ch
Feedback
ትምህርት ሚኒስቴር /Minster Of Education

ትምህርት ሚኒስቴር /Minster Of Education

前往频道在 Telegram

For Remedial student For G(1-12) Students For Freshman students for contact me @eftahio On this channel you will get free 📚text book, 📚reference books, 📚entrance exam question and answer 📚different short notes for remedial students

显示更多
8 238
订阅者
+124 小时
+377 天
-15330 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
9月 '26
九月 '26
+81
在0个频道中
八月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+12
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+499
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+717
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+500
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+2
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+10
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+118
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+55
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+22
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+44
在3个频道中
Get PRO
六月 '24
+350
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+382
在4个频道中
Get PRO
四月 '24
+189
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 325
在3个频道中
Get PRO
二月 '24
+3 394
在4个频道中
Get PRO
一月 '24
+3 572
在3个频道中
Get PRO
十二月 '23
+2 817
在4个频道中
Get PRO
十一月 '23
+1 967
在4个频道中
Get PRO
十月 '23
+1 646
在5个频道中
Get PRO
九月 '23
+872
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
26 九月+6
25 九月+4
24 九月+13
23 九月+7
22 九月+10
21 九月+7
20 九月+9
19 九月+9
18 九月+4
17 九月0
16 九月+1
15 九月0
14 九月0
13 九月+1
12 九月0
11 九月0
10 九月+4
09 九月0
08 九月+1
07 九月+1
06 九月0
05 九月0
04 九月+2
03 九月0
02 九月+2
01 九月0
频道帖子
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የመቻቻል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን❤️። መልካም በዓል!
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሠላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የመቻቻል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን❤️። መልካም በዓል!

2
የክፍያ ጭማሪ ተደረገ‼️ 750 ብር የነበረው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትም/ት መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3500 ብር ሆነ። 👉 500 ብር የነበረው የEXIT Exam ክፍያ 2000 ብር 👉 ለሙያ
