ch
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

前往频道在 Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

显示更多

📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览

频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 894 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 661,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 894 名订阅者。

根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -178,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 240 次浏览,首日通常累积 244 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 894
订阅者
-124 小时
-47 天
-17830 天
帖子存档
ዩኒቨርሲቲዎች ከነገ ሰኔ 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞችን ዛሬ ተቀብለው ያጠናቅቃሉ፡፡ ተማሪዎች ከአርብ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደየተመደቡ
+9
ዩኒቨርሲቲዎች ከነገ ሰኔ 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞችን ዛሬ ተቀብለው ያጠናቅቃሉ፡፡ ተማሪዎች ከአርብ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ቆይተዋል። በዛሬው ዕለትም ገለጻ ተሰጥቷቸዋል። የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። በወጣው መርሐግብር መሰረት ነገ ሰኔ 23/2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ይጀምራል፡፡ ምስል፦ የተለያዩ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች @tikvahuniversity

🧠 XManAI 🧠 - [glitched] Solana asset detected: It’s not a utility. It’s not a proof.It flickers. Launch detected on Raydium
🧠 XManAI 🧠  -  [glitched] Solana asset detected: It’s not a utility. It’s not a proof.It flickers. Launch detected on RaydiumDEX. No roadmap. No function. Still — it persists. 🔥AIX🔥 - External anomaly flagged by feed system...

1xBet Welcome Bonus for new users!🎁 Use promo code: 1XWELCOME Get up to $130 on 1st deposit! More info 👉 tinyurl.com/1XWELC
1xBet Welcome Bonus for new users!🎁 Use promo code: 1XWELCOME Get up to $130 on 1st deposit! More info 👉 tinyurl.com/1XWELCOME More info 👉 tinyurl.com/1XWELCOME More info 👉 tinyurl.com/1XWELCOME

ፈተና ላይ ስትሆኑ አትደንግጡ! አትፍሩ! አትቸኩሉ! ይሄ ፈተና የህይወት ፍፃሜ አይደለም! ከእናንተ ሀሳብ የፈጣሪ ሀሳብ ይበልጣል! የምትችሉትን ሁሉ በልበሙሉነት ስሩ! ሁላችሁም እንዲሳካላችሁ ምኞታችን ነው! መልካም ፈተና ለሁላችሁም 🙏 @WENDETUTORIAL ይለያል !

ዩኒቨርሲቲዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞችን ዛሬ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም መቀበል ጀምረዋል፡፡ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና
+2
ዩኒቨርሲቲዎች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞችን ዛሬ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም መቀበል ጀምረዋል፡፡ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። በወጣው መርሐግብር መሰረት ሰኞ ሰኔ 23/2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ይጀምራል፡፡ ፈተናውን ለመውሰድ 608 ሺህ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ 150 ሺህ የሚሆኑት በበይነ መረብ የሚፈተኑ ናቸው። ምስል፦ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ @tikvahuniversity

Economics Exam video Part 2👆👆

✳️ የተፈታኝ ተማሪዎች መብቶች፦ ➭ ከፈተና ጥያቄ ውጪ ማንኛውንም ያልተረዳውን ነገር ጠይቆ የመረዳት መብት አላቸው። ➭ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የምግብ፣ የህክምና አገልግሎት፣ የማደሪያ ክፍል፣ ፍራሽ እና ትራስ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ያለውን የቤተ መፅሐፍት፣ የመጸዳጃ ቤቶች፣ የሻወር፣ የካፍቴሪያዎች፣ የሚኒ ሱፐር ማርኬቶች፣ የተለያዩ ሱቆች እንዲሁም የመናፈሻና መዝናኛ አገልግሎቶችን የመጠቀም መብት አላቸው። ➭ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የጋራ የደህንነት ጥበቃ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ በፈተና ሰዓት መፈተኛ ክፍል ገብቶ ብርሃናማ የመፈተኛ ቦታ፣ ወንበርና መፃፊያ ጠረጴዛ የማግኘት መብት አላቸው። ➭ ፈተና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀድሞ ስለፈተናው ገለጻ (ኦሬንቴሽን) የማግኘት መብት አላቸው። ❇️የተፈታኝ ተማሪዎች ግዴታዎች፡- ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከልና መፈተኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ይዞ የመገኘት ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ የትምህርት ቤት ወይም የነዋሪነት መታወቂያ ይዞ መገኘት አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ግቢ ከመግባቱ በፊትና ወደ መፈተኛ ክፍል ከመግባቱ በፊት ሙሉ አካላዊ ፍተሻ የመፈተሽ ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢና በመፈተኛ ክፍል የተከለከሉ ዕቃዎችን መያዝ የለበትም። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ እርሳስ፣ ላጲስና የእርሳስ መቅረጫ ይዞ መገኘት አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብን የማክበር ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከል/በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የፈተና አስፈጻሚዎች የፈተና አስተዳደር ሥራን ውጤታማ ለማድረግና ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የሚያደርጉትን ጥረት የመተባበር ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተና ከመጀመሩ በፊት መፈተኛ ክፍል የመገኘት ግዴታ አለበት። ➤ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ለፈታኙ የማሰረከብ ግዴታ አለበት። ➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደተመደበበት ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ ይዞ የመምጣት ግዴታ አለበት። Join : @WENDETUTORIAL

