ch
Feedback
ASTU–POST

ASTU–POST

前往频道在 Telegram

We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @Henok_D

显示更多
5 012
订阅者
-424 小时
+277 天
+22230 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+227
在3个频道中
八月 '26
+117
在3个频道中
Get PRO
七月 '26
+46
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+60
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+61
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+37
在2个频道中
Get PRO
三月 '26
+40
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+37
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+50
在2个频道中
Get PRO
十二月 '25
+46
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+144
在7个频道中
Get PRO
十月 '25
+304
在8个频道中
Get PRO
九月 '25
+223
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+27
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+47
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+52
在2个频道中
Get PRO
四月 '25
+45
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+57
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+47
在4个频道中
Get PRO
一月 '25
+72
在3个频道中
Get PRO
十二月 '24
+121
在4个频道中
Get PRO
十一月 '24
+238
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+668
在9个频道中
Get PRO
九月 '24
+530
在2个频道中
Get PRO
八月 '24
+99
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+106
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+133
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+148
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+192
在4个频道中
Get PRO
三月 '24
+248
在3个频道中
Get PRO
二月 '24
+255
在5个频道中
Get PRO
一月 '24
+493
在6个频道中
Get PRO
十二月 '23
+576
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+442
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+111
在3个频道中
Get PRO
九月 '23
+125
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+1 092
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
23 九月+2
22 九月+4
21 九月+3
20 九月+10
19 九月+5
18 九月+12
17 九月+6
16 九月+11
15 九月+9
14 九月+14
13 九月+24
12 九月+55
11 九月+17
10 九月+6
09 九月+8
08 九月+13
07 九月+8
06 九月+3
05 九月0
04 九月+2
03 九月+5
02 九月+4
01 九月+6
频道帖子
የተወደዳችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ነባር ተማሪዎች፤ እንደሚታወቀው አዳዲስ ተማሪዎች ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሚቀላቀሉበት ወቅት አዲሱን የካምፓስ ህይወት የመላመድ፣ ህንፃዎችንና አገልግሎቶችን የመለየት እንዲሁም የመረጋጋት ፈተናዎች ያጋጥሟቸዋል። እኛም በነበርንበት ወቅት የነባር ተማሪዎች ድጋፍና አቀባበል ምን ያህል ትልቅ አስተዋጽኦ እንደነበረው እናስታውሳለን። ስለሆነም የኤስ.ቲ.ዩ ሰላም ፎረም ከተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ለአዲሶቹ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የተረጋጋ፣ ሰላማዊና ሞቅ ያለ አቀባበል ለማድረግ የሚያስችል የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎት አዘጋጅቷል። በዚህ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ በመሳተፍ አዎንታዊ ተፅዕኖ ለመፍጠርና ድጋፋችሁን ለማሳየት እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናቀርባለን። የበጎ ፈቃደኞች ተግባራት፦ -አዳዲስ ተማሪዎችን ከዋናው በር ጀምሮ ወደ ዶርም፣ ካፌ እና ሬጅስትራር መምራትና ማግዝ። -ስለ ካምፓስ ህይወት፣ መመሪያዎችና አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ መረጃ መስጠት። -በአቀባበል ወቅት ሰላማዊ፣ አዎንታዊና ፍቅር የተሞላበት አካባቢ እንዲፈጠር ማገዝ። የምዝገባ ሁኔታ፦ በአቀባበል መርሃ-ግብሩ ላይ በበጎ ፈቃደኝነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ከታች ያለውን የGoogle Form ሊንክ በመጫን መረጃችሁን (ሙሉ ስም፣ ክፍል/Department፣ ስልክ ቁጥር እና የዶርም ቁጥር) እንድትሞሉ እንጠይቃለን። 🔗 የምዝገባ ሊንክ፦ [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc-M8RNz7hdpg_N3pR8o1zGi2WRV4iTEpxM94gOWuCjyeXqXw/viewform?usp=publish-editor] 📅 የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ [22-25 2026] ማሳሰቢያ፦ በበጎ ፈቃደኝነት ለሚሳተፉ ተማሪዎች በፕሮግራሙ መጨረሻ ከተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ እና ከሰላም ፎረም የእውቅና ምስክር ወረቀት (Certificate) የሚሰጥ ይሆናል።* አዲሶቹን አባላቶቻችንን በፍቅርና በአንድነት አብረን እንቀበል! የኤስ.ቲ.ዩ ሰላም ፎረም @Astupost

2
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለ+1
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም። ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል። የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ዝውውር ሊፈፀም የሚችል ሲሆን፣ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ማድረግ እንደማይቻል ተገልጿል፡፡ (ሰርኩላሩ ከላይ ተያይዟል፡፡)
1 077
3
🚚 ABDU DELIVERY AT ASTU 🎓 🔥Abdu Delivery is back this year to provide essential materials and useful products for ASTU stu
🚚 ABDU DELIVERY AT ASTU 🎓 🔥Abdu Delivery is back this year to provide essential materials and useful products for ASTU students—delivered conveniently to campus at reasonable prices. 📦 We Deliver: 🔌 Chargers 🎧 Earphones 🎧 Headsets 🎧 AirPods 📱 Phone accessories 🛍️ And many other essential items 🔥 New products are added regularly! 💬 𝗗𝗠: @Abduk9 📞 Contact: 0939998862 📲 Join our Telegram channel https://t.me/astumarketing https://t.me/astumarketing https://t.me/astumarketing
1 312
4
Notice 🚨 For those coming to campus, please note that the Bole Gate is closed for entrance. Kindly use the other available gates. If you’re carrying a bag, entrance is not allowed except through Geda Gates. @astupost
1 509
5
没有文字...
1 684
6
https://vt.tiktok.com/ZSq7bKsSY/
1
7
Finally someone making Vedios about Astu Who is She Guys ? 🤭 @Astupost
Finally someone making Vedios about Astu Who is She Guys ? 🤭 @Astupost
1 989
8
Gold digger 😭😭😭😭😭😭😭 @Astupost
Gold digger 😭😭😭😭😭😭😭 @Astupost
2 342
9
Our favorite spot 🥰 Our Amphi 🤗 We are Coming……….. @Astupost
Our favorite spot 🥰 Our Amphi 🤗 We are Coming……….. @Astupost
2 604
10
Rate your 2018 academic year from all perspectives based on your own journey.
2 470
11
Guys ofc you are 4th and 5th Year Students ለምንድነው የማታምኑት ? 😂
2 566
12
Guys ofc you are 4th and 5th Year Students ለምንድነው የማታምኑት ? 😂
5
13
Final_New_2026_ECE_Internship_placement .xlsx
2 630
14
SE 2026 Internship Placement_final.xlsx
2 646
15
没有文字...
2 662
16
#ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል። ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል። ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን  ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል። @Astupost
1
17
Dorm placement ለማየት portal ከፍቶ second semister ውጤት አሁን ገና ያየ አባላችን የላከልን 😂 @Astupost
Dorm placement ለማየት portal ከፍቶ second semister ውጤት አሁን ገና ያየ አባላችን የላከልን 😂 @Astupost
2 163
18
Dorm placement 😂
Dorm placement 😂
2 113
19
#Dormitory   ከፖርታል ላይ ተነስቶ የነበረው የዶርም assignment እንደገና assign ተደርጓል። በፊት ያልተመደባችሁ አሁን መመደባችሁን check አድርጉ። 🌐 Portal Link 👇 🔗: https://estudent.astu.edu.et/ @astupost
2 024
20
The grading system in South Korea [source]
The grading system in South Korea [source]
2 194