St.pauls Medical gateway
关闭频道
👨⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !
显示更多1 636
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
Repost from AAU. Medical gateway
ጌታቸው ግርማ
[During Our Oral Exam practice]
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቃለ መጠይቅ ስናለማምድ
እንደዚህ አይነት አስገራሚ ታሪክ ስንሰማ ....ተማሪያችንን ከህክምና አለም እናጣው ይሆን ብለን ተጨንቀን ነበረ ያም ቢሆን ግን እንደሚሳካለት ምንም ጥርጣሬ አልነበረንም ‼️
ምስጋና ለፈጣሪ እውን አደረገው
የእርሱም የእኛም ልፋት ፍሬ አፈራ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Repost from MGW Freshman 🎓
⚠️Attention For G-12 Students ,
#ህክምና_ለመማር_ያሰባችሁ_ተማሪዎች_ዩኒቨርሲቲ_ምርጫችሁን_አስቡበት !
Medical schools in our country
➖➖➖➖➖➖✨➖➖➖➖➖
✅In Ethiopia, there are 27+ medical universities that offer programs in medicine.
❇️These universities play a crucial role in educating future healthcare professionals and addressing the healthcare needs of our country❗️
⁉️Which university is best for medicine ?
⛔️Before any thing ,Competing for St. Paul's Medical college should be the priority behind exploring other universities, as it is considered one of the top medical schools in our country.
Not only that ,also taking st.Paul's coc has numerous advantage on next Journey !
🔰By aiming to secure admission to this prestigious institution, individuals can enhance their chances of receiving a high-quality education and gaining a competitive edge in the field of medicine❗️
⏹St. Paul's Medical college reputation and standing make it a desirable choice for those seeking a strong foundation in their medical career❕.
✳️Therefore, you aspiring students should initially consider this esteemed institution when contemplating your options, after this option ,see first and second generation universities 🤷
👉Among the first generation medical universities (university that give medicine ) such as ,
✔️Addis Ababa University
✔️Bahir Dar University
✔️ Jimma University,
✔️Haramaya University, and
✔️ Gondar University. These universities have been around for a longer time and have established a strong foundation in medical education.
➖ While some of these universities have started implementing a modular system more recently, they still maintain their seniority and reputation in the field.
✨However, due to the high demand and limited slots available for medical education, the competition to secure admission in these universities is quite high.
🤗On the other hand, the second generation medical universities, such as ,
✔️Debre Berhan University
✔️ Debre Markos University
✔️ Debre Tabor University are relatively new to the field of medical education.
🤩 Nevertheless, these universities have embraced the modular system of education and are making efforts to provide a quality medical education to their students.
🖥 Compared to the first generation universities, the competition for admission in these universities is relatively low, providing an opportunity for students with the required performance to pursue their medical education.
💡When we recommending you to choose university, it is important to consider your academic performance❗️
📍Each university has its own admission criteria, and students need to meet the required standards to secure admission❕.
⭐️One of the criteria is COC exam ,and for that , here it is medical gateway , best telegram platform helping freshman students to achieve their dream. Your medical journey starts here at medical gateway ❗️
◽️ Additionally, it is also beneficial for you to consider your personal preferences, such as
✔️ location(...Local 😉)
✔️facilities,
✔️faculty expertise, and opportunities for practical training.
👁🗨to be honest medical field is highly demanding and requires dedication and hard work.
➾Fact ❗️... Regardless of the university, all medical students will go through a rigorous curriculum involving both theoretical and practical components !
🔔It is essential for you to stay motivated, engage in continuous learning, and focus on developing your clinical skills....(life of medicine )🙌
©medical gateway
━━━━━━━━━━━━━━━━━
QUE:👇 @medicalkeybot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝
➾ባለፈው ዓመት ስናደርግ እንደነበረው ቱቶሪያላችንን ከቀላል ወደ ከባድ እየሰጠን እንገኛለን ‼️
🤗ድጋፋችንም COC እስከሚሰጥበት ቀን ድረስ ለተማሪዎቻችን የሚቀጥል ይሆናል !
🪧ከቱቶሪያል እስከ ጎዞ መረጃ
(ከክፍለ ሀገር ለምትመጡ ተማሪዎች ) ሁሉንም በአንድ ላይ በጊዜው እኛ የምናደርሳችሁ ይሆናል ❗️
⛔️ለፈተናው በእኛ ቱቶር በጥሩ ተዘጋጅታችሁ ፤ጥያቄዎችን ተለማምዳችሁ ፣ ጭንቀታችሁን አስወግዳችሁ ቅዱስ ጳውሎስ Coc መፈተኛ ጣቢያ (መድኃኒአለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ) በር ላይ እስከምትደርሱ ድረስ እኛ ከጎናችሁ ነን !
