Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
前往频道在 Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
显示更多213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
ጥብቅ መረጃ‼
============
✍ አንድ ወንድም በውስጥ ይህን መልዕክት ልኮልኛል፤ ይጣራና መፍትሄ ይበጅለት።
«ትናንት ሙሉ መኪናውን ጀለብያ የለበሱ ሲቪሎች ነው ወደ አንዋር መስጅድ ሲጫን የነበረው። እነዚህ ሲቪሎች ከሰጋጆች ጋር ነው የሚቀላቀሉት። ሰው ሲወጣም አስቀድመው ተክቢራ ይጀምራሉ። ከዛም ብዙ መረጃ ያቀብላሉ። የመግባቢያም አክሽን አላቸው። በተአምር በጥይት አይመቱም። በጣም የገረመኝ በአንዋር ብቻ አይደለም። እነዚህ ጀለብያ ለባሽ ሲቪሎች ሲያጓጓዙ የነበሩት ወደ ዳር ዳር ወዳሉትም ነበር።»
ውስጥ ላይ ወንድሞች ካስተዋሉት የተለዬ እንቅስቃሴ አንፃር ይሄ ጉዳይ እውነታነት ያለው ስለሚመስል፤ ለማንኛውም መረጃ አይናቅምና ይታሰብበት።
ለወደፊቱም ተጠንቀቁ። ሆነ ብሎ ሁከት የሚፈጥር ካለ ያዙት፤ ጠጋ ብሎ ተቆርቋሪ መስሎ ጆሮ የሚጠባንና አላስፈላጊ ቀረፃዎችን የሚያደርግን ሰው ተጠንቀቁ።
|| Murad Tadesse
t.me/ReshadIbnuMuzemil
Repost from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ትናንት በጂማ ከተማ ፈትሕ መስጅድ የኦሮሚያ ክልል ፖሊሶች መስጅድ ውስጥ ወደ ህዝቡ በቀጥታ ሲተኩሱ የሚያሳይ ቪድዮ!
«ትናንት አንዋር መስጅድ ዉስጥ ሰዉ ሁሉ ተጨንቆ ባለበት ወቅት ፈገግ እያለ ታጋቾቹን ፎቶ ሲያነሳ የነበረ ሰዉ ነበር። ልጁ በተደጋጋሚ ይህን ተግባር ሲፈጽም ተስተዉሏል። ያሳለፍነዉ ጁሙዓም እንዲህ ሲያደርግ ስለታዬ ነገሩ ያላማራቸዉ አንዳንድ ሰዎች አናግረዉት ፎቶዎቹን ያጠፉበት ቢሆንም መስጅዱ ዉስጥ ከነበሩ ሰዎች አሁን አፈሳ ጀምረዋል።
ምናልባት ምንጩ የዚያ ልጅ ፎቶዎች ይሆናሉ። ስለዚህ አንዋር መስጅድም ሆነ ሌላ ቦታ ለመስገድ ስትንቀሳቀሱ እያስተዋላችሁ። አከባቢያችሁን በትኩረት እየቃኛችሁ። አጠገባችሁ ያለዉን ሰዉ ከዚህ በፊት የምታዉቁት ካልሆነ የመንግስት ቅጥረኛ፤ የሙስሊሙ ጠላት ሊሆን ስለሚችል ለምታወሩት ወሬ እየተጠነቀቃችሁ!» ኮፒ
የመስጂድ ፈረሳውም ሆነ የሙስሊም መገደል ሌላኛው አውዱ ወንጌል በሀይልና በስልጣን የመስበክ ውጤት ነው።
ማረጋገጫ ለፈለገ ይኸው የሀሰቱ ነብይ እዩ ጩፋ እንዲህ ሲል አስቀድሞ ነግሮሀል:-
"ከዚህ በኋላ የትኛውም ሀይማኖት ይጣሳል!
እያባበልን የምንሰብክበት ዘመን አልፏል!
በሀይልና በስልጣን እንሰብካለን!!"
ስለዚህ በጉልበት እየሰበኩን መሆኑ ነው!!
አሁን እነዚህ ከሰው ልጅ የተፈጠሩ ናቸው ነው የምትሉኝ⁉️
ምን አይነት ህሌና ቢኖራቸው ነው⁉️ ምን አይነት ጭካኔ ነው!
በዚህ ደረጃ እንደት ሊጠሉን ቻሉ?
እስኪ እየተፈጸመብን ያለውን ግፍ ተመልከቱ!
ያ ረብ! የበዳዮችን መጨረሻ አሳየን።
|| CC
t.me/ReshadIbnuMuzemil
እምነቱ ከተነካበት፣ የኢስላም ወንድሙ ከተነካ፤ እንኳን አካል ጉዳተኛ ያልሆነው፤ ታማሚውና አካል ጉዳተኛውም ይተመማል፤ በዲኑ ደካማ የሚባለው ሁሉ ይነሳል።
ያጠፉንና የቀነሱን ሲመስላቸው እንደምንበዛ አያውቁምን? ያዳከሙን ሲመስላቸው ይበልጥ እንደምንበረታ አይረዱምን?
የለያዩን ሲመስላቸው ይበልጥ አንድ እንደምንሆን አይገነዘቡምን⁉️
አብሽሩ‼ ኢንሻ አላህ ዲሉ የተበዳዮችና የሐቅ ባለቤቶች ነው።
(وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ)
«እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደኾናችሁ አትስነፉ፤ አትዘኑም፡፡»
[ኣሊ ዒምራን: 139]
Photo: በጨካኞቹ በአሳዛኝ ሁኔታ የተገ'ደሉ ወንድሞቹን ለመቅበር ኮልፌ የተገኘ ወንድም
|| Murad Tadesse
ይሄን መኪናና የጫናቸውን ተመልከቱ። ሳሪስ ቀይ መስቀል ጀርባ ሜዳው አጠገብ ከሚገኘው የኦሮሚያ አድማ በታኝ ፖሊስ ካምፕ ነው የወጡት። ዱላ፣ ፕላስቲክ ተተኳሾች፣ ተተኳሽ ጭስ በብዛት እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ጭምር ታጥቀው ነው የወጡት። ወደ ኮልፌ ተልከው ነበር ያለሙትን ደም እስካሁን አልመጠጡም።
Repost from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ኮልፌ በአሁኑ ሰዓት!
አላህ ከሸሂዶች ጎራ ይመድባቸው። በነርሱ የደም ጠብታ በቃን ይበለን፣ ግፋቸውን ያውጣላቸው።
መርከቧ ከመስመጧ በፊት‼
===================
በዳዒ ሐዊ ሙሐመድ (ረሒመሁ-ል'ሏህ)
ይህ ሙሐዸራ ይደመጥ። ወቅታዊ ተጨባጫችን ጋር ይያያዛል።
https://t.me/MuradTadesse/7633
