ch
Feedback
ETBACK-ETHIOPIA

ETBACK-ETHIOPIA

前往频道在 Telegram

Hahuexpress.com Media and Entertainment website

显示更多
3 032
订阅者
-124 小时
-147 天
-6530 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
9月 '26
九月 '26
+4
在0个频道中
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+3
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+1
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+1
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+23
在3个频道中
Get PRO
七月 '25
+80
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+5
在3个频道中
Get PRO
二月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+4
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+22
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+12
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+7
在3个频道中
Get PRO
七月 '24
+11
在3个频道中
Get PRO
六月 '24
+14
在3个频道中
Get PRO
五月 '24
+5
在3个频道中
Get PRO
四月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+13
在3个频道中
Get PRO
二月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+62
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+294
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+181
在2个频道中
Get PRO
九月 '23
+126
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+1 053
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+1 160
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+3 477
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+1 806
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+2 066
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+2 030
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
28 九月0
27 九月0
26 九月0
25 九月0
24 九月0
23 九月0
22 九月0
21 九月0
20 九月0
19 九月0
18 九月+1
17 九月+1
16 九月+1
15 九月0
14 九月0
13 九月0
12 九月0
11 九月0
10 九月0
09 九月+1
08 九月0
07 九月0
06 九月0
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月0
01 九月0
频道帖子
📢 አሁን ላይ ሁሉም ሰው በቀላሉ ከፍቶ በቀላሉ ሉጠቀምበት የሚችል ፡ ➡️በዛ ላይ USD💵 ፣ EUR💸 Bank Account በነጻ የሚሰጥ ➡️USD TO USDT Convert ማድረግ እና ወደተለያዩ  Exchange wallet (Binance😀 , Bybit🪙 ....) መላክ ይቻላል ➡️በተጨማሪም ደሞ Visa 💳Card የሚሰጥ             🟠Faccbook Boost ለማድረግ ይሆናል             🟠ai subscription ለመክፈል ይሆናል             🟠ብቻ ምን አለፋቹ ለሁሉም ይሆናል ሞክሬዋለው ፡ 💳USE This Referral Link  :Use my code MFKZAT to sign up and create a free, foreign bank account on Grey. Get the app: https://greyapp.page.link/jixhVD5wH6mdykEY7 Refferal Code  : MFKZAT

