ch
Feedback
St.pauls Medical gateway

St.pauls Medical gateway

关闭频道

👨‍⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !

显示更多
1 636
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
በዉጠት ዙሪያ የሚነሱ ሁሉንም መረጃዎች ለእናንተ ለማድረስ በሙሉ ዝግጅት ላይ ነን:: Share to your friends https://t.me/+KRdV-yObRs5mZTVk https://t.me/+KRdV-yObRs5mZTVk https://t.me/+KRdV-yObRs5mZTVk

የ12ኛ ክፍል ውጤት ለማየት የሚከተሉትን websites ተጠቀሙ 1.  result.neaea.gov.et 2.  result.ethernet.edu.et 3.  Telegram @moestudentbot 4. 9444 SMS @SPMMCcoc @SPMMCcoc

ውጤት በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች መልካሙን እንመኝላችኋለን❤️ ተማሪዎች 🙌...ውጤት በጠበቃችሁት ልክ ከመጣላችሁ ተመስገን በሉ🙏 የጠበቃችሁትን ያክል ካልመጣም ፈጣሪ ላንተ ያለውን ይሰጥችኋል እና ተመስገን ማለት አትርሱ። መልካም ነገር ይግጠማችሁ🙏 @SPMMCcoc @SPMMCcoc

ሰላም ተማሪዎች 🙌 ዉጤት ስንት እናመጣለን ብላችሁ አሰባችሁ ? [only for G-12 students ]
Anonymous voting

አስደሳች ዜና .... 🔰ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1.  result.neaea.gov.et 2.  result.ethernet.edu.et 3.  Telegram @moestudentbot 4. 9444 SMS 🤗ነገ ከሰዓት የተወሰንን የዚህ የቻናል አድሚኖች እረፍት ስለሚኖረን ተማሪዎቻችንን ውጤታቸውን እንዲያዩ በማመቻቸት እንዲሁም አልሰራ ላላቸው በማየት አብረናችሁ ከቀን 8:00-ምሽት 6:00 በየተራ አብረናችሁ የምንቆይ ይሆናል ! 💡በሀገራችን ከሚመዘገቡ Top 10 Scores ብዙዎቹ ከእኛ ቤተሰቦች እንደሚሆኑ አንጠራጠርም ! Share our channels🙌 . ''ሜዲካልጌትዎይ'' የህክምና ጉዟችሁ የሚጀምርበት የብርቱዎች መንደር ‼️ ለህክምና እና ተያያዥ የጤና ዘርፎች⤵️ https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk ለቅዱስ ጳውሎስ COC👇👇 https://t.me/+xbd9L7GpZXIwZDQ0 https://t.me/+xbd9L7GpZXIwZDQ0

" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል " - ትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ  ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ገልጿል። @SPMMCcoc @SPMMCcoc

St.pauls Coc preparation ...📢 #Today [Meskerem -27] Interview practice -1 💡lt is a valuable opportunity for students to simulate real interview scenarios and improve their interview skills. After Joining us You will be ✅More confident ✅Refine their communication skills, and ✅Familiarize themselves with common interview questions. ⏺ Receiving feedback after the practice interviews allows you ✔️ Objectively assess their performance, ✔️Identify areas for improvement ✔️Create an action plan to enhance their interview skills. moreover ,Our 2016 Tutorial is designed in such away ⤵️ https://telegra.ph/Medical-gateway-Stpauls-coc-preparation-09-30 Students some feedbacks on⤵️ https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk 🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ St.pauls coc registration ⤵️ @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

Entrance result ‼️ የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ /ሰኞ መስከረም 28 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ። የፈተናው ውጤት መች እንደሚገለጽ እና የተለያዩ ማብራሪያዎችን
Entrance result ‼️ የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ /ሰኞ መስከረም 28 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ። የፈተናው ውጤት መች እንደሚገለጽ እና የተለያዩ ማብራሪያዎችን ነገ 5:30 ላይ መግለጫ ይሰጣል ተብሏል። የፈተናው ውጤት የሚለቀቅበት ጊዜ ተቃርቧል 👏👏👏 Share share🙏 መልካም ውጤት😍

