ch
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

前往频道在 Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

显示更多

📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览

频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 892 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 659,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 836 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 892 名订阅者。

根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -190,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 242 次浏览,首日通常累积 243 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 892
订阅者
-524 小时
+27 天
-19030 天
帖子存档
አክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር ለተመደቡ አዲስ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል። ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ለመማር ለተመደቡ አዲስ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል። ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ታህሳስ 1 እና 2/2017 ዓ.ም ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የመግቢያ ቀናት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል። @WENDETUTORIAL

#MizanTepiUniversity በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁና ከዚህ በፊት በተላለፈው የጥሪ ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች መመዝገብ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ህዳር
#MizanTepiUniversity በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁና ከዚህ በፊት በተላለፈው የጥሪ ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች መመዝገብ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ህዳር 30 እና ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ - የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣ - የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፡፡ ለምዝገባ ስትሐየዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ - የ12ኛ ብሑራዊ ፈተና ውጤት፣ - ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ - ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ - ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @WENDETUTORIAL

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2017 አዲስ ለተመደቡ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም። "በ2017 ዓ.ም ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደ
+1
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2017 አዲስ ለተመደቡ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም። "በ2017 ዓ.ም ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 30 እና ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም እንደሆነ" የሚገልፅ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች የሚዘዋወረው መረጃ #ሐሰተኛ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜን ወደፊት የሚያሳውቅ መሆኑን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ ጥሪ እስከሚደረግ ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል። @WENDETUTORIAL

በ2017 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ቅበላ ረቡዕ ታህሳስ 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ምዝገባ ታህሳስ 3 እና 4/2
በ2017 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ቅበላ ረቡዕ ታህሳስ 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ምዝገባ ታህሳስ 3 እና 4/2017 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን፤ ትምህርት ታህሳስ 7/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ - የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች አርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው አባያ ካምፓስ፣ - የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A እስከ R የሆናችሁ የማህበራዊ ሳይንስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች አርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው ጫሞ ካምፓስ፣ - የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ S እስከ Z የሆናችሁ የማህበራዊ ሳይንስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ - ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣ - የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ሁለት ኮፒ፣ - አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @WENDETUTORIAL

Logic and Critical Thinking Unit 2#1 Tutorial 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

@WENDETUTORIAL ይቺን 👇ምርጥ ንግግር😯 ተጋበዙልኝ! Bill Gates explains why his daughter can't marry a poor man 🥹💸💰 “A few years ago I attended a conference in the US on investment and finance. One of the speakers was Bill Gates and in the Q & A phase I asked him a question that made everyone laugh If He, the richest man in the world could accept his daughter marrying a poor or modest man. His response turned something into me. Billy First, understand that wealth doesn't mean having a busy bank account. Wealth is first the ability to create riches. Example: Someone who wins the lottery or games of chance. Even if he makes 100 million is not a rich man: He is a poor man with a lot of money, that's why 90 % of lotto millionaires go back to being poor after 5 years. You also have rich people who have no money. Example, Most entrepreneurs. THEY are already on the road to wealth even if they don't have money, because they are developing their financial intelligence and that's wealth. How rich and poor are different: To make it simple: The rich can die to become rich, while the poor can kill to become rich. If you see a young person who decides to train, learn new things, try to improve constantly, know that he is a rich man. If you see a young person who thinks the problem is state, and who finds rich people are all thieves and constantly criticizing, know that he is a poor man. The rich are convinced they just need information and training to take off, the poor think others need to give them money to take off. In conclusion, when I say my daughter will not marry a poor man, I do not talk about money. I'm talking about this man's ability to create wealth. Excuse me for what I'm going to say, but most criminals are poor people. When they are in front of money they lose their minds that's the reason they steal, robbery etc... It's a grace to them because they don't know how they could make money on their own. One day, a bank's guard found a bag full of money, he took the bag and went to hand it over to the bank manager. People called this gentleman an idiot, but actually this gentleman was just a rich man who had no money. 1 year later, the bank offered him a receptionist position, 3 years later he was in charge of customers and 10 years later he manages the regional management of that bank, he manages hundreds of employees and his annual bonuses exceed the amount he could have stolen. Wealth is first a state of mind my friend.” _Dr King House_ @WENDETUTORIAL 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