የክፍያ ጭማሪ ተደረገ‼️ 750 ብር የነበረው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ትም/ት መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3500 ብር ሆነ። 👉 500 ብር የነበረው የEXIT Exam ክፍያ 2000 ብር 👉 ለሙያ ብቃት ምዘና 3500 ብር የሚከፈል መሆኑን እንድታውቁት። ሌሎች ተጨማሪ የክፍያ ዝርዝሮች በደንብ ቁጥር 593/2018 ተዘርዝረዋል። 📝ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ✈️@Tmhert_ministr ✔️      @Tmhert_ministr ✔️
115
3
University መቀያየር አይቻልም❌ የተለየ Special Case ከሌላችሁ በስተቀር..እርስ በእርስ ወይም ያለ ትምህርት ሚኒስቴር እውቅና መቀየር አትችሉም👋 በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints @haramayageneral |@haramayageneral
192
4
ምደባ ይፋ ሆነ። በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመ+1
ምደባ ይፋ ሆነ።   በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።   በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ። 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።   በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።   👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement   እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉአሳውቋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 🌎Join Our Channel🔽🔽🔽 @EthioUniversityInfoo | @EthioUniversityInfoo
285
5
የመልእክቱ ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፡ - ዩኒቨርሲቲ መግባት ትልቅ ደስታ ቢኖረውም፣ አዲስ አካባቢን መለማመድ፣ ዶርም ማግኘት፣ አዳዲስ ሰዎችን መተወቅና ፈተናዎች መጀመሪያ ላይ አስፈሪና አስጨናቂ ነበሩ። - በሀይስኩል እንደሚደረገው ለፈተና ዋዜማ ብቻ ማንበብ በዩኒቨርሲቲ እንደማይሰራ ገልጻለች። ሁልጊዜ በየቀኑ ማነብ፣ Past Exam Papers መስራት እና ትምህርቱን ከተማሩት በላይ ለመረዳትና ለመተግበር መሞከር አስፈላጊ መሆኑን ተናግራለች። - በጊቢ ውስጥ ጓደኛ ሲመረጥ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ፣ ከአላማና ከራስ የህይወት ዘይቤ ጋር የሚሄዱ፣ ለጥሩ ነገር የሚያነሳሱ ጓደኞችን መያዝ እንዳለበት አሳስባለች። ለአዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የተሰጠ ልዩ ምክር፦    - ትምህርት ላይ ትኩረት ማድረግና ራስን ከሌሎች ጋር አለማወዳደር።    - የፍቅር ግንኙነት (Relationship) በጊቢ ውስጥ ግዴታ እንዳልሆነ መገንዘብ።    - የማይፈልጉትን ነገር ወይም ቦታ «አይሆንም» ለማለት አለመፍራት።    - በሃይማኖት መጠንከር፤ ምክንያቱም በጊቢ ውስጥ ብዙ የሚያከናክሉ ነገሮች ስለሚኖሩ።    - ስለ መጪው ጊዜ አብዝቶ አለመጨነቅ፣ ነገር ግን የሚጠበቅባቸውን ጥረትና ዝግጅት ማድረግ።
261
6
የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሐግብር እስከ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል፡፡ - ኢንስቲትዩቱ የኢንስቲትዩቱ የመረጃ ሳምንት ከመስከረም 14/201+2
የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሐግብር እስከ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል፡፡ - ኢንስቲትዩቱ የኢንስቲትዩቱ የመረጃ ሳምንት ከመስከረም 14/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት የሆነ ሲሆን፣ ኢንስቲትዩቱ ከመጀመሪያ እስከ 3ኛ ዲግሪ የሚሰጣቸውን የስልጠና መስኮች እያስተዋወቀ ነው። ኢንሰቲትዩቱ አዳዲስ ሰልጣኞችን ለቅድመ-ምረቃ እና ለድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች እየመዘገበ መሆኑን ገልጿል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከናይጄሪያ እና ከቻይና መንግሥት ጋር በመሆን የጥምር ትምህርት ፕሮግራም በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከጎረቤት አገራት የመጡ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማሠልጠን ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
236
7
📢 የዶርም ህይወት በጥቂቱ እናጋራቹ 🔠 ግቢ ውስጥ ከምንም በላይ ደስ የሚልና የማይረሱ ብዙ ክስተቶችን የምናሳልፈው በዶርም ህይወታችን ውስጥ ሲሆን በቆይታችንም እጅግ በጣም ብዙ አይነት ትምህርቶችን እንማራለን ።(የቀለም ትምህርት አላልኩም) 🏠 በብዙ ግቢዎች የሎከር በተወሰነ መልኩ አለ ፡ እናም በሎከር እጥረት ምክንያት አንድ ሎከር ለሁለትና ከዛም በላይ በመጠቀም ደስ የሚል መተሳሰብም አለ ፤ ባንፃሩ ደግሞ የዶርም ጭቅጭቅም በብዙ ነገራቶች ይፈጠራል ገና ከጅምሩ በሎከርና በአልጋ ምርጫ የሚጨቃጨቅ ተማሪ አይጠፋም ። 🏠 ሎከር ላይ ያለው ንትርክ ቀድሞ የያዘው ተማሪ ለሁለት ወይም ከዚያ በላይ አልደበልም በማለት ሲሆን የአልጋው ግን ብዙ ጊዜ ከታች ያሉትን አልጋዎች ፍለጋ የሚፈጠር ሹኩቻ ነው ። ከላይ ያሉት አልጋዎች የመብራት ብርሃን💡 ስለሚያስቸግርና አንዳንድ ተማሪዎችም ስለማይፈልጉ or ስለማይመቻቸው ይመስለኛል (ሎከር ላይ ያለው ነገር በስምምነት ይፈታል ከቻላቹ ለመቅደም ሞክሩ ከተቀደማቹ ደግሞ አምባጓሮ ሳትፈጥሩ በpeace....) ✔️ ዶርም ውስጥ በምትኖሩበት ጊዜ ከተለያዩ ተማሪዎች ጋር ስለምትኖሩ ፀባያችሁን በጣም መግራት ይጠበቅባቹሃል ። ለምሳሌ በአንድ ዶርም ውስጥ 8 ተማሪ ቢኖር ከሰባቱም ተማሪ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ፀባይ ላይኖረን ይችላል ። ያንተ ፀባይ የቱንም ያህል አሪፍ ቢሆን ምንም ደስተኛ የማይሆን የዶርም አባል ሊኖር ይችላል ። በዚህ ጊዜ ከኛ የሚጠበቀው እንደዛ አይነት ተማሪዎችን ለማስደሰት መፍጨርጨር አልያም በንዴት እነሱን ፊት መንሳት ሳይሆን ባለንበት ጥሩ ፀባይ ለመፅናት መሞከር ነው ። 💔 ተመልከቱ እንግዲህ ከሰባት ተማሪ ጋር ሆኖ ሰባት አይነት ፀባይ መቻል እንዴት እንደሚከብድ ? ዋናው love❤️ ነው ብላቹህ የምታምኑ ከሆነ ግን ለሀያ ምናምን መኖርም አይከብዳችሁም ። 🔠 ዶርም ላይ 🌗በጣም ሀይማኖተኛ 🌗በጣም ነጭናጫ 🌗በጣም ሱሳም 🌗ከፊል ዘረኛ 🌗በጣም ዝርክርክ 🌗በጣም ተጠራጣሪ 🌗መቼም የማያወራ (ልጉም) 🌗ለሰከንድ ዝም ማለት የማይችል (BBC)..... 👋 እና ሌሎችንም የመሳሰሉትን አይነት ተማሪዎች ያጋጥሙሃል/ሻል የናንተም የሆነ type of ፀባይ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ። 🎧 እናም ከላይ የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም አይነት ፀባይ ያላቸውን ተማሪዎች እንደ አመጣጣቸው ማስተናገድ ይኖርባቹሃል ማለት ነው ። 🎮 አንዳንዴ ደግሞ ደባሪ ነገሮችንም ልታስተናግድ ትችላላችሁ ። ለምሳሌ አንድ የዶርም አባል ቅዳሜን አክባሪ ከሆነ ጨብሶ በመምጣት ቁም ስቅላችሁን ያሳያቹሃል (ቅዳሜ የመጠጥ 🍻ቀን ናት ብለው ስለሚያስቡ ነው) እናም የጨበሰው ወይም የጨበሰችው ተማሪ ዶርም ውስጥ በብዙ አይነት መልኩ አዛ ያደርጓቹሃል ። 