ch
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

前往频道在 Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

显示更多
213
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-430 天
帖子存档
ኮልፌ ለማስቀበር ምትመጡ ወንድሞች በ18 መታጠፊያውን ስለዘጉት በአጠና ተራ በኩል አድርጋችሁ መምጣት ትችላላችሁ።

ዑመር ቢን ዐብደ-ል-ዓዚዝ መስጂድ በኡስታዝ ኻሊድ የተደረገ እጅግ ጠቃሚ ኹጥባ!

#Update «ጥቁር አንበሳ ለሚገኙት ደም አግኝተዋል። ለመስጠት የሄዱትም በፍላጎታቸው ቀይ መስቀል ደም ሰጥተዋል።»

አስቸኳይ‼ ======== (ሁሉም ሙስሊም ማኅበረሰብ ከዛሬ ጀምሮ እነዚህን የማኅበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ትግላችንን "ሀ" ብለን እንጀምራለን።) || ✍ ①) ለታዋቂ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማትና እንደ UN ላሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት በኢሜይል አድራሻቸውና በስልክ ቁጥራቸው መልዕክት እንልካለን። መልዕክቱ በሸገር ሲቲ የተጀመረውን የመስጅድ ማፍረስ ጨምሮ እስካሁን ድረስ የተፈጸመብንን በሚዳስስ መልኩ ስላዘጋጀሁት የራሳችሁን ስም በመቀዬር በኢሜይላቸው ላኩላቸው። (የምትልኩት ጽሑፍ ይህ ነው፦ https://t.me/MuradTadesse/29787) በስልክ የቻለ (በተለይም ሚዲያዎቹ ባሉባቸው ሃገራት ያለ ሰው) መደወል ይችላል። በግሌ ለጊዜው የመጡልኝን ሚዲያዎች የኢሜይል አድራሻና የከፊሎቹን ስልክም ጭምር አያይዣለሁ። (በዚህ ሊንክ ይገኛል፦ https://t.me/MuradTadesse/29789) ②) ሁሉም ሚዲያዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት እንዲሁም በርካታ ተከታታይ ያላቸውና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በማኅበራዊ ሚዲያ (በተለይም በትዊተር፣ በፌስቡክና በቲክቶክ) የትኛውንም አይነት ፖስት ሲፖስቱ በህብረት ሆነን ይህቺን አጭር መልዕክት ኮመንት መስጫው ላይና በውስጥ መስመር በመለጠፍ በሃገራችን እየተካሄደ ስላለው ነገር ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ግንዛቤ እንፍጠር። (ጽሑፏ፦ "Pray for Ethiopia🇪🇹 Urgent: Ethiopian Muslims face brutal attacks by their own government. Mosques demolished, innocent lives lost. Let's raise our voices for justice and an end to violence. #Ethiopia #MuslimsUnderAttack #JusticeNow") ③) ለማጠናከሪያ ይሆን ዘንድ እነዚህን ቪድዮችና ክስተቶቹን የሚያሳዩ ምስሎችን አብራችሁ ማያያዝን አትርሱ። ክስተቶቹን በሚገልጹ ልጥፎች ስር የተባሉትን አካላት mention አድርጉ። (ከሚላኩ ቪድዮች ስብስብ መካከል፦ https://t.me/MuradTadesse/29787 https://t.me/MuradTadesse/29741 https://t.me/MuradTadesse/29789 https://t.me/MuradTadesse/29697 https://t.me/MuradTadesse/29690?single https://t.me/MuradTadesse/29802?single https://t.me/MuradTadesse/29805?single ④) አሁንም የታሰሩት እንዲፈቱና የታመሙት ተገቢውን ሕክምና እንዲያገኙ እናድርግ፤ እስከዛው እንዘይራቸው። መልዕክቶችን ማሰራጨት፣ መናበብና አንድነትን ማጠንከር፣ የተናጠል አካሄድን ማቆም፣ በዱዓእ መወጠር፣ ሰበቦችን ማድረስ… አይዘንጋ። ወንድማችሁ፦ ሙራድ ታደሰ ======== t.me/MuradTadesse

