ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

إظهار المزيد
733
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
በቢሾፍቱ ከተማ እና አካባቢው ቤተክህነት፣በቢሾፍቱ ሰንበት ት/ቤቶች ህብረት እና በቢሺፍቱ ወረዳ ማዕከል ማህበረ ቅዱሳን በህብረት በመስቀል አደባባይ የተዘጋጀው የ3 ቀን ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት የ2ኛ ቀን ጉባኤውን በታላቅ ድምቀት የቅድስት ቤተክርስቲያን አገልጋዮች በተገኙበት ተካሄዶ አለፈ። ጉባኤው በነገው ቀን ማገባደጃውን የሚያገኝ ይሆናል። ሰኔ 8/2016 ዓ.ም