ch
Feedback
Brookbk

Brookbk

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Brookbk 的分析概览

频道 Brookbk (@classroom101me) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 911 名订阅者,在 商业 类别中位列第 6 629,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 041

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 911 名订阅者。

根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -238,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.55%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.09% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 883 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

10 911
订阅者
-224 小时
-757
-23830
帖子存档
Brookbk
10 911
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ 🙏🙏 👉https://vt.tiktok.com/ZSQnTkfcE/
+2
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ 🙏🙏 👉https://vt.tiktok.com/ZSQnTkfcE/

Brookbk
10 911
ሰበር ዜና የአሜሪካን መንግስት በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኘው የTPLF ባለስልጣናት እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የጉዞ እገዳ አወጣ.
ሰበር ዜና የአሜሪካን መንግስት በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኘው የTPLF ባለስልጣናት እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የጉዞ እገዳ አወጣ.

Brookbk
10 911
Check out this TikTok I posted! ▶️Watch the full video now! https://vt.tiktok.com/ZS9bgmoAy/

Brookbk
10 911
በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከባድ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ከሰሞኑን ቀናት ብቻ ከ5 በላይ ኢትዮጵያዊያን ህይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል ,ይህንን አሰቃቂ ግድያ የሚያሳየው አንዱ ቪዲዮ ይ
+3
በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከባድ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ከሰሞኑን ቀናት ብቻ ከ5 በላይ ኢትዮጵያዊያን ህይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል ,ይህንን አሰቃቂ ግድያ የሚያሳየው አንዱ ቪዲዮ ይህ ነው 😭😭

Brookbk
10 911
በትላንትናው ምሽት የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ላይ ያነጣጠረ የግድያ ሙከራ ተደረገ ሙሉ መረጃውን 👇👇👇👇
+7
በትላንትናው ምሽት የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ላይ ያነጣጠረ የግድያ ሙከራ ተደረገ ሙሉ መረጃውን 👇👇👇👇

Brookbk
10 911
አነጋጋሪው ምስክርነት በድንገት በአንድ ቀን ብቻ 100 ቢሊሉብር ወደ አካውንት ገባልኝ መሉ ቪዲዮው 👇👇👇
አነጋጋሪው ምስክርነት በድንገት በአንድ ቀን ብቻ 100 ቢሊሉብር ወደ አካውንት ገባልኝ መሉ ቪዲዮው 👇👇👇

Brookbk
10 911
photo content

Brookbk
10 911
''ይህ ሥፍራ ለሌሎችም ምሳሌ የሚሆን ገዳም ይሆናል!" — ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ በታላቁ ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም በመገኘት ልማታዊ ሥራዎችን ጎበኙ። የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ጎንደር ሐገረ ስብከት በምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተክህነት ውስጥ የሚገኘው የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል። የሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም ከተገደመ አጭር ዓመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም በምዕመናን ድጋፍ አማካኝነት ቀድሞ ከነበረበት አስቸጋሪ ሁኔታ በመላቀቅ ለሌሎች ገዳማት አርአያ እና ምሳሌ መሆን በሚያስችል ደረጃ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በመስራት ትልልቅ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ ዘርፈ ብዙ የሆኑ ልማታዊ ሥራዎችን እያከናወኑ ይገኛሉ። ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ በገዳሙ ውስጥ የተሰሩ እና በሂደት ላይ ያሉ የልማት ሥራዎችን የተመለከቱ ሲሆን ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቃው የእናቶች ማረፊያ በአት ፣ የደረጃ የመንገድ ስራ ፣ ደረጃዉን የጠበቀ የመወጣጪያ ደረጃ ፣ የእደጥበብ ማምረቻ ሼድ ፣ ደረጃውን የጠበቀ መፀዳጃ ቤት እንዲሁም የሶላር ሲስተም ዝርጋታ ተመልክተዋል። በግንባታ ላይ ያሉ የአባቶች ማረፊያ ፣ የቅዱስ ሚካኤል ህንጻ ቤተክርስቲያን እና ሌሎችም የልማት ሥራዎችን አይተዋል ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሙት አንሣ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም ከገዳማውያኑ አልፎ ለአካባቢው ምእመናን አገልግሎት የሚሰጡ በሀሙሲት ከተማ እያስገነቧቸው ያሉ የአስኳላ ትምህርት ቤት ፣ የጤና ተቋም ፣ እንዲሁም የአብነት ትምህርት ቤት የጎበኙ ሲሆን በሀሙሲት ከተማ የሚገኘው የገዳሙ ሱቅ እና የእህል መጋዘን ባርከዋል። ብፁዕነታቸው የተመለከቱት የልማት ሥራ ይበል የሚያሰኝ ነው በማለት "ይህ ሥፍራ የበረኻ ገነት ይሆናል!"ሲሉ ታላቅ ተስፋቸውን ለገዳማውያኑ ተናግረዋል ብፁዕነታቸው በገዳሙ በነበራቸው ቆይታ የልማት ስራዎችን የደረሱበት ደረጃ ከመመልከት ባሻገር አባታዊ መመሪያዎችን ለማኅበረ መነኮሳቱ አስተላልፈዋል። በተጨማሪም ከማኅበረ መነኮሳቱ ጋር ስለ ሥርአተ-ምንኩስና ውይይት አድርገው ትምህርተ ወንጌል በመስጠት እና ቡራኬ በማድረግ ጉብኝታቸውን አጠናቀዋል ። የማዕከላዊ ጎንደር ሐገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ማኅበረ ምእመናን የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ከምንግዜውም በበለጠ እንዲደግፍ እና እስከ ፍፃሜው ከማኅበረ መነኮሳቱ እንዳይለዩ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። ድጋፍ ለማድረግ ሙትአንሣ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391 ወይም አቢሲኒያ ባንክ 141029444 ለበለጠ መረጃ:- 09 18 07 79 57 ወይም 09 38 64 44 44 ጅማሬያችን ታናሽ ቢሆንም ፍፃሜያችን ታላቅ ነው እና የጀመርነውን እንፈፅም ዘንድ አሳስበዋል።                                                         ፭/፮/፳፻፲፰ ዓ.ም                                 ጎንደር ኢትዮጵያ                                 