የዓለም አቀፍ ሚዲያዎችና ተቋማት አድራሻ፦ ①) ኒዮርክ ታይምስ፦ editorial@nytimes.com ②) ፎክስ ኒውስ፦ FoxNewsInsider@foxnews.com ③) ስካህ ኒውስ፦ news@skynews.com ④) ፍራንስ 24፦ webdesk@france24.com +33 184 22 84 84 ⑤) አጃንስ ፍራንስ ፕረስ፦ afpjournal@aafp.org800-274-2237 or 913-906-6000 ⑥) አሶሼትድ ፕረስ፦ info@ap.org ⑦) ሬውተርስ፦ jon.harman@thomsonreuters.com+44 (0)207 375 7577 ⑧) አልጀዚራ፦ america@aljazeera.net ⑨) ሲኤንኤን፦ help@cnn.com1-404-827-33261 (404) 827-1500 ⑩) ቢቢሲ፦ yourquestions@bbc.co.uk+ 03700 100 222 ⑪) ዓረብ ሊግ፦ info.sect@las.int ⑫) የአውሮፓ ህብረት፦ ec-president-vdl@ec.europa.eu ⑬) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፦ inquiries2@un.org undesa@un.org ከፈለጋችሁ በአንድ ጊዜ በግሩፕ ኢሜይል መላክ ትችላላችሁ። || t.me/MuradTadesse

[Your Name] [Your Address] [City, State, ZIP] [Email Address] [Phone Number] [Date] [Media Outlet/Organization Name] [Address] [City, State, ZIP] Subject: Urgent Appeal for Immediate Attention to the Plight of Ethiopian Muslims Dear [Media Outlet/Organization], I write to you today with a heavy heart and a sense of urgency regarding the escalating crisis faced by the Muslim community in Ethiopia. It is with deep concern that I bring to your attention the atrocities being committed by the Ethiopian government against innocent Muslims, specifically the demolition of mosques and the violent suppression of peaceful protests. Ethiopia, a landlocked country in East Africa, has recently witnessed a distressing series of events that have left the Muslim community in a state of fear and anguish. The spark of this crisis lies in the demolition of more than 20 mosques in Sheger City, Oromia. The Muslim community vehemently opposed this act, rightfully criticizing the destruction of their sacred places of worship and the loss of innocent lives that occurred during these demolitions. Attempts at dialogue and resolution have been made by the Ethiopian Islamic Supreme Council, which repeatedly sought to engage in discussions with the mayor of Sheger City and the President of the Oromia Regional state. Regrettably, these government officials rejected these overtures, opting to continue the demolition of mosques rather than pursuing a peaceful resolution. The situation reached a boiling point last week when peaceful protesters gathered after Friday prayers at Anwar Masjid in Addis Ababa. Shockingly, government security forces responded with brutal force, resulting in the tragic deaths of two young Muslims, numerous injuries, and the unlawful detention of several innocent individuals. This disproportionate and violent response to peaceful protests is a clear violation of human rights and an affront to the principles of justice and equality. In response to these grave injustices, the Ethiopian Islamic Supreme Council called for a general assembly and formed a committee to engage in dialogue with the government, desperately hoping for a peaceful resolution. However, their invitations were rejected, and the demolitions and violence against innocent Muslims persist. Most alarmingly, on the day when no protests were planned, the government security forces were heavily armed and positioned on various buildings, taking aim with snipers at Muslims peacefully leaving the mosque after prayer. This act of terror and tragedy resulted in the horrific deaths of over five innocent Muslims, including students, and left numerous men and women injured. Moreover, many Muslims were arbitrarily detained en masse. Ambulances and doctors were denied access to provide medical treatment to the injured, further exacerbating the humanitarian crisis. This blatant disregard for human life and the obstruction of medical aid is unequivocally a war crime that must not go unnoticed. To add to the anguish, the deceased have not been given a dignified burial, and those unjustly imprisoned remain behind bars without due process. I implore you, as a respected and influential media outlet/organization, to shed light on the dire situation faced by Ethiopian Muslims. Your coverage can play a crucial role in raising awareness, urging the international community to take immediate action, and holding the Ethiopian government accountable for their crimes. The voices of the oppressed need to be amplified, and the truth must be exposed to the world. By shedding light on these atrocities, we can collectively work towards ending the suffering of Ethiopian Muslims and ensuring justice for the innocent lives lost. I kindly request that you investigate and report on this urgent matter, using your platform to inform the global community about the plight of Ethiopian Muslims. Together, we can make a difference and contribute to the restoration of peace, justice, and human rights in Ethiopia. Thank you for your attention and swift action in addressing this pressing issue.

