WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 886 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 680,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 841 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 886 名订阅者。
根据 24 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -225,过去 24 小时变化为 10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.16%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.20% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 257 次浏览,首日通常累积 262 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 25 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 886
订阅者
+1024 小时
-377 天
-22530 天
帖子存档
11 886
እነሆ የ2018 Grade 11 and 12 PRIVATE TUTORIAL ትምህርት ዝግጅት ተጀምሯል 😎 ሁሌም የቀደመ አሸናፊ ነው💪 ስለሆነም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከአሁኑ ለመመዝገብና አብራችሁን ለመሮጥ ተዘጋጁ🙏 ከዚህ ቡሀላ የመመዝገቢያ ክፍያ ወደ 300 ከፍ ብሏል ፍጠኑ ጓደኞቻችሁን ሌላ ነገር ሼር እንደምታረጉት ይሄንን ጠቃሚ ነገር ሼር አርጓቸው🥰 የተመዘገባችሁ ተዘጋጁ ያልተመዘገባችሁ በጊዜ ተመዝገቡ።
📌የምትማሩት Course
👉 Geography /video+voice/
👉Economics/video+voice/
👉History/video+voice/
👉English/video+voice/
👉Maths/Pdf,and text/
አሁን ያልተመዘገበ ጊዜውን እያባከነ መሆኑን ይወቅ🫡 ከመስከረም በኋላ YOUTUBE ላይ ያሉት video ይጠፋሉ
ለመመዝገብ 300 ብር ብቻ
✅1000475112664 CBE
✅TELEBIRR - 0967582833 ላይ በመክፈል በዚህ Username screenshot ይላኩልን 👉 @wende161721
11 886
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በራሱ መመዘኛና መስፈርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩ ይታወቃል።
በመሆኑም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ከመስከረም 05-09/2018 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው ፖርታል (https://portal.aau.edu.et) አማካኝነት መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
በቀጣይ ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፣ ሰዓት እና የፈተና ማዕከላት በተመለከተ በዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ መገናኛ ገፆች እና በተቋሙ ይፋዊ ድረገፅ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
@tikvahuniversity
11 886
ለማስታወስ ውጤት ላመጣችሁ
2018 FRESHMAN Privat Class ተጀምሯል 🙏
📌 በ2017 ENTRANCE እና REMEDIAL ውጤት ያመጣችው ተማሪዎች ለFreshman ትምህርታችሁ የሚያግዛችሁ የPRIVATE class አዘጋጅተናል። እንደምታውቁት ጊቢ ስትገቡ
✅የምትማሩአቸው ትምህርቶች
✅ስርአቱ
✅ፈተናውና ASSIGNMENT
✅Grade አያያዝ እና አሰራር
✅መምህራን
እነዚህ ነገሮች ለናንተ አዲስ ናቸው። ስለዚህ እኛም እስከዛሬ እንደነበረን ቆይታ በተሻለ የትምህርት አሰጣጥ እና ስለ Freshman ጥሩ ግንዛቤ ለመስጠት እነሆ እየጠበቅናችሁ ነው🥰
🥇የቀደመ ሁሌም አሸናፊ ነው🏆 የENTRANCE ስኬት በጊቢ እንደግመዋለን
📌ለመመዝገብ ዋጋው 👉300 ብር ሲሆን
👉 CBE= 1000475112664
👉Telebirr= 0967582833 ላይ
ከከፈሉ በኋላ SCREENSHOT አድርገው @wende161721 ላይ ይላኩልን 🥰
11 886
+1
የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ካሊድ በሽር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ ባደረገው መረጃ ተማሪ ካሊድ በሽር ፦
- እንግሊዘኛ 96፣
- ሒሳብ 100፣
- ፊዚክስ 100
- ኬሚስትሪ 98፣
- ባዮሎጂ 99፣
- አፕቲትዩድ 98 አምጥቷል፡፡
የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህር ደቱ ዲቦ " ተማሪ ካሊድ በሽር በትምህርቱ በጣም ጎበዝ፣ ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው እና አርአያ የሆነ ተማሪ ነው " ሲሉ ተናግረዋል።
Via Fana
11 886
Teregagu wutetu alitelekekem ahun le andit temari simokiri endih ametalign so gena new eshi