Brookbk
10 911
photo content
+5

Brookbk
10 911
photo content

Brookbk
10 911
እንኳን ለአስተርዕዮ ማርያም አደረሳችሁ፤ አደረሰን🙏 እጅግ አብዝቶ የሚገርመው ሞት ለአዳም የተነገረው መሬት ነህ ወደ መሬት ትመለሳለህ የሚለው ቃል የማይፈጸምበት ሰብአዊ ፍጡር የለም፡፡ ሌላው ቀርቶ አምላካችን እግዚአብሔር በቅድስናቸው ከፍ ያደረጋቸው ቅዱሳን ሁሉ ስጋዊ ሞትን ቀምሰዋል፡፡ እነርሱ ግን በስጋዊ ሞታቸው ወደ ዘለዓለማዊ የክብር እረፍታቸው ነው የሔዱት፡፡ የሕይወትና የሞት ባለቤት እርሱን ወለደችው የቅድስት ድንግል ማርያም ሞት ግን ከሁሉ ይገርማል፡፡ የአምላክ እናቱ ስትሆን ሞትን ቀምሳለችና፡፡ ሞትስ ለሟች ይገባዋል የእመቤታችን የቅድስት ማርያም ሞት ግን አስደናቂ ነው፡፡ እመቤታችን በዚህ ዓለም በሥጋ ስድሳ አራት ዓመት ኖራለች፡፡ ልጇ ወዳጇ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምታርፍበት ጊዜ እንደደረሰ ሲነግራት ሞትን መቅመስ እንደማትፈልግ ነገረችው፡፡ እርሱም ስጋን የለበሰ የአዳም ዘር ሁሉ ሞትን እንደሚያይ ነገራት፤ በመላእክት ምስጋና፣ በዳዊት ዝማሬ ቅድስት ነፍሷ ከቅድስት ስጋዋ ተለየች፡፡ የቅድስት ድንግል ማርያም ሞት በሁለት ምክንያት እንደሆነ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት ያስረዳል፡፡ የመጀመሪያው “የመለኮት ማደሪያ ለመሆን የበቃችው ከሰማይ ብትመጣ እንጂ የሰው ልጅስ አይደለችም” በማለት የሚነሱ ከሀዲያን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን ሥጋ ስላለበሰ ነው ያልተቀበልነው እንዳይሉ ቅድስት ድንግል ማርያም በሞቷ የአዳም ዘር መሆኗ ታወቀ፡፡ ሁለተኛው ጌታችን በፍርዱ አድልዎ የሌለበት አምላክ መሆኑ ይታወቅ ዘንድ እመቤታችን በበዓለ አስተርዕዮ በጥር 21 ቀን በክብር አርፋለች፡፡ አስተርእዮ ማለት መታየት፣ መገለጥ ማለት ነው። በዓለ ዕረፍቷም በዘመነ አስተርእዮ ውስጥ ስለሚከበር “አስተርእዮ ማርያም” ተብሏል። በዓለ እረፍቷን በታላቅ ክብር የሚያስቡት ገዳማውያን የስጋ እረፍታቸው የማይቀር እንደሆነ አምነው አስቀድመው ይዘጋጃሉ፣ በጾም፣ በጸሎት ይተጋሉ፡፡ ገዳማቸውን እንደግፍ በዓታቸውን እናጽና፡፡         ድጋፍ ለማድረግ፦ሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት  ገዳም ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391 ወይም አቢሲኒያ ባንክ 141029444 የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