በስደት እንኳ ወደ አውሮፓ ወደ ሰው ሀገር የገቡ አፍሪካውያን ህገወጥ አገባብ ከመግባታቸው ጋር ሰብአዊ መብታቸው ሳይጣስ የመኖር መብታቸው ሳይደፈር በማረፊያ ጣቢያዎች ምግብና መጠጥ እየሰጡ ህጋዊ እስ
በስደት እንኳ ወደ አውሮፓ ወደ ሰው ሀገር የገቡ አፍሪካውያን ህገወጥ አገባብ ከመግባታቸው ጋር ሰብአዊ መብታቸው ሳይጣስ የመኖር መብታቸው ሳይደፈር በማረፊያ ጣቢያዎች ምግብና መጠጥ እየሰጡ ህጋዊ እስከሚሆኑ እንክብካቤ ይደረግላቸዋል!!! ---------------------- የመኖር መብት የየትኛውም መንግስት ስልጣን አይደለም። የመኖር መብትን በእጁ ያደረገ አንድ አላህ ብቻና ብቻ ነው። መንግስት የሰዎችን የመኖር መብት እንዲህ እንደቀልድ መቅጠፍ ከጀመረ ነውጥ ይሆናል!! ሰው መሞትን ይፈራል!! ነገር ግን መሞት የግድ እንደሆነ ያመነ ቀን ግን መሳሪያ አያስቆመውም። የሰለጠኑት ሀገራት ዜጎቻቸው ላልሆኑ አፍሪካውያን እንኳ የመኖር መብታቸውን አክብረው ጠለላ ይሰጧቸዋል!! በሀገራችን ደግሞ በሰላም ሰግዶ በመበተን ላይ የነበረን ሙስሊም አፈሙዝ ደቅነው እንደቀልድ ይቀጥፏቸዋል። የራሳቸው ዜጎች ላይ ይህን ያህል ጨክነውባቸዋል። በትላንትናው እለት ፍፁም ለመግደል ታጥቀው የመጡት የመንግስት አካላት ሙስሊሙ በአንዋር መስጂድ በሰላም ሰግዶ በመበተን ላይ ሳለ ነበር ተኩስ የከፈቱበት!! ከዛም ለመግደል የፈለጉትን ቁጥር ያህል ሰው ገደሉ! ያሰሩትን አሰሩ። በመሰረቱ ጥያቄውም የፍትህ ጥያቄ ነበር። ፍትህን ለጠየቀ ማህበረሰብ ምላሹ ሽጉጥ ሆኖ በቀጥታ አማኝ ላይ ተተኩሶ በገፍ ሲገደል ያየነው ያለፈ ስርአት የለም። ይህ ፍፁም ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት በዘመናችን እስካሁን ካየናቸው የጭካኔ እርምጃዎች የከፋው ነው። CC t.me/ReshadIbnuMuzemil

ትናንት የአንዋር መስጅድ ሁለተኛው አዛን ሲወጣ ለምን አዛን ተባለ ተብሎ ማይክራፎኑ በጥይት ተመቷል። t.me/ReshadIbnuMuzemil
ትናንት የአንዋር መስጅድ ሁለተኛው አዛን ሲወጣ ለምን አዛን ተባለ ተብሎ ማይክራፎኑ በጥይት ተመቷል። t.me/ReshadIbnuMuzemil

የአንዋር መስጅድን በር እንዲህ ነው በስናይፐር የበሳሱት። ከአላህ እገዛ ቀጥሎ በሩ ባይዘጋባቸው ኖሮ ብዙዎችን ገድ'ለው ለመጨረስ ተዘጋጅተው ነበር። CC t.me/ReshadIbnuMuzemil
+2
የአንዋር መስጅድን በር እንዲህ ነው በስናይፐር የበሳሱት። ከአላህ እገዛ ቀጥሎ በሩ ባይዘጋባቸው ኖሮ ብዙዎችን ገድ'ለው ለመጨረስ ተዘጋጅተው ነበር። CC t.me/ReshadIbnuMuzemil