2
https://t.me/hubxshop_bot?start=tbxygk5h Join & get Google AI Pro / Gemini 18M rewards!
418
3
በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት እየተጋራ የሚገኘውና የብዙዎችን ልብ የነካው ይህ አጭር ቪዲዮ፣ ማዕዶት የምትባል የ10 ዓመት እምቡጥ ሕፃን በካንሰር ሕመም ውስጥ ሆና የምታሳየውን አስደናቂ ጥንካሬ፣ ጽ
በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት እየተጋራ የሚገኘውና የብዙዎችን ልብ የነካው ይህ አጭር ቪዲዮ፣ ማዕዶት የምትባል የ10 ዓመት እምቡጥ ሕፃን በካንሰር ሕመም ውስጥ ሆና የምታሳየውን አስደናቂ ጥንካሬ፣ ጽናትና መንፈሳዊ ብርታት በግልጽ ያሳያል። ማዕዶት በቪዲዮው ላይ “የካንሰር ሕመምተኛ ነኝ” በማለት እያለፈችበት ያለውን እጅግ ከባድ የሕይወት ፈተና በታላቅ መረጋጋትና በፈገግታ ትናገራለች። አንዳንድ ቀናት በጣም አስቸጋሪና ከባድ እንደሚሆኑባት፣ ሕመሙ ከፍተኛ ሥቃይ እንደሚያመጣባት እንዲሁም ትምህርት ቤት ያሉ ጓደኞቿንና አፍቃሪ ቤተሰቦቿን በጣም እንደምትናፍቅ ብትገልጽም፣ አሁንም ድረስ እጅ ሳትሰጥ በጽናትና በደስታ እየታገለች መሆኗን ስትመሰክር የምታሳየው አቀራረብ ለማንኛውም ሰው ትልቅ መነሳሳትን የሚሰጥ ነው። ማርዶት ምንም እንኳ የሕክምናውን ሂደትና የሚያስከትለውን አካላዊ ጫና በለጋ ዕድሜዋ ብታስተናግድም፣ ለፈጣሪ ያላትን ጥልቅ ምስጋናና እምነት ግን ቅንጣት ታህል አልቀነሰችም። “እስከምድን ድረስ ተስፋ አልቆርጥም፣ ሁሉም ነገር በፈጣሪ ቸርነት ድል ይሆናል” የምትለው ይህች ታናሽ ጀግና፣ በታላቅ የሕይወት ውጣ ውረድና ሕመም ውስጥ ለሚገኙ ሌሎች ሰዎች ሁሉ እጅግ አነቃቂና ልብን የሚያጠነክር መልዕክት አስተላልፋለች። ማንም ሰው በችግሩ ወቅት ብቻውን እንዳልሆነ እንዲያስብ፣ ተስፋ ሳይቆርጥ በትናንሽ እርምጃዎችም ቢሆን ወደፊት መጓዙን እንዲቀጥልና ፈጣሪ እንደማይረሳው በመግለጽ የሰጠችው አስተያየት የሰውን ልጅ የመኖር ተስፋና ጽናት የሚያድስ ነው። ይህ የሕፃን ማርዶት ታሪክ እኛ ጤናማ ሆነን በትናንሽ የዕለት ተዕለት ችግሮች የምናማርረውን ሰዎች ሁሉ ቆም ብለን ሕይወትን፣ ጤናንና የተሰጠንን ጸጋ በታላቅ ምስጋና እንድንመለከት የሚያስገድድ እውነተኛ የተስፋ መማሪያ ነው።
355
4
🖨️ Epson EcoTank L3250 Wi-Fi Printer 3-in-1 Functionality: Print, Copy, and Scan. Smart Connectivity: High-speed USB & Wirel
🖨️ Epson EcoTank L3250 Wi-Fi Printer 3-in-1 Functionality: Print, Copy, and Scan. Smart Connectivity: High-speed USB & Wireless Wi-Fi (Print directly from your phone or laptop). EcoTank System: Ultra-low-cost printing with high-capacity refillable ink tanks. Condition: Practically brand new (only 3 months old). 100% perfect print head with flawless output quality. 📞 Contact: +251920717750
305
5
💻 MacBook Air (Early 2015) — Like New! High Spec Performance: 2.2 GHz Dual-Core Intel Core i7 | 8GB RAM | 256GB SSD Graphics
