WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 889 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 661,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 889 名订阅者。
根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -178,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 240 次浏览,首日通常累积 244 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 889
订阅者
-124 小时
-47 天
-17830 天
帖子存档
11 892
ለወረቀት ተፈታኞች (university ለምትፈተኑ)🌟 ማሳሰቢያ የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተና ወደ ዩንቨርሲቲ ስትሄዱ፦ 🚫 ይዞ መሄድ የማይቻሉ - የሀኪም ማዘዣ የሌለው መድሃኒት በሽሮፕም ሆነ በታብሌት፣ - የህክምና መስጫ መርፌ፣ - የአንገት ሀብል፣ - የፀጉርና የጆሮ ጌጥ፣ - ከጋብቻ ቀለበት ውጭ ፈርጥ ያለው የጣት ቀለበት እና የእጅ አንባር አድርገው መምጣት እንደማይችሉ ፖሊስ ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። 🚫 በተጨማሪም ፦ - ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ - አይ-ፓድ፣ - ታብሌት፣ - ላፕቶፕ፣ - ስማርት ሰዓት፣ - ሲዲ፣ - ሚሞሪ ሪደርና ኦ-ቲጂ ኮንቨርተር እንዲሁም ፎቶ የሚያነሱ እና ድምፅ የሚቀርፁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ይዞ መገኘት በጥብቅ #የተከለከለ መሆኑን ተገልጿል። 🔵የተከለከሉ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲዎቹ ግቢ ውስጥም ሆነ በዙሪያው ይዞ መገኘት፣ ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት እንዲሁም በዩኒቨርሲቲ ግቢ ወስጥ በግልም ሆነ በቡድን ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው። Join : @WENDETUTORIAL
11 892
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
መንግሥት ከክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ከጸጥታ አካላት እና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በትብብር እየሠራ መሆኑን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ተናግረዋል።
የፈተና ጥያቄዎች እና የመሰረተ ልማት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ኩረጃን ለማስቀረት ፈተናዎች በከፍተኛ ስብጥር እንዲዘጋጁ መደረጉን ገልፀዋል።
በፈተና ወቅት ስልክን ጨምሮ ኤሌክትሮኒክስ ነገሮችን መያዝ መከልከሉንና ይዘው የተገኙ ተፈታኞች ውጤታቸው እንደሚሰረዝ አስገንዝበዋል።
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናውን ለመውሰድ 608 ሺህ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ 150 ሺህ የሚሆኑት በበይነ መረብ የሚፈተኑ ናቸው።
join for more info @WENDETUTORIAL
11 892
Tired of losses and scams in Crypto trading?😞
Looking for a way to earn consistent profits in crypto without spending hours trading?🚀
We run a crypto arbitrage group that uses real-time opportunities across major exchanges to deliver 4% returns per trading cycle.
✅No bots. No speculation. Just real crypto strategies that work.
✅4% profit per cycle, upto 12% profit per day
✅Only popular exchanges, no shady exchanges or sites
✅You make the trades by yourself in your own account
✅Join a private team of experts who happily share their knowledge of how to make wealth in the crypto space.
If you’re into passive income and want something proven and stable, this is worth checking out.📊💹If you’re interested join our channel 👇
https://t.me/cryptoarbitragetrades
11 892
Repost from WENDE TUTORIAL
History Model Exam
Economics Model Exam
Geography Model Exam
History Matric 2000-2012
Geography Matric 2000-2012
English Matric 2000-2012
Maths Matric 2000-2012
እነዚህንና ሌሎች የፈተና File ለማግኘት አሁኑኑ በዚህ Link 👉 @wendetutorial16 የፈተና ቻናላችንን በመቀላቀል ያገኙታል 🙏
#WENDETUTORIAL
11 892
The hottest smart mining project in 2025, you can get mining commission in 60 minutes, no recharge required. Safe and reliable, daily income up to 20%, no experience required. Join the group chat, senior beautiful tutors will teach you how to make money from the mining pool for free. Telegram group link: https://t.me/Hot_mining_projects
11 892
2025年最火的智能挖矿项目,60分钟即可获得挖矿佣金,无需充值。安全可靠,每日收益高达20%,无需经验。加入群聊,资深美女导师免费教你如何从矿池赚钱。Telegram群链接:https://t.me/Hot_mining_projects
11 892
History Model Exam
Economics Model Exam
Geography Model Exam
History Matric 2000-2012
Geography Matric 2000-2012
English Matric 2000-2012
Maths Matric 2000-2012
እነዚህንና ሌሎች የፈተና File ለማግኘት አሁኑኑ በዚህ Link 👉 @wendetutorial16 የፈተና ቻናላችንን በመቀላቀል ያገኙታል 🙏
#WENDETUTORIAL
11 892
2025年最火的智能挖矿项目,60分钟即可获得挖矿佣金,无需充值。安全可靠,每日收益高达20%,无需经验。加入群聊,资深美女导师免费教你如何从矿池赚钱。Telegram群链接:https://t.me/Hot_mining_projects
11 892
ተለቋል ተለቋል ተለቋል 🥳
በ2ኛ ቀን 100 ጥያቄ የመስራት ቻሌንጅ ECONOMICS EXAM ተለቋል🥰
ጥያቄዎችን ለመስራት በዚህ USERNAME ጎራ ይበሉ 👉 @wendetutorial16
👉 @wendetutorial16
👉 @wendetutorial16
11 892
💸 Want to Earn Crypto with Zero Investment?