🤮 ሻታ በርግደው የዶርሙን ንፅህና በማስዋብ (ምን ማድረግ ይሻላል🥹? ማልቀስም አይሻልም😭 ...ማለት ከዚህ ላይ ነው) 👽 በተኛችሁበት ብርድ ልብስ በመግፈፍ ከአልጋ ለማስወረድ በመታገል 😡 ሳትፈልጉ በስካር ቅላፄ ዘፈን መጋበዝ (ወይኔ በላቸው ...እስክትሉ) ⚡ሌሎችንም like this የመሳሰሉትን የስካር  አመሎችን ሊያሳዩ ስለሚችሉ በተቻላቹ አቅም ስካራቸው እስኪለቃቸው በትዕግስት በመቻል እንዴትም ጊዜዋን ማሳለፍ ይጠበቅባችዋል ። 📣ከላይ የተጠቀሱ ነገሮች ወንዶችን ብቻ የሚመለከቱ አይደለም ከወንዶች ባልተናነሰ መልኩ የሴቶች በሽታ ነው ። ©️Hahu Students 📱 @Aplustutorialofficial
263
8
Software Engineering በኢትዮጵያ ውስጥ የሶፍትዌር ኢንጂኔሪንግ (Software Engineering) ትምህርት የሚሰጡ ቀዳሚ እና ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር የሚከተለው ነው፦ 📏የመንግስት
Software Engineering በኢትዮጵያ ውስጥ የሶፍትዌር ኢንጂኔሪንግ (Software Engineering) ትምህርት የሚሰጡ ቀዳሚ እና ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር የሚከተለው ነው፦ 📏የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች (Public Universities) 1️⃣አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) - በአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (AAiT) ስር። 2️⃣አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) - በኮምፒውቲንግ እና ኢንፎርማቲክስ ትምህርት ክፍል ስር። 3️⃣ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (BDU) - በባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (BiT) ስር። 4️⃣ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (HU) - በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር። 5️⃣ጅማ ዩኒቨርሲቲ (JU) - በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር። 6️⃣መቀሌ ዩኒቨርሲቲ (MU) - በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር። 7️⃣ወሎ ዩኒቨርሲቲ (WU) - በኮምፒውቲንግ ኮሌጅ ስር (በተለይ በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)። 8️⃣አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (AMU) 9️⃣ሀራምቤ ዩኒቨርሲቲ (Haramaya University) 1️⃣0️⃣ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (DDU) 📏የግል ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች (Private Universities & Colleges) 1️⃣ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ (MicroLink) 2️⃣ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ (Unity University) 3️⃣ሃይላንድ ኮሌጅ (HiLCoE) - በኮምፒውተር ሳይንስና ሶፍትዌር ኢንጂኔሪንግ ታዋቂ የሆነ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተቋም። @haramaya_info
271
9
