoem
538
19
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በዓሉ የ..........................ይሁንላችሁ😊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በነገራችን ላይ በዓል የመሰለኝ በየገበያው የአዲ አበባ ፀጉር ማስያዣ እና ጌጥ ሲወጣ ነው። ቀጣዩንም ዓመት እየተንከራተታችሁ ይለቅና ወይኔ አለቀ እንዴ በሉ አሏችሁ ወጥራችሁ ስሩ፣ተማሩ። በተረፈ ቀጣይ አመት እንገናኝ 🫡 ነገ🫣😉 Giya @Myppoem @Myppoem
644
20
እንኳን ለአዲስ ዓመት ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ።
427