#Mr Endalew Dereje የብስለት ልህቀት እድገትና ብስለት የእድሜ እርከን ተከትለው የሚመጡ ቢሆንም በጊዜያቸው የሚታወቁበት መለያ ባህሪያት አሏቸው። አንደኛው ማደግህንና ብስለትህን የምታውቅበት ሁኔታ ሁሉም ድርጊት ግብረመልስ አለመፈለጉን ስትረዳ ነው። መረዳት ብቻም ሳይሆን የተረዳሀውን በተግባር መግለጥ ስትችል ነው። ሰዎችን መጫን፣ መገፋፋት ታቆማለህ፤ ማስገደዱን ትተዋለህ፤ እስከፈለጉት ነፃ እንዲሆኑ ታደርጋቸዋለህ። ማንም ምንም ቢሆን ግድ አይሰጥህም፤ ለመፍረድ አትቸኩልም፤ በነገሮች ላይ less reactive ትሆናለህ። ነፃ ታደርጋቸዋለህ፤ የእራስህን ነፃነት ግን አሳልፈህ አትሰጥም። ህይወትህ ካላስፈላጊ አታካራ  የነፃ ይሆናል። ተግባቢነትህ በመጠን ይሆናል፤ ትኩረትህ ሰዎችን አስገድዶ ወደእራስህ ማምጣት አይሆንም። በመልካምነት መታነፅ ትጀምራለህ፤ ደግን ማድረግ፣ በነፃ መስጠትን እየተለማመድክ ትመጣለህ። የብስለት ልህቀት በሂደት የሚመጣ ነው። ሁን ብለህ ባትኖረውም በምታልፋቸው የህይወት መንገዶች እያዳበርከው የምትመጣው ነው። ለእልህ ቦታ አይኖርህም፤ በቀል አይታይህም፤ በምትኩ የእራስህ እድገት ላይ፣ የእራስህ ጥንካሬ ላይ ታተኩራለህ። ማንም ምንም ቢያደርግብህ መርጦና ፈልጎ ነውና ምክንያቱን ለማወቅ አትጓጓም። ለዘመናት የነገሰብህ ፍረሃት ቀስበቀስ እየለቀቀህና እየተወህ ሲመጣ ትመለከታለህ። ድሮ የሚያጓጓህ ነገር ዛሬ ላይ ምንህም አይደለም። የተዉህን መተው፣ የረሱህን መርሳት ላንተ ቀላል ነው። የፍቅርን ጥግ ከእራስህ ጋር ታሳልፋለህ፣ ቀዳሚው መልካምነት ሌላውን በማይጎዳ መልኩ ለእራስህ ይሆናል። በትግልና በግዴታ የምታገኘው የሰዎች ትኩረትና ስሜት እንደሌለ ከልብህ ትረዳለህ። የእውቀት ብዛት ብስለትት አይሆንም፤ የእድሜ መግፋት ብስለትን አያመጣም። ከእድሜው በላይ የበሰለ፣ ከእድሜው በታች የወረደም ሰው አለና። ብስለት ጥበብ ነው፤ ብስለት የህይወት ሚስጥር ነው፤ የአኗኗር ዘይቤ ነው። ጥሩ ተማሪ ያድጋል፤ አስተዋይ ሰው ይቀየራል፤ ብለሃትን ይወርሳል፤ ብስለትን ይላበሳል፤ እራሱን ይመራል፤ የአቋም ሰው ይሆናል። ደረጃህን በብስለህ አኳሃን መቃኘቱን እወቅበት፤ የህይወት መርህህን ለይ፤ ክፍተቶችህ ላይ እርምጃ ለመውሰት አትዘግይ። ከእድሜህ የቀደመ፣ ከእውቀት የገዘፈ ብስለት እንዲኖርህ ሁሌም ለእድገት የፈጠንክ፣ ለለውጥ የተጋህ ብልህና ታታሪ ሰው ሁን። @WENDETUTORIAL 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

ኸረ ወገን ኸረ ወዴት ነው 🤦‍♂🤦‍♂ ምን ነካው ትውልዱን 😭😭😭

✅ Paid Advertisement JORDAN 4 📍On hand available Price DM Size 42 Master Quality Made in Vietnam Contact us @Zuri_Brand1 Cal
+2
✅ Paid Advertisement JORDAN 4 📍On hand available Price DM Size 42 Master Quality Made in Vietnam Contact us @Zuri_Brand1 Call on 📲  0989812138 Telegram: @Zuri_Brand2