📚 QELEME CAMPUS LIFE 101 | Senior Experience. ከዓምና የመጀመሪያ ዓመት ለነበረች ተማሪ 10 ወሳኝ የCampus Experience ጥያቄዎችን አቅርበንላት ነበር። ከHigh School ወደ University ስትመጣ ያጋጠማትን ልምድ፣ የተማረችውን እና ለአዲስ ገቢ Freshman ተማሪዎች የሚጠቅሙ ድንቅ ምክሮቿን አጋርታችኋለች።💜 -Tina, Jimma University 👍 @keleme_2013
272
10
#WolaitaSodoUniversity ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ ምሩቃን፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አ
#WolaitaSodoUniversity ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ ምሩቃን፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከማተሚያ ቤቱ በቀጥታ ታትሞ የሚመጠ በመሆኑ ዋናውን ዲግሪ ያልወሰዳችሁና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ አማካኝነት ምዝገባ እነድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScdSQ0xfAxNe-o-Smi82foG6X9u72V2-cC2_PuWzdgh5wGmGw/viewform በወጪ መጋራት (Cost Sharing) የተማራችሁ አመልካቾች ኦሪጅናል ሰርተፊኬታችሁን ለመውሰድ የክፍያ ግዴታችሁን መፈፀማችሁን ወይም በአገልግሎት መወጣታችሁን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ እና ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4Yzdk               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
308
11
Exit Exam 2019 1️⃣.በትምህርት ሚኒስቴር (MoE) Blueprint ላይ ማተኮር ፈተናው ከሚወጣባቸው ሁሉንም ኮርሶች (e.g., 5 እስከ 8 Core Courses) ሚኒስቴሩ ያወጣውን Course Blueprint ማውረድ። ብሉፕሪንቱ እያንዳንዱ ኮርስ ስንት ፐርሰንት (ክብደት) እንዳለው እና ጥያቄዎቹ በምን ዓይነት የአእምሮ ደረጃ (Bloom's Taxonomy — Knowledge, Application, Analysis) እንደሚወጡ ያሳያል። ከፍተኛ ክብደት ያላቸውን ርዕሶች ለይቶ ማጠናቱ ጊዜን ይቆጥባል:: 2️⃣. የኮምፒውተር ላይ (CBT) ፈተና ልምድ ማዳበር የመውጫ ፈተና የሚሰጠው በበይነ-መረብ (Online CBT) በመሆኑ፣ በስልክ ወይም በኮምፒውተር ላይ ሞዴል ፈተናዎችን በጊዜ ሰሌዳ (Timer) አስቀምጦ መስራት። በፈተና ወቅት ከስክሪን ንባብ፣ ከጊዜ እጥረት እና ከኮምፒውተር አጠቃቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣን ስጋትና ጭንቀት (Exam Anxiety) ይቀርፋል። 3️⃣.Active Recall እና Spaced Repetition መጠቀም ሰፊ የሞጁል ማስታወሻዎችን ዝም ብሎ ከመደጋግም ይልቅ፤Active Recall: ያነበቡትን ክፍል ዘግተው "ምን ተረዳሁ?" ብለው እራስዎን መጠየቅ ወይም ለጓደኛ ማስረዳት። Spaced Repetition: ያጠናሉትን ርዕስ ከ3 ቀን፣ ከ1 ሳምንት እና ከ2 ሳምንት በኋላ እየተመለሱ ከእውቀት አቅም ጋር መከለስ:: 4️⃣.የቆዩ እና የModel Questions አሰራርዘዴ፡ ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎችን ሲሰሩ መልሱን ብቻ ከመሸምደድ ይልቅ፣ ምርጫዎቹ ለምን ስህተት ወይም ትክክል እንደሆኑ ምክንያቱን መተንተን። ጥያቄዎች በቀጥታ ባይደገሙ እንኳ፣ የጥያቄዎቹ ጽንሰ-ሀሳብ (Concept) ተመሳሳይ ስለሚሆን በቀላሉ ለመመለስ ያስችላል። 5️⃣.