በባለፈው ሳምንት የሽብር ጥቃት በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ተመቶ በጳውሎስ ሆስፒታል በሕክምና ላይ የነበረው ወንድማችን ተማሪ ጀሚል ሪዽዋን አልቻለምና ዛሬ ወደ አኺራህ ሄዷል። ኢና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂዑን! አላህ የጀነት ያድርገው። ሚስኪኗ እናቱ ሆይ! አላህ ሶብርን ይስጥሽ። መልካምንም ይተካሽ። ጌታችን አላህ ሆይ! የበደለኞችን መጨረሻ በዓይናችን አሳየን።

አንዋር መስጅድ በአሁኑ ሰዓት፤ ትናንት በአረመኔዎች የተገደሉና የቆሰሉ ወንድሞች ደም እየተጸዳ ነው። አላህ ለሟቾች ጀነትን፣ ለተጎዱት ፈጣን መሻርን ይለግሳቸው።
+1
አንዋር መስጅድ በአሁኑ ሰዓት፤ ትናንት በአረመኔዎች የተገደሉና የቆሰሉ ወንድሞች ደም እየተጸዳ ነው። አላህ ለሟቾች ጀነትን፣ ለተጎዱት ፈጣን መሻርን ይለግሳቸው።

ሙስሊም ከመሆናችን ውጭ ሌላ ምን አደረግናቸው?? እስልምናዬን ተምሬ ጌታዬን የማመልክበትን መስጄዴን አታፍርሱ ከማለት ውጭ ምን አደረግናቸው?? { وَمَا نَقَمُوا مِنْهُمْ إِلَّا أَ
ሙስሊም ከመሆናችን ውጭ ሌላ ምን አደረግናቸው?? እስልምናዬን ተምሬ ጌታዬን የማመልክበትን መስጄዴን አታፍርሱ ከማለት ውጭ ምን አደረግናቸው?? { وَمَا نَقَمُوا مِنْهُمْ إِلَّا أَن يُؤْمِنُوا بِاللَّهِ الْعَزِيزِ الْحَمِيدِ } [| ከእነርሱም በአላህ አሸናፊው፣ ምስጉኑ በሆነው (ጌታ) ማመናቸውን እንጅ ሌላ ምንም አልጠሉም፡፡ |] (ሱረቱል-ቡሩጅ ፥ 8) t.me/ReshadIbnuMuzemil

ያሳዝናል፤ ያሳፍራል‼ =============== ✍ የታጠቁት የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች፤ በተመረጡ ህንፃዎች ላይ ስናይፐር ካጠመዱ በኋላ በአንዋር መስጅድ የነበሩ ሰጋጆች ሃገር ሰላም ብለው ሲወጡ ረፈ
+5
ያሳዝናል፤ ያሳፍራል‼ =============== ✍ የታጠቁት የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች፤ በተመረጡ ህንፃዎች ላይ ስናይፐር ካጠመዱ በኋላ በአንዋር መስጅድ የነበሩ ሰጋጆች ሃገር ሰላም ብለው ሲወጡ ረፈ'ረፏቸው። የሱንና ሶላት ጀምሮ ያልጨረሰ አለ፣ ከፈርዱ ሶላት ረከዓህ አምልጦት ለማሟላት የቆመ አለ፣ በጣም ያረፈደና የሚመጣም አለ፣ …ሆኖም ግን ቀድመው አስበውበት፣ ለቀናት ተመካክረውበትና ተዘጋጅተውበት የመጡበት ጉዳይ ስለነበር ደቂቃዎችን እንኳ መታገስ ሳይችሉ ካኪና ሙሶላ የያዞ ሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ የጥይት እሩምታ አርከፈከፉባቸው። እንደተዘጋጁበት ብናውቅም፤ በተደጋጋሚ ህዝበ ሙስሊሙን ተቃውሞ የለም ስላልነው ካልተቃወመ ምንም አያደርጉትም ብለን አስበን እንጂ፤ ቢቃወምም ባይቃወምም እንደሚገ'ድሉት ብናውቅ ኖሮ አንዋር መስጅድ አትሂዱ እንላቸው ነበር። || CC t.me/ReshadIbnuMuzemil

አልጀዚራ የኢትዮጵያ መንግስት ትናንት በአንዋር መስጅድ የሰጋጆችን ደም ማፍሰሱን ዘግቧል። t.me/ReshadIbnuMuzemil
አልጀዚራ የኢትዮጵያ መንግስት ትናንት በአንዋር መስጅድ የሰጋጆችን ደም ማፍሰሱን ዘግቧል። t.me/ReshadIbnuMuzemil