👩‍🏫Jalene Zeleke ✅ Last year Our St.Paul's Successful examnee ! 😱She is great 🙏 📍On written  exam she was one of among Top ten students ! 🪧Finally,  She Pass with 15th rank on St.pauls Admission ! 💡During Our tutorial sessions she will give her Experience for her juniors..❤️ 🎉Our 2016 Tutorial is designed in such away ⤵️ https://telegra.ph/Medical-gateway-Stpauls-coc-preparation-09-30 More feedback on⤵️ https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk 🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ St.pauls coc registration ⤵️ @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

ስለ ቅዱስ ጳውሎስ መረጃ 🖥 የቱቶሪያላችን አንድ አካል በሆነው ልምድ የማካፈል መርሀ-ግብር የአምና ተፈታኞች : ✔️ ስላለፉበት ጎዞ ✔️ ስለፈተናው ድባብ ✔️ ስላጋጠማቸው ችግር ✔️ዉጤታማ እንዲሆኑ የረዳቸውን ብልሀቶች ✔️ በዝግጅት ጊዜ መደረግ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች ✔️ እንዲሁም አስፈላጊ ፍይሎችንና ግብዓቶችን ለእናንተ በጋራ የሚያደርሱ ይሆናል❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ St.pauls coc registration ⤵️ @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @SPMMCcoc @SPMMCcoc @SPMMCcoc

Dr.miki📢 ኢንተርን ሀኪም (ቅዱስ ጳውሎስ ) ሙሉ መረጃ ! ✔️ስለቅዱስ ጳውሎስ ✔️ ስለ ህክምና ትምህርት ✔️ ስለ ስኬታማነት ✔️ ስለ ጳውሎስ COC... Dr.miki, perhaps ቃለመጠይቅ ላይ የሚያገኛችሁ ይሆናል ! ቃለመጠይቅ የሚፈትኗችሁ ከዶክተሮች በተጨማሪ ኢንተርን ሀኪሞች ስለሆኑ Miki በተለይ Batch rep .ስለሆነ እናንተን Enterview መፈተኑ የማይቀር ነው😍😃 ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━ Suggestion👇 @medicalkeybot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

#Today [Meskerem -26] Experience Sharing From Last Year Examnee . ➡️Today we will have experience sharing program from previo
#Today [Meskerem -26] Experience Sharing From Last Year Examnee . ➡️Today we will have experience sharing program from previous year's examinee. Examinee will share their, ✅ Personal journey ✅ The obstacles they faced ✅ The strategies they employed to achieve their goals. 🔰Furthermore, they will provide specific tips and tricks for each subject, highlighting key topics and areas to focus on during preparation❗️ ⏰Time ➾ 3:00PmLT NEVER MISS US 🙌 🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ St.pauls coc Registration ⤵️      @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬▬▬ @SPMMCcoc @SPMMCcoc @SPMMCcoc ▬▬▬▬▬▬▬▬

St.pauls Coc preparation...📢 Quiz -1 Students result . ✍[only 57% of our students had taken the Quiz ] 🔔Your medical journey start here at medical Gateway !

St.pauls Coc preparation...📢 Quiz -1 Students result . (only abt 50% had taken the Quiz ] 🔔Your medical journey start here at medical Gateway !

St.Pauls Coc Preparation ...📢 Today's Quiz ➖➖➖➖➖➖➖ ✔️Weight ➾ 15% ✔️Mode of delivery ➾ Google Exam ✔️Time allowed ➾ 15' 🕰 Q
St.Pauls Coc Preparation ...📢 Today's Quiz ➖➖➖➖➖➖➖ ✔️Weight ➾ 15% ✔️Mode of delivery ➾ Google Exam ✔️Time allowed ➾ 15' 🕰 Quiz Time ➾ After Video class . more, look at 👇👇👇 https://telegra.ph/Medical-gateway-Stpauls-coc-preparation-09-30 NEVER MISS US 🙌 🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ St.pauls coc Registration ⤵️      @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬▬▬ @SPMMCcoc @SPMMCcoc @SPMMCcoc ▬▬▬▬▬▬▬▬

