ch
Feedback
@Maria Rubatto primary catholic school

@Maria Rubatto primary catholic school

前往频道在 Telegram
1 325
订阅者
+424 小时
+187
+9830
帖子存档
ለሁለተኛ ዙር መፅሀፍ ግዢ  ቅድሚያ ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች  መፅሀፍ ስለመጣ ከነገ ሰኞ 19/01/2018 ዓ.ም  ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ ።

ሰላም ለእናንተ ይሁን ከሰኞ 12/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ የትመህርት ሰዐት እስከ 9:30 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን

ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች ለሁለተኛ ዙር መፅሐፍ ግዢ ከመስከረም 06/01/2018 እስከ 9/01/2018ዓ.ም ድረስ ከፍላችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

ሰላም ለእናንተ ይሁን ከመስከረም 5/01/2018 እስከ 16/01/2018 ዓ.ም ድረስ ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት 6:45 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን።

የመፅሐፍ ቅድመ ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች ከ1 ክፍል እስከ 8 ክፍል መፅሐፍ ስለመጣ ነገ እሮብ 14/12/2017 ጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ መውሰድ ትችላላችሁ።

ለተማሪዎች መጽሐፍ  ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከዚህ በፊት ለመጸሀፍ እንድትከፍሉ ያሳሰብን ቢሆንም የከፈሉት ቁጥር አነሰተኛ በመሆኑ  እሰከ እሮብ (30/11/2017)ድረስ ብቻ እንድትከፍሉ እናሳስባለን::

የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች የክረምት ት/ት ዛሬ ሰኞ 14/11/2017ዓ.ም ተጀምሯል ነገር ግን ለትምህርት የመጡ ተማሪዎች ቁጥር ውስን ስለ ሆኑ ከነገ ጀምሮ ወደ ት/ቤት እንድትልኳቸው እናሳስባለን።

ጀማሪ ልጆች ላላችሁ የ2018ዓም የጀማሪ ተማሪዎች ቻናል ነው

የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች የ2017 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ሰኞ 14/11/2017 ይጀመራል። ለክረምት ት/ት ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ልጆቻችሁ እየተማሩ እስከ ሀምሌ 30/11/2017 ድረስ መክፈል ስለምትችሉ ሰኞ 14/11/2017 ት/ት ቤት እንድትልኳቸው እናሳስባለን።

የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች እና አሳዳጊዎች #የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የሚጠናቀቀው ሐሙስ 10/11/2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ይታወቃል። የቀረው ሁለት ቀናት ብቻ ስለሆነ በቀሩት በቀናት ተጠቅማችሁ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።