✅ Sign up: https://partners.gaintap.net
✅ Share your referral link
✅ Earn up to 5% commission from every deposit your referrals make
🧠 No KYC. No paperwork. No hassle.
💰 Real payouts in USDT & other crypto
🚀 Trusted platform with up to 120% annual yield
👉 Start now: https://partners.gaintap.net
11 892
👉👉 https://t.me/wendetutorial16/10
https://t.me/wendetutorial16/10
https://t.me/wendetutorial16/10
የዛሬ 100 ጥያቄ ተለቋል 🥰
እዚህ Channel ላይ እየገባችሁ ጥያቄ ስሩ Please👆👆
11 892
Repost from FIXED MATCH
🛑 DAY 1 100 EXAM CHALLENGE
✅ HISTORY EXAM FROM GRADE 11 ONLY
Please share and add others to the CHANNEL @wendetutorial16 we are going to post the exam PDF at 3:00 local time hurry up guys share🏃➡️🏃➡️
11 892
🛑 DAY 1 100 EXAM CHALLENGE
✅ HISTORY EXAM FROM GRADE 11 ONLY
Please share and add others to the CHANNEL @wendetutorial16 we are going to post the exam PDF at 3:00 local time hurry up guys share🏃➡️🏃➡️
11 892
Repost from FIXED MATCH
ከነገ ጠዋት ሰኔ 8 ጀምሮ በየቀኑ 100 ጥያቄ ይለቀቃል ለመስራት ዝግጁ ናችሁ በ 🙏 Reaction አሳዩን ከሆናችሁ ሌሎችም እንዲሰሩ በዚህ ጋብዙአቸው 👉 @wendetutorial16
ከነገ ጠዋት ሰኔ 8 ጀምሮ በየቀኑ 100 ጥያቄ ይለቀቃል ለመስራት ዝግጁ ናችሁ በ 🙏 Reaction አሳዩን ከሆናችሁ ሌሎችም እንዲሰሩ በዚህ ጋብዙአቸው 👉 @wendetutorial16
ከነገ ጠዋት ሰኔ 8 ጀምሮ በየቀኑ 100 ጥያቄ ይለቀቃል ለመስራት ዝግጁ ናችሁ በ 🙏 Reaction አሳዩን ከሆናችሁ ሌሎችም እንዲሰሩ በዚህ ጋብዙአቸው 👉 @wendetutorial16
11 892
@WENDETUTORIAL
🛑 20 ቀናት ብቻ ነው የቀረን‼️
ከዚህ በኋላ ያለው እያንዳንዱ ቀን በጣም ወሳኝ ነው፤ በቀን ከ 100 በላይ ጥያቄ የምንሰራበትና የምንከልስበት ወቅት ነው። ሲያልፍ እንዳይቆጭህ መዘናጋት አቁም!
በየቀኑ 100 ጥያቄ መስራት አትርሱ! ይህን CHALLENGE ለመቀላቀል አሁኑኑ WENDE TUTORIALን ለሌሎች Share አድርጉ 9000 subscriber እንግባ🙏
በሙሉ አቅማችሁ፣ በሙሉ ትኩረታችሁ ይሄን ወሳኝ ወቅት ተዘጋጁ! በርቱልን!
@WENDETUTORIAL ይለያል 🙏
