MGW Community 🎓
✨የሁሉም Freshman ተማሪዎች መዳረሻ 🥰 ✨Ethiopian Blends of educations and humor 🥰 MGW Freshman መማሪያ APPን አውርዳችሁ ለመጠቀም ይሄንን Link ተጠቀሙ👇https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app ✨Contact us=> @MGWsugestionBot
显示更多📈 Telegram 频道 MGW Community 🎓 的分析概览
频道 MGW Community 🎓 (@mgw_freshman) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 36 047 名订阅者,在 教育 类别中位列第 5 211,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 966 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 36 047 名订阅者。
根据 25 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 5 956,过去 24 小时变化为 1 851,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.76% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 169 次浏览,首日通常累积 2 077 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 14。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“✨የሁሉም Freshman ተማሪዎች መዳረሻ 🥰
✨Ethiopian Blends of educations and humor 🥰
MGW Freshman መማሪያ APPን አውርዳችሁ ለመጠቀም ይሄንን Link ተጠቀሙ👇https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app
✨Contact us=> @MGWsugestionBot”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 25 八月 | +1 851 | |||
| 24 八月 | +1 574 | |||
| 23 八月 | +738 | |||
| 22 八月 | +665 | |||
| 21 八月 | +39 | |||
| 20 八月 | +239 | |||
| 19 八月 | +66 | |||
| 18 八月 | +164 | |||
| 17 八月 | +216 | |||
| 16 八月 | +64 | |||
| 15 八月 | +158 | |||
| 14 八月 | +36 | |||
| 13 八月 | +156 | |||
| 12 八月 | +155 | |||
| 11 八月 | 0 | |||
| 10 八月 | +2 | |||
| 09 八月 | 0 | |||
| 08 八月 | 0 | |||
| 07 八月 | +21 | |||
| 06 八月 | +1 | |||
| 05 八月 | 0 | |||
| 04 八月 | 0 | |||
| 03 八月 | +7 | |||
| 02 八月 | +88 | |||
| 01 八月 | 0 |
| 2 | 2019 MGW freshman Class is Loading ....
Entrance ውጤት የመጣላችሁ እና ከRemedial ወደ Freshman የምታልፉ ተማሪዎች አመቱን ሙሉ እኛጋር ናችሁ☺️ | 1 279 |
| 3 | ቅሬታን በተመለከተ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። | 6 653 |
| 4 | እንዲህም ይቻላል👏 | 4 633 |
| 5 | #ቅዱስ_ጳውሎስ_COC
እጅግ ወሳኝ ዝግጅት በወሳኝ ሰዓት 💯
➡️ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ለተፈትናችሁ እና ወደ ህክምናው ዘርፍ መግባት ለምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ :-
🖥ህክምና መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ በኋላ የመጀመሪያ ምርጫቸው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ መወዳደር ነው ፤ በኢትዮጵያ ምርጡና ስመገናናው የህክምና ትምህርት ቤት ቀዳሚው ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው ...! ይህም ለቀጣይ ጉዟቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም አለው ❗️
⏺️ለመሆኑ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው.. ⁉️
✅ህክምና ለመማር ከልጅነት ጀምሮ ፍላጎት ያላቸውና 12ኛ ክፍል በአንፃራዊነት የተሻለ ማምጣት የሚችሉ ተማሪዎች መወዳደር ይችላሉ ፤ የሚማሩትም እንደማንኛውም ዩኒቨርስቲ በነፃ ነው ።
📚በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትነው በስመጥሩ ቅዱሱ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ ህክምናን የመማር ህልም ያላቸውን ብዙ ተማሪዎችን ተቀብለን እገዛ የምናደርግ ይሆናል 🙌
⚪️በቱቶሪያላችን⬇️
✅ያለፉ አመታት ፈተናዎችን በመስራት
✅እጅግ አስፈላጊ ፈተናዎችን በማዘጋጀት