💻 MacBook Air (Early 2015) — Like New! High Spec Performance: 2.2 GHz Dual-Core Intel Core i7 | 8GB RAM | 256GB SSD Graphics: Intel HD Graphics 6000 OS: macOS Monterey (Version 12.7.4) Battery: 100% Health (Long-lasting up to 3 days battery life!) Condition: Pristine, like-new condition with zero scratches. Only 6 months of light use. 📞 Contact: +251920717750
262
6
እልቆቢስ ነው ዋጋሽ! 🛩🛩🛩🛩🛩🛩 ዋጋ ቢወጣልሽ፣ ተመን ቢሰራልሽ፣ ጠቢበ ጠቢባን ምን ቢራቀቁልሽ፣ ምንም አይተመን እልቆ ቢስ ነው ዋጋሽ። የእናትነት ዋጋ ቢመዘን ቢለካ፣ መጠኑ ኃያል ነው ም
እልቆቢስ ነው ዋጋሽ! 🛩🛩🛩🛩🛩🛩 ዋጋ ቢወጣልሽ፣ ተመን ቢሰራልሽ፣ ጠቢበ ጠቢባን ምን ቢራቀቁልሽ፣ ምንም አይተመን እልቆ ቢስ ነው ዋጋሽ። የእናትነት ዋጋ ቢመዘን ቢለካ፣ መጠኑ ኃያል ነው ምንም የለው ዲካ።
427
7
''የቅጥፈት ማስታወቂያው እና የቲክቶከሩ ድራማ፤ ይህ የሚኖር ህይወት ነው እያለ፤ የማይኖረውን እውነት በሚዲያ ሲግተን የከረመው አስደናቂው ይድነቃቸው'' ትላንት "በዱቤ ወደ ፈለጋችሁበት ሀገር እንል
''የቅጥፈት ማስታወቂያው እና የቲክቶከሩ ድራማ፤ ይህ የሚኖር ህይወት ነው እያለ፤ የማይኖረውን እውነት በሚዲያ ሲግተን የከረመው አስደናቂው ይድነቃቸው'' ትላንት "በዱቤ ወደ ፈለጋችሁበት ሀገር እንልካለን" እያለ ሲፎክርና የዋሁን ህዝብ ሲያማልል የነበረው ''አስታዋቂ'፣ ዛሬ ላይ ደግሞ ፊቱን አዙሮ "እንዴት ነው ከሀገር የሚወጣው? በማርያም ንገሩኝ" እያለ ሲለማመጥ ማየት የታዘብነው ትልቅ ትያትር ነው። በገንዘብ ተከፍሎት ለማስታወቂያ ሲሆን መንገዱም፣ ቪዛውም፣ አሰራሩም ፍንትው ብሎ ይታየዋል። ህዝብን ለማሳመን የሌለ ጥበቡን ይዘረግፋል። ዛሬ ደግሞ የራሱ ተራ ሲደርስ እና ኑሮ አልገፋው ሲል፣ የሀሰት ማስታወቂያ የሰራበት ሳንቲም ሲያልቅ በማሪያም መንገዱን አሳዩኝ እያለ መድረሻው የጠፋው ምስኪን መስሎ መቷል። ''ይሄ አይነቱ አካሄድ ህዝብን መናቅ እና እንዳላዋቂ የመቁጠር በሽታ ነው'' ማስታወቂያ ለመስራት ብቻ ህሊናን ሽጦ የሰውን ተስፋ መሸቀጥ፣ በኋላ ደግሞ ምንም እንዳላደረገ የዋህ መስሎ መቅረብ ራስን መሸወድ እንጂ ማህበረሰብ ማታለል አይቻልም። ''ለማንኛውም ትላንት ሰዎችን "እንልካለን" ስትል በነበረበት በዚያው ድንቅ መንገድ ዛሬ ራስህ ተጓዝበት፤ መንገዱ ካልጠፋህ ማስታወቂያውንና ካጣኸው ግን የህዝብን ብልህነት አለመናቅን ቀድመህ ተማር!'' ሀሳብ አስተያየታችሁን ብታካፍሉን ደስ ይለናል!
423
8
የታጨችልኝን ልጅ ሰፈሯ ድረስ ሂጄ ሳጣራ
የታጨችልኝን ልጅ ሰፈሯ ድረስ ሂጄ ሳጣራ
617
9
በዚህ ሰዓት በጭንቀት በተስፋ ማጣት በበሽታ የምትሰቃዩ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ፈጥና ትድረስላችሁ
በዚህ ሰዓት በጭንቀት በተስፋ ማጣት በበሽታ የምትሰቃዩ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ፈጥና ትድረስላችሁ
376
10
የዒድ አል ፈጥር በዓል አርብ ይከበራል 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ ባለመታየቷ በአርብ መጋቢት 11 ቀን ይከበራል፡፡ ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው
የዒድ አል ፈጥር በዓል አርብ ይከበራል 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ ባለመታየቷ በአርብ መጋቢት 11 ቀን ይከበራል፡፡ ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ እንደሚውል ነው የተገለጸው፡፡
532
11