Today's schedule ⤵️
⛔️ Visual reasoning
Mode of delivery ⤵️
✔️Deep discussion
✔️ Coc based practices
🕰ሰዓት➾
ምሽት 3:00
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ለምዝገባ ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬Repost from MGW Freshman 🎓
በቅዱስ ጳውሎስ COC ተፈትናችሁ ካለፋችሁ በኋላ የምትማሯቸው ፍሬሽማን ኮርሶች😍
ከሌላው ዩኒቨርስቲ 1st Semester courses ትንሽ ለየት ይላሉ!
━━━━━━━━━━━━━━━━━
QUE:👇 @medicalkeybot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
╔═══════════╗
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊
🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝
#MoE
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤት እስከ መስከረም አጋማሽ ድረስ ይፋ ይደረጋል።
የ12ኛ ክፍል ውጤት እስከ መስከረም 2016 ዓ.ም አጋማሽ ድረስ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ዶ/ር) አረጋግጠዋል።
በጥቅምት 2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ለመጀመር ዕቅድ መያዙንም ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡
በፀጥታ ችግር ምክንያት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሦስት ፈተናዎች ያልወሰዱ ተማሪዎች በቅርቡ ፈተናቸውን ይወስዳሉም ብለዋል።
በ2015 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን ሲወስዱ የነበሩት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች፣ የመጨረሻዎቹን ሦስት ፈተናዎች አለመፈተናቸው ይታወቃል።
እነዚህ ተማሪዎች በዚህ ዓመት መጨረሻ ድረስ ፈተናቸውን እንዲያሚያጠናቅቁ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡
በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው አካባቢዎች በኦንላይን እንደሚሰጥም ጠቁመዋል።
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
@SPMMCcoc
💡ቱቶሪያላችን በጥቂት በጥቂቱ እየተጀመረ ነው ፤ አሁን የመጀመሪያው ሳምንት ላይ እንገኛለን ❗️
🪧በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትነው በስመጥሩ ቅዱሱ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ ህክምናን የመማር ህልም ያላቸውን ብዙ ተማሪዎቻች ተቀብለን እገዛ እያደረግን ነው 🙌
✳️ነገ ስለመጀመሪያ እርዳታ ህክምና (First aid ) እንጀምራለን !
🔰የሚሰጥበት መንገድ : የመጀመሪያችን ስለሆነ በመጠኑ ሰፋ ያሉ ማብራሪያዎችን ብቻ እንጠቀማለን !
❇️የሚሰጥበት ሰዓት : ምሽት 3:00 (Local time)
⚠️ምዝገባን በተመለከተ : እባክዎ ክፍያ ከመፈፀምዎ በፊት የሚከተለውን ይመልከቱ !👇👇
https://t.me/+o6CAwpn8x6kzMmZk
⚠️Screen shot አንድ ጊዜ ወደ መመዝገቢያ ቦቱ ልካችሁ በ ሶስት ሰአት ውስጥ ምላሽ ካላገኛችሁ አድሚኖችን በከፈላችሁበት እለት ማናገር ትችላላችሁ !
በሌላ ቀን ግን የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተከፈለበት ቀን ብቻ ሂደቱን መጨረስ ይኖርባችኋል !
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❇️ስለ Coc የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ ለእኛ ተውት ፤ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ከጎናችሁ ነን‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
ዛሬ Situational Judgement የመጀመሪያ Class🙌
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የሚሰጥበት መንገድ : ገና የመጀመሪያችን ስለሆነ በመጠኑ ሰፋ ያሉ ማብራሪያዎችን ብቻ እንጠቀማለን !
የሚሰጥበት ሰዓት : ምሽት 3:00 (Local time)
ምዝገባን በተመለከተ : እባክዎ ክፍያ ከመፈፀምዎ በፊት የሚከተለውን ይመልከቱ !👇👇
https://t.me/+o6CAwpn8x6kzMmZk
⚠️Screen shot አንድ ጊዜ ወደ መመዝገቢያ ቦቱ ልካችሁ በ ሶስት ሰአት ውስጥ ምላሽ ካላገኛችሁ አድሚኖችን በከፈላችሁበት እለት ማናገር ትችላላችሁ !
በሌላ ቀን ግን የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተከፈለበት ቀን ብቻ ሂደቱን መጨረስ ይኖርባችኋል !
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❇️ስለ Coc የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ ለእኛ ተውት ፤ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ከጎናችሁ ነን‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
🪧2015 / 2016 የቅዱስ ጳውሎስ COC ዝግጅት በሜዲካል ጌትዎይ:
የመጀመሪያው ሳምንት (ከነሀሴ 22-28)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✨ የፈተናውን ይዘቶች ለተማሪዎች በጥቂቱ በጥቂቱ ማስተዋወቅና ማለማመድ !
