️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
前往频道在 Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
显示更多732
订阅者
-124 小时
-67 天
-630 天
帖子存档
በቢሾፍቱ ከተማ እና አካባቢው ቤተክህነት፣በቢሾፍቱ ሰንበት ት/ቤቶች ህብረት እና በቢሺፍቱ ወረዳ ማዕከል ማህበረ ቅዱሳን በህብረት በመስቀል አደባባይ የተዘጋጀው የ3 ቀን ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት የ2ኛ ቀን ጉባኤውን በታላቅ ድምቀት የቅድስት ቤተክርስቲያን አገልጋዮች በተገኙበት ተካሄዶ አለፈ።
ጉባኤው በነገው ቀን ማገባደጃውን የሚያገኝ ይሆናል።
ሰኔ 8/2016 ዓ.ም