የትብብር ጥናት (Group Discussion) በቡድን በመሆን እያንዳንዱ አባል አንድ ኮርስ ይዞ እንዲያብራራ ማድረግ ወይም እርስ በርስ ጥያቄ መጠያየቅ። ለመረዳት አስቸጋሪ የሆኑ የሂሳብ ወይም የካስ (Case-based) ጥያቄዎችን በጋራ ለመፍታትና በፍጥነት ለመረዳት ይረዳል። 6️⃣.የጊዜ አጠቃቀምና የፈተና ወቅት ብልሃት፡ በፈተና ወቅት 100 ጥያቄዎችን በ2 ሰዓት ወይም በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ለመጨረስ፣ መጀመሪያ ቀላል እና የሚያውቋቸውን ጥያቄዎች በፍጥነት መስራት። አስቸጋሪ ጥያቄዎች ላይ ጊዜ ሳያባክኑ የማለፊያ ነጥብ (Cut-off Point) የሚያስገኝልዎትን ጥያቄዎች አስቀድመው ያረጋግጣሉ። @haramayacenter @haramayacenter
319
12
#MoE በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህር
#MoE በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ የመግቢያ ቀን መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ወደ ትምህርት ቤቶቹ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➻ ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች (ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ …) ➻ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና ብርድ ልብስ ➻ ስትማሩበት ከነበረው ትምህርት ቤት የተሰጣችሁን መሸኛ እና ትራንስክሪፕት ወደ ተመደባችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ከደረሳችሁ በኋላ የሚያስፈልጋችሁን ዩኒፎርም በራሳችሁ ወጪ እንደምታዘጋጁ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ @tikvahuniversity
309
13
⚠️☑️☑️☑️☑️☑️☑️ 🔥 ወደ ካምፓስ ስትሔዱ ምን ምን ነገሮችን ይዛችሁ መሄድ አለባችሁ? 😬🔭ብዙ ተማሪዎች ከቤተሰብ ተለይተው ወደ ካምፓስ ሲገቡ በተለይ በመጀመሪያዎቹ ቀናት በርካታ ነገሮች ሊያስፈልጓቸው ይችላሉ። ስለዚህ ከቤት ሲወጡ በቅድሚያ ማዘጋጀት የሚገባቸውን ነገሮች በዝርዝር እንመልከት። 😐 1. በምግብ ዘርፍ 🪙 እናትህ ጠዋት በር አንኳክታ ከእንቅልፍ አስነስታህ፣ “ልጄ ቁርስ ደርሷል” ብላ የምትጠራህ ጊዜ አልፏል። 😅  አሁን በካምፓስ ላይ ራስህን ማስተዳደር አለብህ። ለሻይና ለዳቦ መሰለፍ፣ የካፌ ምግብን መላመድ እና የራስህን የምግብ ፍላጎት ማስተናገድ የካምፓስ ሕይወት አንዱ ክፍል ነው። ስለዚህ ከቤት ሲመጡ ለመጀመሪያዎቹ ጊዜያት የሚያግዙዎትን ደረቅና በቀላሉ የሚቆዩ የስንቅ ምግቦች መያዝ ጥሩ ሀሳብ ነው። 🟡 2. በሶ 🪙በሶ ብትወዱትም ባትወዱትም ትንሽ መጠን ይዞ መምጣት ይጠቅማል። በተለይ ካፌ ምግብ ካልተስማማችሁ በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት በጣም ሊያግዛችሁ ይችላል። ለአንድ ሴሚስተር ከ2–5 ኪሎ ያህል መያዝ በቂ ሊሆን ይችላል። አዲስ ተማሪዎች የካፌ ምግብን እስኪለምዱ ድረስ ትንሽ ተጨማሪ መጠን መያዝም ይችላሉ። በሶውን በጥሩ ማሸጊያ ውስጥ አሽጎ መያዝ ለማከማቸትም ሆነ ለመጠቀም ያመቻል። 🟡 3. ኩኪሲ ኩኩሲ ለምትወዱ ተማሪዎች ከቤት ይዞ መምጣት ጥሩ አማራጭ ነው። ለሴሚስተር ከ2–3 ኪሎ ያህል መያዝ ይቻላል። ነገር ግን አንድ ነገር አትርሱ፦ የስንቅ ምግብ ማለት በአንድ ሳምንት ማለቅ ማለት አይደለም። 😂 ለቀጣይ ጊዜ እንዲቆይ በቁጠባ መጠቀም ይገባል። በተለይ ገንዘብ ሊያጥራችሁ በሚችልበት ጊዜ የያዛችሁትን ስንቅ በአግባቡ መጠቀም ይጠቅማል። ➡️ 4.  ዳቦቆሎ ✅ዳቦ ቆሎም እንደ ስንቅ ለመያዝ ተመራጭ ነው። እስከ 2 ኪሎ ያህል ብትይዙ ችግር የለውም። በጥሩ ማሸጊያ ውስጥ በመከፋፈል ማስቀመጥ እና በቀጣይ ወራት በቁጠባ መጠቀም ይቻላል። ⏺ የለውዝ ቅቤ፣ ማር እና ማርማላታ እንደ የለውዝ ቅቤ፣ ማር፣ ማርማላታ ያሉ ከዳቦ ጋር የሚበሉ ምግቦችም ሊጠቅሙ ይችላሉ። ከእነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹን ከካምፓስ አካባቢ መግዛት ስለሚቻል፣ ከቤት ብዙ መጠን ይዞ መምጣት አስፈላጊ አይደለም። የማር ዋጋ በአካባቢያችሁ ተመጣጣኝ ከሆነ ግን ከቤት ይዞ መምጣት ይችላሉ። ⏺ በተጨማሪም በአንዳንድ ካምፓሶች ፍራፍሬዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ሊገኙ ስለሚችሉ ሁሉንም ነገር ከቤት ለመያዝ አትጨነቁ። 🎒 4. የሻንጣ ምርጫ ➡️ብዙዎቻችሁ ግቢ ስትገቡ ከሚያስፈልጋችሁ በላይ ብዙ እቃ ይዛችሁ ለመሄድ ትፈልጋላችሁ። አንዳንዶቻችሁ ደግሞ “ሌሎች ምን ይዘው መጡ?” ብላችሁ በመመልከት የራሳችሁን ፍላጎት ትረሳላችሁ። ነገር ግን ግቢ ስትገቡ የምትይዙት እቃ በሙዳችሁ፣ በአቅማችሁ፣ በአስተሳሰባችሁ እና በግል ፍላጎታችሁ መመራት አለበት። ስለሌሎች ብዙ አትጨነቁ፤ እነሱ የራሳቸውን ኑሮ ይኖራሉ። ➡️ የሚመቻችሁንና በእውነት የሚያስፈልጋችሁን እቃ ብቻ ይዛችሁ ሂዱ። ምን ዓይነት ሻንጣ ይዘን እንሂድ? እንደኔ ምክር አንድ በጀርባ የሚለበስ (Backpack) ሻንጣ ብትኖራችሁ በጣም ይጠቅማል። በተጨማሪም እንደ ብርድ ልብስ ያሉ ትልልቅ እቃዎችን ለመያዝ አንድ ትንሽ የሚጎተት ሻንጣ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው። ለበዓል ወይም ለዕረፍት ወደ ቤተሰብ ስትመለሱም ለጥቂት ቀናት የሚበቃችሁን ልብስ በBackpack ይዛችሁ መሄድ ትችላላችሁ። የተቀሩትን እቃዎች ደግሞ ግቢ ውስጥ ማስቀመጥ ይቻላል። 📺 በመጨረሻ ግን የምትይዙት የእቃ መጠን በግቢው ርቀት በምትገዙት እቃ ብዛት እና በምትይዙት እቃ መጠን ይወሰናል። ስለዚህ እንደ ፍላጎታችሁና አቅማችሁ ብትይዙ በቂ ነው። 👕 5. የልብስ ሸመታ 😬የምትይዙት ልብስ ብዛት በዋናነት በግቢው አየር ንብረት፣ በግል ምርጫችሁ እና በአቅማችሁ ይወሰናል። ለምሳሌ፣ ሰመራ ስትሄዱ ቀላል ልብስ መያዝ ሲያስፈልግ፣ ደብረ ብርሃን ስትሄዱ ደግሞ ሙቀት የሚሰጥ ጃኬት ወይም የክረምት ልብስ መያዝ ያስፈልጋል። ✅️ እንዲሁም የአለባበስ ምርጫችሁ በግላችሁ ሙድና ምርጫ ይወሰናል። ፋሽን ተከታይ ከሆናችሁ የምትወዱትን ልብስ መምረጥ ትችላላችሁ፤ በተመጣጣኝ በጀት መኖር ከፈለጋችሁ ግን አስፈላጊውን ብቻ መግዛት ይሻላል። ➡️👨‍🔬 ለወንዶች ✅እንደ መነሻ ሊያገለግል የሚችል ዝርዝር፦ ✔️ 3–5 ሱሪ ✔️ 1 ቱታ ✔️1 ቁንጣ ✔️ 2–3 ቲሸርት ✔️ 2–3 ሸሚዝ ✔️ 1–2 ጃኬት ✔️ 6–8 ካልሲ ✔️ 3–5 ፓንት ✔️ 2–3 የስፖርት ጫማ ✔️ 1 ነጠላ ጫማ ✔️1–2 ቀበቶ ➡️👩‍⚕️ለሴቶች ተጨማሪ ✅ ሴቶች ግቢ ሲገቡ በተለይ የሚያስፈልጋቸውን የግል እቃዎች ከቤት ይዘው መምጣት ይመከራል። በግቢ ውስጥ ሁልጊዜ ለመግዛት እንዳትቸገሩ አስቀድማችሁ ማዘጋጀት ይሻላል። 📌 በተለይ የግል ንፅህና እና የሴቶች አስፈላጊ የግል እቃዎች በበቂ መጠን ይዛችሁ መምጣት ጥሩ ነው። ከቻላችሁም ከቤት በምትመጡበት ጊዜ በቂ የሚሆን መጠን አስቀድማችሁ አዘጋጁ። እንዲሁም የግል እቃዎቻችሁን በተለየ ቦርሳ ወይም በሻንጣችሁ ውስጥ በሥርዓት ማስቀመጥ በቀላሉ እንድታገኟቸው ያግዛል። ✅በአጠቃላይ ግቢ ስትገቡ የምትይዙት እቃ ብዛት ከመጠን በላይ መሆን አያስፈልግም። እውነተኛ ፍላጎታችሁን በመለየት አስፈላጊውን ብቻ ይዛችሁ መሄድ ይበቃል። 🌎Join Our Channel🔽🔽🔽 @haramayageneral | @haramayageneral
365
14
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለ+1
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም። ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል። የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ዝውውር ሊፈፀም የሚችል ሲሆን፣ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ማድረግ እንደማይቻል ተገልጿል፡፡ (ሰርኩላሩ ከላይ ተያይዟል፡፡) ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  | @Keleme_2013                        @Keleme_2013
411
15
+3
FutureX EUEE SAT Exam 2018.pdf
440
16
➥ 2. Structure of Atom Notes with Practice Questions
374
17
+5
Freshman course modules for Haramaya University For social science, prepared by Haramaya University
483
18
📢 ግቢ ውስጥ አዲስ ሊሆኑባቹህ የሚችሉ የግቢ ቃላቶች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመልከት!🆕 ⭐️ ካፌ-  ብዙሃኑ ተማሪ የሚጠቀምበት  የግቢው መመገቢያ ቦታ ⭐️ ላውንጅ - ግቢ ውስጥ የሚገኝ ተማሪን ባመከለ መልኩ ክፍያ የሚያስፈልግ ካፌ ነገር ነው  ፤ ምግብና መጠጦቹ(ለስላሳ ፣ ትኩስ ነገር ምናምን) ጥራት ያላቸው እና በዋጋም በጣም ቅናሽ ናቸው። ⭐️ ችከላ- ጥናት ⭐️ ቴንሽን- ጭለላ ፣ ውጥረት፣ መረበሽ፣ መጨናነቅ ⭐️ 11  - ግማሽ እንጀራ በዳቦ ( የካፌ ምግብ ነው በተለይ እራት ላይ) ⭐️ Non-cafe - የግቢውን ካፌ የማይጠቀሙ ተማሪዎች ⭐️ Space - ባዶ ክፍል ብዙውን ጊዜ መማሪያ ክፍሎችን ለንባብ ስንጠቀምባቸው ስፔስ ይባላሉ ⭐️ Therefore- የካፌ ስጋ  ( ስጋ ሲባል ግን ሰፍ እንዳትሉ ! እንደስሙ ነው ማለት ትንሽ ስጋ ጣል ጣል የተደረገበት ገራሚ መረቅ ) ⭐️ Cost -ካፌ ለማይጠቀሙ ተማሪዎች የሚሰጥ ወርሃዊ ክፍያ ፤ የሁሉም ማለት በሚቻል መልኩ ክፍያው ተመሳሳይ ነው። ⭐️ Add and drop - በትምህርት ሂደት ውስጥ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ነገሮች ናቸው ፤ ይሰውራቹህና የሆነ ኮርስ ከፈላ(F) add and drop process ግድ ይሆናል ⭐️ ድድ ማስጫ- አላፊ አግዳሚውን ለማየት አመቺ የሆነ ቦታ ወይም መቀመጫ  ⭐️ ዛፓ - ጥበቃ ሰራተኞች ⭐️ GC- ተመራቂ ተማሪዎች ⭐️ Fresh፣ጦጣ ምናምን  - አዲስ ገቢ ተማሪዎች ( ግቢ ስትገቡ ፍሬሽ ምናምን እያሉ አዛ የሚያደርጓቹህ ብዙውን ጊዜ ሁለተኛ አመቶች ናቸው ሁሉም ሁለተኛ አመቶች ሳይሆኑ ፍሬሽነታቸውን ያልጨረሱት ወይም ገራሚ ፉገራ የተፎገሩት ናቸው ⭐️ በርጮሎጂስት- የፍየልን መኖ የሚጋፉ ጫት ቃሚዎች ማለት ነው ⭐️ ኦቨር- መጠጥ ቤት መሄድና ሰክሮ መምጣት ⭐️ ሻታ - ይቅርባቹህ እንዳያስመልሳቹህ ብዬ ነው ⭐️ ጥፊ- የዶርምን ላይፍ እንዳይረሳ ከሚደርግ ግሩም ጠረኖች ውስጥ አንዱ ነው፤ በተለይ በተለይ ወንዶች ጋር የተለመደ የካልሲ ጭስ ነው ( ወንዶችዬ ተዉ ግን አታሰደቡን? ) ⭐️ Meal Card- የግቢው ካፌ ውስጥ ለመመገብ በግቢው የሚሰጣችሁ የመመገቢያ ካርድ። "... የማናውቃቸው ድብቅ ስሞች ካሉ Comment'ቱ ክፍት ነው 😅 @Zcampus_Life
438
19
📚 General Physics Freshman Course. 📚 Prepared by AAU. 📚 ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው የ General Physics ኮርስ። በ MoSHE ከተዘጋጀው አንፃር ይህ ሰፋ ያለ ና ዝርዝር ይዘቶችን የያዘ ነው። 👍JOIN: @New_curriculem_Books✈️ @New_curriculem_Books✈️ ❤️
415
20
+7
🤔💡🧠LOGIC AND CRITICAL THINKING 📣@haramayageneral 👮@BarnaDaa
447