✨ ሰፋያሉ የልምድ ልውውጦች (last year examnee )
ስለምዝገባ : ምዝገባችን ነሀሴ 17 ጀምሮ ክፍት መሆኑ ይታወቃል ፤ በመሆኑም ለEnterview ለማዘጋጀት በምንችለው አቅማችን ልክ እስከ ተቀበልን ድረስ ተማሪዎች በፈለጉት ጊዜ መመዝገብ ይችላሉ !
📍ቱቶሪያላችንን ልዩ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል ተማሪዎቻችን በፈለጉት ጊዜ ና ቦታ ማግኘት መቻላቸው አንዱ ና ዋነኛው ነው !
🙌Your Medical journey start here at medical gateway❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
💡Week-one schedule !
Nehassie (22-28)
🙌Your Medical journey start here at medical gateway❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
👨🏫Nahom Aschenaki
➖Last year Toper On St.pauls coc [89/100]
➡️His Answers for Questions rised by medical gateway admin (Aman )!
✨Your immediate Senior
''Taking SPMMC coc is also Very important Experience for black lion Coc , '' Nahom
Remember :
In medical school your senior is Everything for you .
You have to respect them and ask any way you want to master by which they already pass.🖥የ2016 የቅዱስ ጳውሎስ የዝግጅት ጉዟችን ተጀመረ!🙌
❇️St . Paul's COC preparation registration has officially opened on Nehassie 17th and the registration period will continue until one week before St. Paul's COC examination takes place❗️
✳️This registration period allows students to register at any time they want within this timeframe. There is flexibility in terms of when they choose to register. By providing a longer registration period, it ensures that students have ample time to sign up for the COC preparation program !
🔰Once students have registered, they will be granted access to all the materials provided for the COC preparation. These materials include study guides, lecture notes, Videos ,practice exams, previous year exams and other relevant resources.
🙌Your Medical journey start here at medical gateway❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
Great respect 🙏
ከዱባይ ለምንቀረህ የምትለዋን ግን ለእኛ ብቻ ነው የነገረን !
.... ''አሜሪካ or Dubi ሄደህ ለመማር አስበህ የማታውቀውን Engineering ከመማር እና እዚሁ እኛው ሀገር የፍላጎትህን ከመማር?''
...ናሆም ያደረገው ያንን ነው !
በእርግጥ ሁላችንም የራሳችን የሆነ ፍላጎት ይኖረናል ፤ ለሜዲካል School ግን ጳውሎስ በራሱ Scholarship ነው !
Satisfied life is better than Successful ነው የሚባለው ?
ናሆምን ቀጣይ ስትገቡ ጳውሎስ ታገኙታላችሁ‼️
እሱም የተጠቀመባቸውን ፋይሎች በእኛ በኩል አድርሶናል
እናመሰግናለን !
እሽ ናሆም ፅሁፍ ከመጠቀም ድምፅ መጠቀም ጊዜን ይቆጥባል ብዬ አስባለሁ ግን ደስ እንዳለህ
Questions :
1.በእናንተ ጊዜ የነበረውን Comptetion እንዴት ትገልፀዋለህ?
2. የፈተናው እለት የነበረው ድባብ ምን ይመስል ነበረ ?
3. የፅሁፍ ፈተና ተፈትነህ ወደቤት ስትመለስ interview እንደምትጠራ እርግጠኛ ነበርክ?
4. ጳውሎስ መወዳደር ሜዲሲን መማር ለሚፈልጉ ልጆች ያለውን ጥቅም እንዴት ታየዋለህ ? (ይለፉም አይለፉም ልምድ ከማግኘት አንፃር ጥቅሙ...)
4. 630 አምጥተህ ዱባይ እንደምትሄድ ምንም ጥርጥር የለውም ነበር ግን አንተ አልሄድክም ...ከዱባይ ለምን ቀረህ ? 🤔
5.ጳውሎስ ከAA ዉጭ ይቀበላል?
ማለት ይህንን የማያውቁ ስላሉ አንተም ከክልል ስለመጣህ የመጣህበትንም ብትገልፀው ጥሩ ነው
ሌሎቹን በሌላ ጊዜ
አመሰግናለሁ !
ዛሬ ክላሳችንን ልንጀምር መሆኑን ተከትሎ ከሁለት የአምና ተማሪዎች ጋር ቆይታ ነበረን
1ኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ከናሆምና 19ኛ ደረጃ ላይ ካለችው ሄርሚ ጋር
2:00 ላይ ይጠብቁን🙏
👩🏫Jalene Zeleke
✅ Last year Our Successful examnee !
😱She is great 🙏
📍On written exam she was one of among Top ten students !
🪧Finally, She Pass with 15th rank on St.pauls Admission !
💡During Our tutorial sessions she will give her Experience for her juniors..❤️
🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
St.pauls coc registration ⤵️
@medicaltutorbot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Contact admins ⤵️
@cvslife
@drrposts
@Amki126
▬▬▬▬▬▬▬▬
🩺@SPMMCcoc💡
▬▬▬▬▬▬▬▬