@WENDETUTORIAL እ.ኤ.አ. በ1920ዎቹ የእንግሊዝ ቢሊየነር የነበረው ሮድ ሮትስቺልድ በጣም ሀብታም ስለነበር በአንዳንድ ሁኔታዎች ለእንግሊዝ መንግስት ብድር ይሰጥ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን
@WENDETUTORIAL እ.ኤ.አ. በ1920ዎቹ የእንግሊዝ ቢሊየነር የነበረው ሮድ ሮትስቺልድ በጣም ሀብታም ስለነበር በአንዳንድ ሁኔታዎች ለእንግሊዝ መንግስት ብድር ይሰጥ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን ወደ ትልቁ ካዝናው ውስጥ ልክ እንደገባ በሩ ተዘጋበት።ሰው ቢጠራም፤ቢጮህም ማንም አልሰማውም ነበር።በመጨረሻም ከወርቅና ከገንዘቡ ጋር በረሃብ እንደሞተ ተሰማ። ከመሞቱ በፊት ጣቱን ቆርጦ ግድግዳ ላይ  እንዲህ የሚል ፅሁፍ በደሙ ፅፉ ነበር ፡- በዓለም ላይ እጅግ ሀብታም የሆነው ሰው ከገንዘቡ አጠገብ በረሃብ ሞተ" 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

ሰላም 2017 ENTRANCE EXAM ተፈታኞች እንደምን አላችሁ😊 ። ጥናት እንዴት ነው ። እንደሚታወቀው ህዳር ተጋምሷል ዛሬ ነው ። ፈተናው ጥቂት ወራት ቀርተውታል ፣ እናንተስ ከምን ደረሳቸው 🤔? ከወራት ጋር እየተጒዛችሁ ነው ወይስ ወሩ እየሔደ እናንተ እያካሔዳችውት 🤔❓ ምን ያክል ጥናት ቀራችሁ❓❓ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ❓❓

LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ  ከፋይ airdrop  ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ። ለመጀመር 👇👇 https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=27WZ3TgC6vn8Fw1i9gjsfLpiaNMFUDYEpA8e811J8eySVHV