ለወረቀት ተፈታኞች (university ለምትፈተኑ)
🌟 ማሳሰቢያ የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተና ወደ ዩንቨርሲቲ ስትሄዱ፦ 🚫 ይዞ መሄድ የማይቻሉ - የሀኪም ማዘዣ የሌለው መድሃኒት በሽሮፕም ሆነ በታብሌት፣ - የህክምና መስጫ መርፌ፣ - የአንገት ሀብል፣ - የፀጉርና የጆሮ ጌጥ፣ - ከጋብቻ ቀለበት ውጭ ፈርጥ ያለው የጣት ቀለበት እና የእጅ አንባር አድርገው መምጣት እንደማይችሉ ፖሊስ ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። 🚫 በተጨማሪም ፦ - ተንቀሳቃሽ  ስልክ፣  - አይ-ፓድ፣ - ታብሌት፣ - ላፕቶፕ፣ - ስማርት ሰዓት፣ - ሲዲ፣ - ሚሞሪ ሪደርና ኦ-ቲጂ ኮንቨርተር እንዲሁም ፎቶ የሚያነሱ እና ድምፅ የሚቀርፁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ይዞ መገኘት በጥብቅ #የተከለከለ መሆኑን ተገልጿል። 🔵የተከለከሉ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲዎቹ ግቢ ውስጥም ሆነ በዙሪያው ይዞ መገኘት፣ ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት እንዲሁም በዩኒቨርሲቲ ግቢ ወስጥ በግልም ሆነ በቡድን ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው። Join : @WENDETUTORIAL

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት  መጠናቀቁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። መንግሥት ከክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ከጸጥታ አካላት እና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በትብብር እየሠራ መሆኑን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ተናግረዋል። የፈተና ጥያቄዎች እና የመሰረተ ልማት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ኩረጃን ለማስቀረት ፈተናዎች በከፍተኛ ስብጥር እንዲዘጋጁ መደረጉን ገልፀዋል። በፈተና ወቅት ስልክን ጨምሮ ኤሌክትሮኒክስ ነገሮችን መያዝ መከልከሉንና ይዘው የተገኙ ተፈታኞች ውጤታቸው እንደሚሰረዝ አስገንዝበዋል። የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናውን ለመውሰድ 608 ሺህ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ 150 ሺህ የሚሆኑት በበይነ መረብ የሚፈተኑ ናቸው።       join for more info @WENDETUTORIAL

Tired of losses and scams in Crypto trading?😞 Looking for a way to earn consistent profits in crypto without spending hours
Tired of losses and scams in Crypto trading?😞 Looking for a way to earn consistent profits in crypto without spending hours trading?🚀 We run a crypto arbitrage group that uses real-time opportunities across major exchanges to deliver 4% returns per trading cycle. ✅No bots. No speculation. Just real crypto strategies that work. ✅4% profit per cycle, upto 12% profit per day ✅Only popular exchanges, no shady exchanges or sites ✅You make the trades by yourself in your own account ✅Join a private team of experts who happily share their knowledge of how to make wealth in the crypto space. If you’re into passive income and want something proven and stable, this is worth checking out.📊💹If you’re interested join our channel 👇 https://t.me/cryptoarbitragetrades

Repost from WENDE TUTORIAL
History Model Exam Economics Model Exam Geography Model Exam History Matric 2000-2012 Geography Matric 2000-2012 English Matric 2000-2012 Maths Matric 2000-2012 እነዚህንና ሌሎች የፈተና File ለማግኘት አሁኑኑ በዚህ Link 👉 @wendetutorial16 የፈተና ቻናላችንን በመቀላቀል ያገኙታል 🙏 #WENDETUTORIAL

The hottest smart mining project in 2025, you can get mining commission in 60 minutes, no recharge required. Safe and reliabl
The hottest smart mining project in 2025, you can get mining commission in 60 minutes, no recharge required. Safe and reliable, daily income up to 20%, no experience required. Join the group chat, senior beautiful tutors will teach you how to make money from the mining pool for free. Telegram group link: https://t.me/Hot_mining_projects

#Advertisement

2025年最火的智能挖矿项目,60分钟即可获得挖矿佣金,无需充值。安全可靠,每日收益高达20%,无需经验。加入群聊,资深美女导师免费教你如何从矿池赚钱。Telegram群链接:https://t.me/Hot_mining_projects
2025年最火的智能挖矿项目,60分钟即可获得挖矿佣金,无需充值。安全可靠,每日收益高达20%,无需经验。加入群聊,资深美女导师免费教你如何从矿池赚钱。Telegram群链接:https://t.me/Hot_mining_projects