ch
Feedback
EC OWN FORCE

EC OWN FORCE

前往频道在 Telegram
718
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-630 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
3月 '26
三月 '26
+1
在0个频道中
二月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+18
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+23
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+90
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+61
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+37
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+25
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+61
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+96
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+49
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+26
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+143
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
16 三月0
15 三月0
14 三月0
13 三月0
12 三月0
11 三月0
10 三月0
09 三月0
08 三月0
07 三月0
06 三月0
05 三月0
04 三月0
03 三月+1
02 三月0
01 三月0
频道帖子
የአዲሱ ተቋም የደመወዝ ማሻሻያ ስኬል ጸድቋል .........//......... የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተዘጋጀውን አዲሱን የደመወዝ ማስተካከያ ስኬል ገምግሞ አጽድቋል። እንደ ተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሽበር ባልቻ ገለጻ፣ የተቋሙን ምርታማነት እና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የተቋሙን የመክፈል አቅም ግምት ውስጥ የሚያስገባ የደመወዝ ማሻሻያ ስኬል ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው። አሁን ያለውን የደመወዝ ስኬል ለማሻሻል የሶስተኛ ወገን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት አማካሪ ኩባንያ የደመወዝ ስኬል ማሻሻያ ጥናት ሲያካሂድ እንደነበር ተናግረዋል። ተቋሙ አዲሱን የደመወዝ ስኬል ማሻሻያ ካገኘ የፕሮጀክት አፈጻጸም እና የአሠራር አፈጻጸም፤ የፋይናንስ አቋም፤ የሰው ኃይልን ተነሳሽነት እና ምርታማነት ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሻሻል የደመወዝ ስኬል ማሻሻያ በአመራር ቦርዱ ጸድቆ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጋር ከተወያየ በኋላ ጸድቋል ብለዋል። ተግባሩ የሚከናወነው በሠራተኞች እና በስራ መሪዎች የአፈጻጸም ግምገማ እንዲሁም በተቋሙ የአፈጻጸም መመሪያዎች መሰረት መሆኑን ጠቁመዋል። ስለዚህ ዋና ሥራ አስፈፃሚው በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የተቋሙን ሠራተኞችና አመራሮች በሙሉ ከእኔ ጋር እና በተቻለ መጠን በመሥራት ለተቋሙ ውጤታማነትና ምርታማነት እንዲሠሩ አሳስበዋል። በተቋሙ ስም፣ የተቋሙን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የቀረበውን አዲሱን የደመወዝ ጥናት ላፀደቁት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የዳይሬክተሮች ቦርድ አመስግነዋል።