@Mr Endalew Dereje @WENDETUTORIAL ዛሬህ አያሳዝንህምን? ፨፨፨፨//////////፨፨፨፨ እውነት ነው፣ መጪው መልካም ይሆናል፤ ነገር ግን መጪውን አልኖርከውም፤ አትኖረውመም። እውነት ነው፣ ነገ የተሻለ ቀን ነው፤ ነገር ግን ነገ ላይ መድረስ አትችልም። ወደፊት ብዙ የሚስተካከል ነገር ይኖራል፤ ነገር ግን ዛሬስ ምን ተይዞ ስለ ወደፊት ይታሰባል? ይታቀዳልስ? አስበህ እንደ ጨረስክ ምን እንደምትሆን በማታውቅበት ሁኔታ ስለ ነገ በማሰብ አዕምሮህ ሊፈነዳ ይደርሳል። የነገ ፈተናህ እንዳለ ሆኖ አንተ ዛሬ ምን እያደረክ ነው? ለነገ የያዝከው ቀጠሮ እንደተጠበቀ ሆኖ አንተ ዛሬህን በምን እያሳልፍክ ነው? ስላለህበት ቅፅበት እውነተኛ ማስረጃ እያለህ እንዴት ከዛሬ በተሻለ በነገ እርግጠኛ ልትሆን ቻልክ? እንዴት ተጨባጩን ዛሬን በነገ አስበለጥክ? ይህን ያክል ለነገ እንድትጓጓና እንድትጨነቅ ያደረገህ ምን እንደሆነ ለመረዳት ሞክር። ስንፍና፣ ለነገሮች ቀጠሮ ማብዛት፣ ፍፁም እንከን አልባ ተግባርን መጠበቅ፤ ሁሌም ቦሃላ ከአሁን የተሻለ ነው ብሎ የማሰብ አባዜ። የትኛውም ግን ቅንጣት ትርፍ አያስገኝልህም። አዎ! ጀግናዬ..! ስቀህ፣ ተደስተህ፣ ተጫውተህ፣ ደምቀህበት የምታሳልፍው፣ የህይወትን ግሩም ስጦታ የምታጣጥምበት፣ ሁሉን በእጁ ሁሉን በደጁ የያዘው ዛሬህ አያሳዝንህምን? ከያዝከው ንብረት፣ አትርፈህ እጅህ ላይ ካስገባሀው ገንዘብ ይልቅ እንዴት ገና ለገና ያላጣሀውና ያልከሰርከው ንብረት ሊያስጨንቅህ ይችላል? አሁን ካለህበት የተረጋጋ ስሜት ወጥቶ የወደፊቱን ጊዜ አስከፊና መጥፎ አድርጎ መተንበዮ ለምን አስፈለገ? በእርግጥ የሰው ልጅ ያስብ ዘንድ የግድ ነው፤ ለነገውም ማቀዱና ማውጣት ማውረዱ ተገቢ ነው። ስለነገው የሚጨነቅለት አምላክ እያለ ግን ዛሬውን በእንቅልፍ እጦትና በከፋ የእራስ ምታት ማሳለፍ የለበትም። ያጣው ብዙ እደሆነ ደጋግሞ ይመለከታል፣ አንዴ አንዴም እራሱንና አምላኩን እየወቀሰ በሚኖርበት አኳሃኑ እንዴት ያገኘውን፣ ያለውንና የተሰጠውን በመመልከት የተረጋጋ ህይወት መኖር ተሳነው?" ቢባልም አጥጋቢ ምላሽ አይገኘም። አዎ! ማንም ቢሆን መመልከት ከሚገባው ይልቅ መመልከት የሚፈልገውን ይመለከታል፤ ማሰብ ከሚገባው ይልቅ ማሰብ የሚፈልገውን ያስባል። ከዛሬ በላይ ስለነገ ማሰብና መጨነቅም ከዚህ የተለየ ምክንያት አይኖረውም። ህይወት ዛሬ ሆኖ ነገን ካልኖርኩ ማለት፣ ደስታ የአስተሳሰብ ጉዳይ ሆኖ ለመደሰት ቀጠሮ መያዝ፣ የህይወትን ውበት፣ የመኖርን መልካም ገፅ ማበላሸቱ አይቀርም። ከነገው እቅዶችህ ብዛትና ርቀት በላይ የዛሬው ተግባርህ ላይ አተኩር፤ ከዛፉ ጥላ በላይ ስለ ችግኟ አተካከል አስቀድመህ መርምር። ከነገ ቀንሶ ዛሬን መኖር እንጂ፣ ከዛሬ ቀንሶ ለማይታወቀው ነገ መስጠት አስፈላጊ አይደለምና የሃሳብህን አቅም፣ የጭንቀትህን ጉልበት ዛሬ አሁን አንድ የተሻለ ነገር ለመፍጠር ተጠቀመው። ነገ ከመውደቅህ በላይ ዛሬ ለመጀመርህ ትኩረት ስጥ፤ ወደፊት ከምታገኘው ይልቅ ዛሬ እጅህ ላይ ላለ ነገር ዋጋ ስጥ። 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

Paws ኤርድሮፕ ከዶግስ መመሳሰሉ ወይም የብሉም እና የኖትኮይን መስራቾች መደገፋቸው እና ኤርድሮፑን መጠቀማቸው ብቻ ሳይሆን ኤርድሮፑ ብዙም የማይቆይ መሆኑን ብዙዎቻቹ መረዳት መቻል አለባቹ 👋 Paws ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኤርድሮፕ አይደለም ስለዚ ያልጀመራቹ ጊዜያቹን ተጠቀሙበት..... ከላይ ባለው ምስል መሰረት ታስኮችን መስራትም ትችላላቹ Link 👉👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=gNkLSv4i

ደህና እደሩ ቤተሰቦች 😴❤️ የነገ ሰው ይበለን👋 @WENDETUTORIAL 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

#JimmaUniversity በ2017 ዓ.ም ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ - የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና በግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ - የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በዋናው ግቢ በ2016 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን የተከታተላችሁ ተማሪዎች በቅርቡ https://portal.ju.edu.et ላይ የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት አጠቃላይ ውጤታችሁን ማወቅ የምትችሉ ሲሆን፤ ያለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከላይ በተጠቀሰው ቀናት በተመሳሳይ የሚፈጸም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። በ2017 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ግዜ በቀጣይ ይገለፃል ተብሏል። @WENDETUTORIAL