#Today ▪️በቅዱስ ጳውሎስ COC ዝግጅት በዛሬው ክላሳችን : ✔️ስለመጀመሪያ እርዳታ ህክምና ( First aid )ሰፍ ያለ ውይይት በVideo , እና በTelegraph . ✔️ Phase -2 , First Quiz.(15%) ✨Time ➾3:00-3:45PmLT ❇️ስለ Coc የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ ለእኛ ተውት ፤ ህልማችሁን እውን ለማድረግ  ከጎናችሁ ነን‼️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ St.pauls coc registration ⤵️      @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

Repost from MGW Freshman 🎓
👆👆👆 🫶ከተማሪዎቻችንን ጋር በምስጋና መለያየት🥰🥰🥰 💡ከ2015 Batch (Coc ሳይፈተኑ ወደቤተሰቦቻቸው ሄደው ተመልሰው COC ከሚወስዱ 5 ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ) የአርባምንጭ ዩኒቨ
+1
👆👆👆 🫶ከተማሪዎቻችንን ጋር በምስጋና መለያየት🥰🥰🥰 💡ከ2015 Batch (Coc ሳይፈተኑ ወደቤተሰቦቻቸው ሄደው ተመልሰው COC ከሚወስዱ 5 ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ) የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎቻችንን በሚገባ ለ7+ ወር ያክል (መደበኛ ቱቶር + Vacation ) አዘጋጅተን ዛሬ Arbaminch ሁለተኛውን Coc (የመጀመሪያው ስለተጣለ) ፈትኗል ! ➾ ከAddis Ababa university እና ከደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ በመቀጠል አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሶስተኛው COC በOline የፈተነ ዩኒቨርስቲም ሆኗል ! በቀጣይ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ይህንን Trend መከተላቸው ስለማይቀር ከዚህ በኋላ Coc ፈተና በወረቀት የመሆን እድሉ ዝቅተኛ ነው ! Vacation ቱቶሪያላችን በይፋ ጥቅምት -1 የሚዘነጋ ይሆናል ! ➾ የድሬድዋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎቻችንንም 5ቀን ባነሰ ጊዜ COC ስለምትወስዱ ከወዲሁ መልካም እድል እንመኛለን💡 Medical Gateway❤️ @medicalGateway1

#Today St.pauls Coc preparation ...📢 Today's class ⤵️ ➖Aptitude Discussion from 2015 Coc . ➖ Exam practice ➖ Group Discussio
#Today St.pauls Coc preparation ...📢 Today's class ⤵️ ➖Aptitude Discussion from 2015 Coc . ➖ Exam practice ➖ Group Discussion ... many more 🕰Time ➾ 3:00PMLT more, look at 👇👇👇 https://telegra.ph/Medical-gateway-Stpauls-coc-preparation-09-30 NEVER MISS US 🙌 🪧Your Medical journey start here at medical gateway❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ St.pauls coc Registration ⤵️      @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬▬▬ @SPMMCcoc @SPMMCcoc @SPMMCcoc ▬▬▬▬▬▬▬▬

ሰላም ተማሪዎች 🙌 ከየትኛው ወገን ናችሁ ?[በዚህ ዓመት Entrance የተፈተናችሁ ብቻ ,12+]
Anonymous voting

❇️Best 12 Universities that give Medicine❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➡️ St.Paul's ➾[Only Medicine ] 1.Addis Ababa University 2. Jimma University 3.Haramaya University 4. Hawassa university 5. Arbaminch University 6.University Of Gondar 7. Bahirdar University 8. Dbebreberhan University 9. Wachamo University 10.Arsi University 11.Debremarkos University ⛔️Ethiopian Universities which give Dental medicine❕ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✔️Addis Ababa University ✔️Wachamo University ✔️Jima University ✔️University of gondar... ━━━━━━━━━━━━━━━━━ Suggestion👇 @medicalkeybot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