Brookbk
10 911
photo content

Brookbk
10 911
#ዳጎስ ያለ ገቢ የሚያስገኝ ዕድል፣ አስተማማኝ የቢዝነስ አማራጭ ለቱር ኤንድ ትራቭል መኪና ባለንብረቶች በህብረት ስንሰራ፣ ጥረው ግረው ያፈሩት ንብረትዎ በአስተማማኝ ዋስትና የገቢ ምንጭ ይሆናል የሚ
#ዳጎስ ያለ ገቢ የሚያስገኝ ዕድል፣ አስተማማኝ የቢዝነስ አማራጭ ለቱር ኤንድ ትራቭል መኪና ባለንብረቶች በህብረት ስንሰራ፣ ጥረው ግረው ያፈሩት ንብረትዎ በአስተማማኝ ዋስትና የገቢ ምንጭ ይሆናል የሚልዎት ኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል ነው። በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ቢሆኑ ደረጃቸውን የጠበቁ የቱር ኤንድ ትራቭል መኪና ካለዎት፣ በማራኪ ዋጋ ተክራይቶ ንብረትዎን እንደ ራሱ ተንክባክቦ ያሰራል። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ ከኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል ጋር ሲሰሩ አንድም ዳጎስ ያለ ገቢ ያገኛሉ፣ አንድም የንብረትዎን ዋስትና ያረጋግጣሉ።  ኖላዊ ቱር ኤንድ ትራቭል ለበለጠ መረጃ አድራሻ፦ ሃያ ሁለት ማዞሪያ ደብረ ዳሞ ሆቴል ጀርባ አርሾ ላብራቶሪ ወረድ ብሎ ያገኙናል፡፡ ስልክ ፦ 09 76 43 33 33 / 09 77 93 33 33 ላይ ይደውሉልን

Brookbk
10 911
" የአሜሪካ ዜጋ ልጆች፣ የትዳር አጋሮች እና ወላጆች ጭምር ወደ አሜሪካ ለመምጣት ቪዛ አይሰጣቸውም ! " - የህግ ባለሙያው ሙሉአለም ጌታቸው ከዛሬ ጀምሮ ሁሉም የአሜሪካ የኢሚግራንት ቪዛዎች መስጠት
" የአሜሪካ ዜጋ ልጆች፣ የትዳር አጋሮች እና ወላጆች ጭምር ወደ አሜሪካ ለመምጣት ቪዛ አይሰጣቸውም ! " - የህግ ባለሙያው ሙሉአለም ጌታቸው ከዛሬ ጀምሮ ሁሉም የአሜሪካ የኢሚግራንት ቪዛዎች መስጠት ተቋርጧል። በዚህም የአሜሪካ ዜጋ ልጆች፣ የትዳር አጋሮች እና ወላጆች ጭምር ወደ አሜሪካ ለመሄድ ቪዛ እንደማይሰጣቸው በአሜሪካ የሚኖሩ የህግ ባለሙያቅ አቶ ሙሉአለም ጌታቸው ገልጸዋል። ይህ ተግባራዊ የተደረገው #ኢትዮጵያን ጨምሮ በ75 ሀገራት ላይ የታወጀውን የጉዞ እገዳ ተከትሎ ነው። " ይሄ እገዳ ከሁሉም በላይ የአሜሪካ ዜጎችን ከሚስቶቻቸው፣ ልጆቻቸው እና ወላጆቻቸው የሚነጥል ነው " ሲሉ የህግ ባለሙያው ገልጸዋል። የአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት የውጪ ሃገር ዜጎች ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV)ን ጨምሮ ወደ አሜሪካ ሄደው በቋሚነት መኖር ሲፈልጉ የሚሰጣቸው ቪዛ (Immigrant Visa) ሂደት ኢትዮጵያን ጨምሮ በ75 ሃገራት እንደሚቋረጥ አሳውቆ እንደነበር አይዘነጋም።

Brookbk
10 911
photo content