#Mr Endalew Dereje በተቃውሞ አትከብርም! ፨፨፨፨፨/////////፨፨፨፨፨ የሰዎችን ስራ እያብጠለጠልክ፣ በመረዳትህ ልክ እየፈረጅክ፣ ያላሰቡትን እያሳሰብክ፣ ያላደረጉትን እንዳደረጉት እያስወራህ፣ ስማቸውን እያጠለሸህ፣ በጭፍን እየፈረድክባቸው፣ ከአዎንታዊነት ተለይተህ በፍፁም ያንተን መንገድ ብቻ ትክክለኛና ቀጥተኛ ማድረግ አትችልም። ሰው ሁሉ የወደደውን እንዲያደርግ ፍቃዱን ከአምላኩ ከእግዚአብሔር አግኝቷል። ያንተን አስተምህሮ ልክ የሌላውን ደግሞ ስህተት እንደሆነ ለምታወራ፣ ላንተስ ይህን ነፃነት፣ ይህንን ማንንም ላይ ጣት የመቀሰር መብት የሰጠህ ማን እንደሆነ ታውቃለህን? እውቀት በትቺት የሚገለፅ አይደለም፤ የሰዎችን ስህተት ደጋግሞ በማውራት ማንም ልክ ሊሆን አይችልም። ጥበብ ያላታከለባት እውቀት፣ ማስተዋል የሌለው አስተምህሮ ከጥቅሙ ይልቅ ጥፋቱ ይበልጣል። በተቃውሞ ህይወቱን የሚመራ፣ እራሱን የሚያስተዳደር፣ ሃብትን የሚያካብት፣ ንብረት የሚያገኝ ሰው ይኖራል። ነገር ግን እንዴትም በቁስ የማይተካውን የአዕምሮ ነፃነት፣ በገንዘብ የማይመጣውን ውስጣዊ ሰላም ሊያገኝ አይችልም። አዎ! ጀግናዬ..! በተቃውሞ አትከብርም፤ በሰዎች ምርጫ ጣልቃ እየገባህ፣ ፍላጎታቸውን እያሳነስክ፣ ውሳኔያቸውን እየተቸህ፣ ተግባራቸውን እያጠለሸህ ሁለንተናዊ እድገትህን ማረጋገጥ አትችልም። ሰዎች የፈለጉትን ቢያደርጉ የማንንም መብት እስካልነኩ ድረስ መብታቸው ነው። የማንንም ስራ ጥላሸት እየቀባህ ተቀባይነትን ለማግኘት አትሞክር፤ በሰዎች ምርጫ ጣልቃ እየገባህ ለመወደድ አትጣር። ምንም ብትል ተከታይ ልታገኝ ትችላለህ። ከምታደንቅ ይልቅ ስትቃወም ብዙ ተመልካች ይኖርሃል፤ ከምታበረታታ ይልቅ ስትተችና ስታጥላላ ብዙ አዳማጭ ይኖርሃል። ነገር ግን በአሉታዊነት የተሞላው ማንነትህ አወዳደቅህን እንደሚያበላሸው አስቀድመህ እወቅ። አዎ! ጥላቻ ገዳይ መርዝ ነው፤ እራስን ፃድቅ እያደረጉ በሌሎች ላይ መፍረድ ለእራስ መሰናክል እንደማዘጋጀት ነው፤ እራስን አዛኝ ሌሎችንም እንደ ጨካኝ ተመልክቶ የማይሆን ስም መስጠት አግባብ አይደለም። መቃወም የለመደ አዕምሮ ማድነቅና ማወደስ ሸክሙ ነው። ማንም ሚስጥር ያደረገው እምነቱ ሊከበርለት ይገባል። ከሃብትና ከዝና ብልፅግና በተሻለ የአዕምሮህ ብልፅግና፣ የአስተሳሰብህ ልህቀት፣ የአቋምህ አዋጭነት ያሳስብህ። ምንም እንኳን ጊዜ ቢወስድም የማንንም እንከን ሳትፈልግ፣ ማንም ላይ ጣት ሳትቀስር፣ የማንንም ስህተት ሳትተነትን በእራስህ መልካም ምርጫ የምትመኘውን የተመቻቸ ህይወት ከተረጋጋ የአመለካከት እርከን ጋር መጎናፀፍ እንደምትችል ተገንዘብ። የስኬትህ ቁልፍ ሌሎች የሚሰሩት ስህተት ሳይሆን አንተው የምትፈፅመው መልካም ተግባር እንደሆነ እወቅ። ላንተ ከበሬታ ሌላውን መተቸት አቁም። 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

Freshman and Remedial students አዳምጡት ☝️☝️☝️