✅በተጨማሪ ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው ባለፈዉ ዓመት አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆን የረዳናቸው የአምና ተፈታኞች [ Last Year Successful Examnee ] በተራቸው የሚችሉትን ለማካፈል ከጎናችሁ መሆናቸው ነው 🙏...[All -in -one]
🤳St.Paul Coc መዘጋጃ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️
🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app
💬APP Support :
@MGW_Support
💻ስትጠቀሙ ማንኛውም ያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ
📞0704282565
📞0906014772
እኛን ለመቀላቀል ⬇️
https://t.me/SPMMCcoc
https://t.me/SPMMCcoc | 1 140 |
| 6 | #ትኩረት
⭕️እንደዚህ Disqualified or 0 የሆነባችሁ ልጆች ልክ እንደባለፈው አመት ቅሬታ ስታቀርቡ ይስተካከል ፤ ምንም አትጨናነቁ።
@MGW_Freshman | 5 138 |
| 7 | ☕️ 2019 Freshman ✨
💡 እንደሚታወቀው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት 12ኛ ክፍል የጨረሰ ተማሪ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ካመጣ ፍሬሽማንን ለመማር በብሔራዊ ፈተና ውጤቱ መሰረት እንደምርጫው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ይመደባል ።
✅ቀድሞ በነበረው አሰራር 12ኛ ክፍል የሚያመጣው ውጤት አንድን ተማሪ የሚመደብበትን ዩኒቨርስቲ እና የሚማረውን የትምህርት ዘርፍ ይወስንለት ነበረ ።
💻ዛሬ ላይ ግን 650/700 ወይም 350/700 ይዛችሁ ብትገቡ የምትማሩትን የትምህርት ዘርፍ ብቻውን አይወስንላችሁም
🖱 GPA And COC ውጤታችሁ የምትፈልገውን ማግኘት እና አለማግኘታችሁን ይወስናሉ❗️
📝 እኛም በ2017 Remedial የነበሩ እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ተፈትነው ማለፋቸውን ያወቁ ተማሪዎችን በፍቅር ተቀብለን :-
✅ፍሬሽማንን አስተምረን
✅የታላቅነት ምክር መክረን
✅ለCOC አንዳች ሳይጎድል እስከመጨረሻው አዘጋጅተን
✅ፍሬሽነትን አስረስተን ...የሚፈልጉትን እንዲያሳኩ መከታ ለመሆን ዝግጅታችንን ጨርሰን በጣም በቅርቡ ተማሪዎችን መቀበል እንጀምራለን 🥰
⭕️እጅግ ተወዳጁ የፍረሽማን ባለውለታ MGW Community ለእናንተም መከታ ይሆናችኋል💪
🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ👇
https://t.me/MGW_Freshman_2019
Join us
🌐@MGW_Freshman🔂 | 5 350 |
| 8 | ስንት አመጣችሁ? | 4 964 |
| 9 | ስንት አመጣችሁ | 452 |
| 10 | ውጤት አችሁ?
አዎ🙏
አይ😘 | 5 617 |
| 11 | የመጀመሪያ ስም እና Registration Number ብትክክል ካልተላከ አንደዚህ Fail ያረጋል 😔
በትክክል ላኩ 🤘 | 5 755 |
| 12 | Server እየተጨናነቀ ስለሆነ አንዱ አልሰራም ሲላችሁ ሌላኛውን ሞክሩ ።
ከላይ ቀድመን የሰጠናችሁን አማራጮች በሙሉ Check አድርጓቸው አንዱ አልሰራም ቢላችሁ ሌላይኛው ይሰራል ።
አሁን በደንብ እንተጋገዝ Group ላይ ።
@MGW_Freshman | 7 265 |
| 13 | እስኪ ያለፋችሁ 👊 ፤ ያልመጣላችሁ ደግሞ ለበጎ ነው ምንም እንዳይሰማችሁ ህይወት ይቀጥላል | 7 672 |
| 14 | #Attention
⭕️መርሳት የሌለባችሁ ውጤት እንዳያችሁ ቶሎ ብላችሁ Temporary Certificate አውርዱ በኋላ Load ሲበዛበት ጭራሽ አያወርድላችሁም ፤ አሁኑኑ አውርዱ ። በተለለይ AAU , St.pauls , AASTU , ASTU የምትወዳደሩ ወሳኝ ነው ።
ገና ከአሁኑ መጨናነቅ እየጀመረ ስለሆነ አሁኑኑ አውርዱ ።
ውጤት የሚታይበት Telegram channel አድራሻ 👇👇
https://t.me/+cXLgMJUfwSUzMWFk
https://t.me/+cXLgMJUfwSUzMWFk
https://t.me/+cXLgMJUfwSUzMWFk | 7 725 |
| 15 | 💻ያልሰራላችሁ Admission Number and First Name ኮመንት መስጫ ስር አስቀምጡልን ፤ ሲኒዬር የእኛ ቤተቦች ደግሞ በማየት አግዙን ።
ውጤት የምናይበት Telegram channel አድራሻ 👇👇
https://t.me/+cXLgMJUfwSUzMWFk
https://t.me/+cXLgMJUfwSUzMWFk
https://t.me/+cXLgMJUfwSUzMWFk | 12 458 |
| 16 | አሁን ሁላችሁም መረዳዳት ፤ አልሰራ ያላቸውን እናግዛቸው ግሩፕ ላይ ። | 511 |
| 17 | ገና መጀመሪያ ስንመለከት ያዬንው ውጤት 💪 | 7 475 |
| 18 | ወይ እድል ገና መጀመሪያ ስመለከት 545 አላገኘሁም ደስ ሲል | 121 |
| 19 | ውጤት መታየት ጀምሯል ገብታቹ እዩ ፤ መልካም እድል
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot | 6 917 |
| 20 | @EAESbot
ቶሎ በሉ ሳይጨናነቅ ተመልከቱ ተጀምሯል። | 2 822 |
