ar
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام WENDE TUTORIAL

تُعد قناة WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 886 مشتركاً، محتلاً المرتبة 16 680 في فئة التعليم والمرتبة 2 841 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 886 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 24 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -225، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 10، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.16‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.20‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 257 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 262 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 25 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 886
المشتركون
+1024 ساعات
-377 أيام
-22530 أيام
أرشيف المشاركات
እነሆ የድራማ አፍቃሪያን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰሎሜ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ❤️‍🔥
እነሆ የድራማ አፍቃሪያን  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰሎሜ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ❤️‍🔥

ሀይማኖታችሁ ምንድነው ❔

ፍቅር ወይስ ገንዘብ ❓

የተወለዳቹበትን ወር በመንካት የሚመጣላችሁን ቻናል ተቀላቀሉ 🤩

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ 1⃣0⃣ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

ማነው GOAT 🐐 ?

ሀይማኖታችሁ ምንድነው ❔

እነሆ የድራማ አፍቃሪያን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰሎሜ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ❤️‍🔥
እነሆ የድራማ አፍቃሪያን  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰሎሜ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ❤️‍🔥

ፍቅር ወይስ ገንዘብ ❓

እነሆ የ2018 Grade 11 and 12 PRIVATE TUTORIAL ትምህርት ዝግጅት ተጀምሯል 😎 ሁሌም የቀደመ አሸናፊ ነው💪 ስለሆነም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከአሁኑ ለመመዝገብና አብራችሁን ለመሮጥ ተዘጋጁ🙏 ከዚህ ቡሀላ የመመዝገቢያ ክፍያ ወደ 300 ከፍ ብሏል ፍጠኑ ጓደኞቻችሁን ሌላ ነገር ሼር እንደምታረጉት ይሄንን ጠቃሚ ነገር ሼር አርጓቸው🥰 የተመዘገባችሁ ተዘጋጁ ያልተመዘገባችሁ በጊዜ ተመዝገቡ። 📌የምትማሩት Course 👉 Geography /video+voice/ 👉Economics/video+voice/ 👉History/video+voice/ 👉English/video+voice/ 👉Maths/Pdf,and text/ አሁን ያልተመዘገበ ጊዜውን እያባከነ መሆኑን ይወቅ🫡 ከመስከረም በኋላ YOUTUBE ላይ ያሉት video ይጠፋሉ ለመመዝገብ 300 ብር ብቻ ✅1000475112664 CBE ✅TELEBIRR - 0967582833 ላይ በመክፈል በዚህ Username screenshot ይላኩልን 👉 @wende161721

Zare yazenkubet point😞😞 .0.12 left
Zare yazenkubet point😞😞 .0.12 left

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በራሱ መመዘ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በራሱ መመዘኛና መስፈርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩ ይታወቃል። በመሆኑም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ከመስከረም 05-09/2018 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው ፖርታል (https://portal.aau.edu.et) አማካኝነት መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ በቀጣይ ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፣ ሰዓት እና የፈተና ማዕከላት በተመለከተ በዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ መገናኛ ገፆች እና በተቋሙ ይፋዊ ድረገፅ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ @tikvahuniversity

REMEDIAL ማለፊያ አልታወቀም ነገር ግን ከ 240 በላይ ያመጣችሁ ልጆች 80% Remedial መግባት ትችላላችሁ

ለማስታወስ ውጤት ላመጣችሁ 2018 FRESHMAN Privat Class ተጀምሯል 🙏 📌 በ2017 ENTRANCE እና REMEDIAL ውጤት ያመጣችው ተማሪዎች ለFreshman ትምህርታችሁ የሚያግዛችሁ የPRIVATE class አዘጋጅተናል። እንደምታውቁት ጊቢ ስትገቡ ✅የምትማሩአቸው ትምህርቶች ✅ስርአቱ ✅ፈተናውና ASSIGNMENT ✅Grade አያያዝ እና አሰራር ✅መምህራን እነዚህ ነገሮች ለናንተ አዲስ ናቸው። ስለዚህ እኛም እስከዛሬ እንደነበረን ቆይታ በተሻለ የትምህርት አሰጣጥ እና ስለ Freshman ጥሩ ግንዛቤ ለመስጠት እነሆ እየጠበቅናችