ch
Feedback
ግጥም

ግጥም

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

显示更多
4 814
订阅者
+1324 小时
+617
+23730
帖子存档
ለመሸጥ 6 ቀን ብቻ ነው የቀረው እንዳይቆጫችሁ የቻላችሁትን ሰብስቡ https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4

Ava coin ዛሬ 8 million ተጠቃሚ ማፍራታቸውን ተከትሎ ከሰዎች ጋር ንግግር አድርገው ነበር July 30 List የሚደረግ ሲሆን ልክ እንደ Notcoin Claim ለማድረግ ምንም እንደማያስከፍሉ አሳውቀዋል list ሊደረግ ጥቂት ጊዜ ስለቀረው እናንተም ጀምሩ https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4

መቼ አነሰን እና የሰው ሰራሽ ችግር በተፈጥሮ አደጋ ቀጣኸን እግዚአብሔር? አንተ እንኳን ተው ማረን እንደ ሰው አትክፋ ገጠሩን አትቅጣው ከተሜው ባጠፋ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#እንደዚህ_ነው_ለካ! የእራስ ምስል ገዝፎ ሌላን አኮስሶ ሲወጠር ልባችን ትቢት እብሪት ለብሶ በሌሎች ማንነት እራስን ፍለጋ የእኛ ይመስለናል የሌሎቹ ዋጋ ከተሰጠን ተመን ከተፈጥሮ ጸጋ የእራስ ባልሆነ ዓለም ከፍታ ፍለጋ መባዘን መኳተን በሌሎቹ ዱካ ልካችን የጠፋን እንደዚህ ነው ለካ ድመትን ነብር ነሽ ጀግና ነሽ እያሏት ምስሏን አስረስተው የሌላትን ሰጧት።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#እንደዚህ_ነው_ለካ! የእራስ ምስል ገዝፎ ሌላን አኮስሶ ሲወጠር ልባችን ትቢት እብሪት ለብሶ በሌሎች ማንነት እራስን ፍለጋ የእኛ ይመስለናል የሌሎቹ ዋጋ ከተሰጠን ተመን ከተፈጥሮ ጸጋ የእራስ ባልሆነ ዓለም ከፍታ ፍለጋ መባዘን መኳተን በሌሎቹ ዱካ ልካችን የጠፋን እንደዚህ ነው ለካ ድመትን ነብር ነሽ ጀግና ነሽ እያሏት ምስሏን አስረስተው የሌላትን ሰጧት። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐝𝐨 𝐲𝐨𝐮 𝐰𝐞𝐧𝐭?
𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐝𝐨 𝐲𝐨𝐮 𝐰𝐞𝐧𝐭?

ቀን አይጥልም እያልኩ አልከራከርም የዘንድሮ ዝናብ አያጉረመርምም ድንገት እየጣለ ስንቱን አበስብሷል መጠለያን አጥቶ የሚወድቀው በዝቷል። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ጋይስ ዛሬ pre market የጀመረ Airdrop ነው አሁን አየተሸጠ ያለው ዝቀተኛ ዋጋ ለ 1Billion 10,000 ብር ነው ስሩት ታተረፉበታላችሁ https://t.me/MMproBump_bot?start=ref_5305703538

#ነፍስ_ይማር እውነት ታማ ነበር በወሸት ተጎድታ መዳን ስላልቻለች ተቀበረች ሞታ ነፍስ ይማር ይላታል የገደላት ሀሰት ይኼኔ ነው እኮ ሁለት ግዜ መሞት በዳይ አዛኝ መስሎ ገድሎ ካለቀሰ በገደለው ቀብር እንባን ካፈሰሰ በነፍስ ይማር ንፍሮ በደል ከተሻረ ሁሉም በዳይ ቆሞ ሟችን ከቀበረ የሞት ሞት ያኔ ነው የሟች ዳግም መሞት በእውነት መቃብር ላይ ከነገሠች ሀሰት።   @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

【EU_Exchange】 AI-GPT ኩባንያ የሰው ኃይል አስተዳዳሪን ቀጥሯል። የሚያስፈልግህ ከቤት ለመስራት ስልክ ብቻ ነው። ዕድሜ 25 እና ከዚያ በላይ ወርሃዊ ደሞዝ ከ1,800 እስከ 5,000 ዶላር
【EU_Exchange】 AI-GPT ኩባንያ የሰው ኃይል አስተዳዳሪን ቀጥሯል። የሚያስፈልግህ ከቤት ለመስራት ስልክ ብቻ ነው። ዕድሜ 25 እና ከዚያ በላይ ወርሃዊ ደሞዝ ከ1,800 እስከ 5,000 ዶላር ዋናው ሥራ: 1. ኩባንያው ሠራተኞችን እንዲቀጥር መርዳት 2. የኩባንያውን AI ዘመናዊ ምርቶችን ያስተዋውቁ 3. በተሳካ ሁኔታ ከገቡ፣ የ30+20 ዶላር ሽልማት ሊያገኙ ይችላሉ። 4. የመስመር ላይ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://tawk.to/chat/6697f15532dca6db2cb1513c/1i30oddn1

MuskEmpire ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ከ ሃምስተር ጋር ተመሳሳይነት ያለው ጌም ነው ያልጀመራቹ ጀምሩት ትንሽ ነገር አይቻለው ማን ላውንች እንዳደረገው እርግጠኛ ስሆን ሙሉ ማብራርያ አመጣለው ለ አሁን ሳይረፍድ ጀምሩና ስሩ Daily Check in አለው በ እሱ ብቻ እስከ 500M Coin ታገኛላቹ Profit Per Hr ማሳደግ አለባቹ። http://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero5305703538

ህሊናዬን ሼጬ በጮማ ከማድር እፍኝ ቆሎ ስጡኝ ይበቃል ለመኖር ሀሰትን ተናግሮ ከሚኖር አግስቶ መኖር መታደል ነው እፍኝ ንፍሮ በልቶ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#ተወደደ_ጆሮ እኔው ለእኔ ብቻ ዝምታዬን ልስማ መቼም ዘመኑ ነው ቢጮሁ አይሰማ ተናግሬ ሰሚ አድማጭ በሌለበት ዝምታ ወርቅ ነው እስኪነጋ እውነት ላድምጠው እራሴን የብቻዬን ቅኔ መልሱን እየመለስኩ እኔው ቆሜ ለኔ ዝምታ አይሰማም አትበሉ ዘንድሮ መናገር ከንቱ ነው ተወደደ ጆሮ @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ጉልበትም ውበትም በግዜ ይረግፋል መልካም ስራ ብቻ ዘመን ይሻገራል የከንቱ ከንቱ ነው ቁመና ደም ግባት በጎነት ይኖራል ሲመሰክር እውነት። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#አዎ_ፍቅር_የለም በዝሙት ህሊና በክህደት እይታ በእምነት አልባ ቅኔ በጥቅመኞች ኩታ ከሆነ ልኬቱ የሚዛኑም ክብደት በእርግጥ ፍቅር የለም ሲረክስ ሰውነት ፍቅርን በፍቅር ለሚለካ ደግሞ የእውነት ፍቅር አለ ደጋግሞ ደጋግሞ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ችየበት ነው እንጂ ሀዘንን መደበቅ በማሽላ ዘዴ እያረሩን መሳቅ እንደኔ የከፋው ማን ይሆን ዘንድሮ በጥርሱ የሚኖር ከልቡ ሃዘን ቀብሮ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇

#ጓደኛ ከልብህ ውሰጥ ጠልቆ ስቃይ ካልተረዳ የጓደኛ መብዛት  አንተን ምን ሊረዳ? ከሚግተለተለው ከሺህ ሳቅ አድማቂ ከልብ የሚረዳ አንድ ሰው ነው በቂ። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ቤተ ሰሪ በዝቶ ማገር ማገር ይላል፣ መገንባቱን እንጂ መኖሩን ማን ያውቃል።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ቤተ ሰሬ በዝቶ ማገር ማገር ይላል፣ መገንባቱን እንጂ መኖሩን ማን ያውቃል። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