#Update የዘንድሮውን የረመዷን ጾም ፍጻሜ እና የዒድ አልፈጥር በዓልን ለመወሰን በሳዑዲ አረቢያ የጨረቃ ምልከታ እየተከናወነ ይገኛል። ይሁን እንጂ በዋና ዋና የምልከታ ማዕከላት ያለው የአየር ሁኔ+1
#Update የዘንድሮውን የረመዷን ጾም ፍጻሜ እና የዒድ አልፈጥር በዓልን ለመወሰን በሳዑዲ አረቢያ የጨረቃ ምልከታ እየተከናወነ ይገኛል። ይሁን እንጂ በዋና ዋና የምልከታ ማዕከላት ያለው የአየር ሁኔታ ደመናማ መሆን ለምልከታው ፈታኝ ሁኔታን ደቅኗል። የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጨረቃ መታየት አለመታየቱን አስመልክቶ በቅርብ ሰዓታት ውስጥ ይፋዊ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። ዛሬ ጨረቃ ከታየች የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ሐሙስ ይውላል። ጨረቃ ዛሬ ካልታየች ነገ የረመዷን 30ኛው ቀን ሆኖ በዓሉ አርብ (ጁምዓ) ይሆናል። ይከታተሉን ! ቲክቫህ ኢትዮጵያ መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ/ም
454
12
🎓 የ Exit Exam ውጤትዎን በቀላሉ እና በፍጥነት ይመልከቱ! ያለ ምንም መቆራረጥ እና መጨናነቅ ትክክለኛውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ውጤት ማረጋገጫ አማራጮችን (Web, Telegram, SMS)
🎓 የ Exit Exam ውጤትዎን በቀላሉ እና በፍጥነት ይመልከቱ! ያለ ምንም መቆራረጥ እና መጨናነቅ ትክክለኛውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ውጤት ማረጋገጫ አማራጮችን (Web, Telegram, SMS) በአንድ ቦታ አሰባስበንልዎታል። 💡 ውጤትዎን ካዩ በኋላም በእኛ 'Status Calculator' በመጠቀም ውጤትዎ ምን ማለት እንደሆነ ይወቁ! 👇 መላው ተማሪዎች እያዩበት ያለው ሊንክ ይሄው፡ https://www.google.com/search?q=techstudytips
576
13
🎓 የ Exit Exam ውጤትዎን በቀላሉ እና በፍጥነት ይመልከቱ! ያለ ምንም መቆራረጥ እና መጨናነቅ ትክክለኛውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ውጤት ማረጋገጫ አማራጮችን (Web, Telegram, SMS) በአንድ ቦታ አሰባስበንልዎታል። 💡 ውጤትዎን ካዩ በኋላም በእኛ 'Status Calculator' በመጠቀም ውጤትዎ ምን ማለት እንደሆነ ይወቁ! 👇 መላው ተማሪዎች እያዩበት ያለው ሊንክ ይሄው፡ 🔗 https://techstudytips.com/ethiopia-exit-exam-result/
521
14
https://www.bybit.com/invite?ref=9AZV1MR
472
15
የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ መገደላቸውንና አስከሬናቸውም መገኘቱን አንድ ከፍተኛ የእስራኤል ባለሥልጣን ለሮይተርስ ዜና ወኪል ገለጹ። እስካሁን ድረስ ከኢራን በኩል የተሰጠ ይፋዊ ማረጋገጫ
የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ መገደላቸውንና አስከሬናቸውም መገኘቱን አንድ ከፍተኛ የእስራኤል ባለሥልጣን ለሮይተርስ ዜና ወኪል ገለጹ። እስካሁን ድረስ ከኢራን በኩል የተሰጠ ይፋዊ ማረጋገጫ የለም። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በሰጡት መግለጫ ደግሞ ፣ አያቶላ ኻሜኒ በእስራኤልና በአሜሪካ የአየር ጥቃት መገደላቸውን የሚያሳዩ በርካታ ምልክቶች መኖራቸውን ገልጸዋል። “ዛሬ ማለዳ የአምባገነኑን ኻሜኒ ቅጥር ግቢ ደምስሰናል፤ ይህ አምባገነን ከእንግዲህ የሌለ መሆኑን የሚያሳዩ ብዙ ምልክቶች አሉ “ ሲሉ ተደምጠዋል። ከኻሜኒ በተጨማሪ የገዥው ሥርዓት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ የኢራን አብዮታዊ ዘበብ (RGC) አዛዦች እና የኑክሌር ፕሮግራም ቁልፍ ሰዎች መገደላቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። “ እስራኤል በቀጣይ ቀናትም በሺዎች የሚቆጠሩ የሽብር ሥርዓቱ ኢላማዎች ላይ ጥቃቷን ትቀጥላለች “ ሲሉ አስታውቀዋል። በቴህራን የሚገኘው የኻሜኒ መኖሪያ ግቢ ከፍተኛ ውድመት እንደደረሰበት የሳተላይት ምስሎች ሲወጡ ውለዋል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩላቸው መሪው “ ደህና ናቸው “ የሚል መግለጫ ቢሰጡም እስካሁን ኻሜኒ በአካል ታይተው መግለጫ አልሰጡም።
771
16
የትንሹ ድርሻ ለትልቅ አርአያነት! "ስታዲየማችን በራሳችን" በሚል መሪ ቃል ለአርባምንጭ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የሚደረገውን ጥረት፣ አንድ ታዳጊ ህፃን እጅግ በሚያስደንቅና ልብ በሚነካ መልኩ
የትንሹ ድርሻ ለትልቅ አርአያነት! "ስታዲየማችን በራሳችን" በሚል መሪ ቃል ለአርባምንጭ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የሚደረገውን ጥረት፣ አንድ ታዳጊ ህፃን እጅግ በሚያስደንቅና ልብ በሚነካ መልኩ ተቀላቅሏል። ታዳጊ ደርሶልኝ ደስታ ይባላል። ይህ ህፃን ለከተማውና ለስፖርቱ ካለው ፍቅር የተነሳ፣ በቤት ውስጥ ከሚያረባቸው ዶሮዎች መካከል ሁለቱን በመሸጥ ያገኘውን 2,250 (ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሀምሳ) ብር ለስታዲየሙ ግንባታ እንዲውል በደስታ አበርክቷል። * ስታዲየሙ የኔ ነው ብሎ በማመኑ። * የሚወዳቸውን ዶሮዎች ለትልቅ ዓላማ አሳልፎ በመስጠቱ። * "ለሀገሬ ምን አደረግሁ?" ብሎ ለሚጠይቅ ትልቅ ሰው ሁሉ ታዳጊው ደርሶልኝ በተግባር መልስ ሰጥቷል። ዛሬ በሶሻል ሚዲያ በስፋት እየተዘዋወረ የሚገኘው የዚህ ታዳጊ ተግባር፣ "ለመስጠት የግድ ሀብታም መሆን አይጠበቅብንም፤ ቅን ልቦና ይበቃል!" የሚል ትልቅ መልዕክት ለሁላችንም አስተላልፏል። በርታ ትንሹ ደርሶልኝ! አንተ የነገዋ ኢትዮጵያ ኩራት ነህ! 🇪🇹✨ Made-in-Ethiopia
647
17
ከፌስታል ነፃ የሆነችው መርካቶ፤ የአዲስ አበቤዎች የሥልጣኔ ማሳያ……. መርካቶ በመንገዴ ላይ....🙏 እንዴት ነህ ዛሬ የገጠመኝን ላካፍልህ ህዝባችን ህግ አክባሪ ሆኗል።መርካቶ ዛሬ አንድ ፌስታል የ
ከፌስታል ነፃ የሆነችው መርካቶ፤ የአዲስ አበቤዎች የሥልጣኔ ማሳያ……. መርካቶ በመንገዴ ላይ....🙏 እንዴት ነህ ዛሬ የገጠመኝን ላካፍልህ ህዝባችን ህግ አክባሪ ሆኗል።መርካቶ ዛሬ አንድ ፌስታል የያዘ ሰው የለም። ከጧት ጀምሬ መሀል መርካቶ በስራ ጉዳይ መኪናዬን አቁሜ በእግሬ ስዞር ቆይቻለሁ ።ፌስታል ይዞ የወጣም ሰው የለ ፌስታል ጣል አትጣል ሲታገል ያየሁትም ፖሊስ የለም።በቃ ህዝቡ በራሱ የወረደውን ህግ ተግብሯል ማለት ይቻላል። አንዳንድ ህጎች በዱላ እና በሀይል አይተገበሩም።ህዝብ በፍቅር ከታዘዘ እማይተገበር ህግ አይኖርም። ምናለ የትራፊክ ህጉም እንደዚህ ተከብሮ እያንዳንዱ አሽከርካሪ የድርሻውን ቢወጣ አንድም አደጋ እና ሀዘን እንሰማም ነበር እንደ ሀገርም በጣም ትልቅ ለውጥ ልናመጣ እንችል ነበር!! እውነት ለመናገር የአድስ አበባ ህዝብ ስልጡን ነው።እኔ ዛሬ ባየሁት ነገር ተገርሜያለሁ።በመንግስት የወጣ ህግ በህዝብ ተቀባይነት አግኝቷ በፍቅር ሲተገበር ያየሁበት ትዕይንት ነው። የአዲስ አበባ ህዝብ አራዳ ነው ህግ አክባሪ ነው🙏 Via አህሙ ፍቅር ©️Driving In Addis Made-in-Ethiopia
640
18
በሱዳኗ ከተማ የጦር ወንጀል መፈፀሙን የዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍርድ ቤት አረጋገጠ የዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍርድ ቤት ምክትል ዓቀቢ ሕግ ናዝሃት ሻሜም ኻን፤ ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ
በሱዳኗ ከተማ የጦር ወንጀል መፈፀሙን የዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍርድ ቤት አረጋገጠ የዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍርድ ቤት ምክትል ዓቀቢ ሕግ ናዝሃት ሻሜም ኻን፤ ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት አምባሳደሮች ባቀረቡት ማብራሪያ በሱዳን ዳርፉር ግዛት የጦር ወንጀል መፈፀሙን አረጋግጠዋል፡፡ ሱዳን ከሚያዝያ 2015 ጀምሮ በሀገሪቱ ጦር ኃይሎች እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ሚሊሻ መካከል ግጭት ውስጥ መግባቷ የሚታወቅ ነው። በሥልጣን ሽኩቻ የተጀመረው ግጭት በመላ ሀገሪቱ ወደ ጦርነት ተለውጧል፡፡ ጦርነቱ ከሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በጣም ውድመት አድርሷል የተባለው በዳርፉር ክልል መሆኑን ለፀጥታው ምክር ቤት የቀረበው ሪፖርት ያመለክታል፡፡ የፍርድ ቤቱ ምክትል ዓቃቤ ሕግ፣ በዳርፉር የተፈጸመው ወንጀል የጅምላ ግድያ፣ ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት፣ የግዳጅ እስር፣ ማሰቃየት እና ፆታዊ ጥቃቶችን ያጠቃልላል ሲሉ አስረድተዋል።
614
19
ትራምፕ የኢትዮጵያና ግብፅን መሪዎች ማገናኘት እፈልጋለሁ አሉ ትራምፕ የግብፅና የኢትዮጵያ መሪዎችን ማገናኘት የሚፈልጉት፤ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክንያት በኢትዮጵያ እና በግብጽ መካከል የተፈጠረውን ው
ትራምፕ የኢትዮጵያና ግብፅን መሪዎች ማገናኘት እፈልጋለሁ አሉ ትራምፕ የግብፅና የኢትዮጵያ መሪዎችን ማገናኘት የሚፈልጉት፤ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክንያት በኢትዮጵያ እና በግብጽ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ የሚፈታ ስምምነት ለማበጀት እንደሆነ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት፤ በስዊትዘርላንድ ዳቮስ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን ከግብጹ አቻቸው ጋር ተገናኝተው በተወያዩበት ወቅት ነው። ዝርዝሩን ከዕለቱ የዩቲዩብ ዜናችን ያገኙታል።
481
20
ባለስልጣኑ ፈቃድ አውጥተው የሚንቀሳቀሱ መገናኛ ብዙኃን ከ300 በላይ መሆናቸውን ገለጸ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኋን ባለስልጣን በኢትዮጵያ ህጋዊ ፍቃድ አግኝተው የሚቀሳቀሱ የሚዲያ ተቋማት ቁጥር ሶስት
ባለስልጣኑ ፈቃድ አውጥተው የሚንቀሳቀሱ መገናኛ ብዙኃን ከ300 በላይ መሆናቸውን ገለጸ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኋን ባለስልጣን በኢትዮጵያ ህጋዊ ፍቃድ አግኝተው የሚቀሳቀሱ የሚዲያ ተቋማት ቁጥር ሶስት መቶ ዘጠኝ መድረሱን አስታውቋል። በተጨማሪም 55 አዳዲስ ሚዲያዎች ፈቃድ ወስደው በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ ባለስልጣኑ ገልጿል። የሚዲያዎቹ ቁጥር የብሮድካስት፣ የበይነ መረብ፣ የህትመት እና የዉጭ መገናኛ ብዙኃንን ያካተተ ሥለመሆኑም አመላክቷል። በዚህም መሰረት 175 የብሮድካስት፣ 20 የህትመት፣ 35 የዉጭ ሚዲያ ክሮስፖንዳንት፣ 73 የበይነመረብ እና አምስት የክፍያ ኢንተርኔት ብሮድካስት፣ አንድ ነፃ የኢንተርኔት ብሮድካስት መገናኛ ብዙኃን ምዝገባ እና ፈቃድ አግኝተዉ እየተንቀሳቀሱ መሆኑን አስታውቋል፡፡
347