2
Internal Vacancy (1).pdf
846
3
SCAN0010.PDF
835
4
GB announcement.pdf
835
5
እንድታውቁት!! (ይህ ማስታወቂያ የተቋማችን አይደለም - ትምህርት ለሚፈልጉ ሰራተኞቻችን እንዲያውቁት (ለመረጃ ያህል) ብቻ የቀረበ ነው!!) በተከታታይ (Extension) መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ዲግ
እንድታውቁት!! (ይህ ማስታወቂያ የተቋማችን አይደለም - ትምህርት ለሚፈልጉ ሰራተኞቻችን እንዲያውቁት (ለመረጃ ያህል) ብቻ የቀረበ ነው!!) በተከታታይ (Extension) መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!!
1
6
没有文字...
1
7
GB vacancy (2).pdf
881
8
Womens application list 2018.xlsx
893
9
የሴቶች_የትምህርት_ወጪ_ምላሽ_Refund_ምዝገባ.pdf
896
10
ማስታወቂያ ለተቋሙ ሴት ሰራተኞችና የስራ ኃላፊዎች -- በያዝነው በጀት ዓመት በተቋሙ የወጪ ምላሽ (Refund policy) መጠቀም ለምትፈልጉ የተቋማችን ሴት ሰራተኞች በየዘርፋችሁ አስተዳደር ቢሮ ተ
ማስታወቂያ ለተቋሙ ሴት ሰራተኞችና የስራ ኃላፊዎች -- በያዝነው በጀት ዓመት በተቋሙ የወጪ ምላሽ (Refund policy) መጠቀም ለምትፈልጉ የተቋማችን ሴት ሰራተኞች በየዘርፋችሁ አስተዳደር ቢሮ ተገቢውን ማስረጃ በማቅረብ እንድትመዘገቡ እናስታውሳለን፡፡ በተቋሙ የትምህርት መመሪያ መሰረት፡- • ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ የትምህርት ዝግጅት ያላቸው አመልካቾች ለዲፕሎማ ማመልከት አይችሉም፤ • ዲግሪና ከዚያ በላይ የትምህርት ዝግጅት ያላቸው አመልካቾች በዲግሪ መርሃግብር ማመልከት አይችሉም፤ • የማስተርስ ዲግሪ የትምህርት ዝግጅት ያላቸው አመልካቾች በሌላ ማስተርስ መርሃግብር ላይ ማመልከት አይችሉም፤ • ከላይ በተቀመጠው መመሪያ መሰረት የሚመዘገቡ ሴት አመልካቾች ብዛታቸው ላመለከቱበት የትምህርት መርሃግብር ከተቀመጠው ኮታ በላይ ካልሆነ ያለውድድር በቀጥታ የሚመረጡ ይሆናል፤ • ዲግሪ ለመማር በታወቀ የትምህርት ተቋም መመዝገባቸውን አልያም እየተማሩ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ፣ እንዲሁም ለማስተርስ የመግቢያ ፈተና ማለፋቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ መያያዝ አለበት!! ማሳሰቢያ፡- • በቅድሚያ ውስጣዊ ማስታወሻውንና መመዝገቢያ ቅጹን ተመልከቱ!! • መረጃው ተጠቃሎና መስፈርቱን ማሟላታችሁ ተጣርቶ የሚመጣው በያላችሁበት ቢዝነስ/ ዘርፍ ሃብት አስተዳደር መምሪያ ወይም ሰው ኃብት አስተዳደር በኩል ብቻ ስለሆነ በኢሜይል ወይም በስራ ክፍላችን ውስጥ ማመልከት አስፈላጊ አይደለም!! የሰው ኃይል ስልጠናና ልማት ቢሮ
871
11
#Vacancy የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ኃይል የውጭ ሠራተኞችን በኮንትራት አወዳድሮ ለኮይሻ ፕሮጀክት ለመቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች የሚከተሉትን
#Vacancy የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ኃይል የውጭ ሠራተኞችን በኮንትራት አወዳድሮ ለኮይሻ ፕሮጀክት ለመቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች የሚከተሉትን ሊንኮች በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። Link 1 👉 https://forms.gle/NbERitgfmi49iRf1A Link 2፡ 👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdirS8H4d3BJU0WgHBMat5IeRjZ5qr_iyRbYlq3gY7w2DD8wg/viewform?usp=dialog 💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!” 📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክአካውንት↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም
712
12
Correction.pdf
1 038
13
Share 'GBO Vacancy.pdf'
974
14
ለመረጃዎ!! በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና በሠራተኛ ማሕበር መካከል ለአራተኛ ጊዜ የተደረገ የሕብረት ስምምነት!! 👆👆👆
924
15
Use one of the best PDF Reader. Download free now! http://bit.ly/PDFReader_alldocumentreader
1 399
16
እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ! አዲስ ዓመት ሁሌም ተስፋ ይዞ የሚመጣ የበዓላት ሁሉ በኩር ነው፡፡ የዘመን መቀየር ተስፋችንን የሚያለመልም እና ወደፊት እንድናስብ የሚያደርግ ከመሆኑ
እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ! አዲስ ዓመት ሁሌም ተስፋ ይዞ የሚመጣ የበዓላት ሁሉ በኩር ነው፡፡ የዘመን መቀየር ተስፋችንን የሚያለመልም እና ወደፊት እንድናስብ የሚያደርግ ከመሆኑም ባሻገር በአዲስ ዓመት ዋዜማ ለምርቃት የበቃው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ደግሞ ተስፋችንን ምሉዕ ያደርገዋል፡፡ እንደ ተቋም ብቻ ሳይሆን እንደሀገር ለምናቅዳቸው ሥራዎች መሳካት ትልቅ አቅም እንደሚሆን እምነቴ የፀና ነው፡፡ ስለሆነም በአዲሱ ዓመት "የአፍሪካ የታዳሽ ኃይል ማዕከል" የመሆን ራዕያችንን እውን ለማድረግ የምንሠራበት፣ ሁለንተናዊ ተቋማዊ ስኬት የምናስመዘግብበት እንዲሁም በግል ያቀድናቸውን ውጥኖች ከግብ የምናደርስበት የሠላም፣ የደስታና የስኬት ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ!! መልካም አዲስ ዓመት! አሸብር ባልቻ (ኢንጂነር) ዋና ሥራ አስፈፃሚ
1 139
17
2018 ዓ.ም የሰላም የጤና እና የስኬት ዘመን እንዲሆንልን እመኛለሁ መልካም አዲስ ዓመት
1 213
18
የትምህርት ማሻሻያ Exam.pdf
2 071
19
没有文字...
1 803
20
budge 2018.xlsx
4 757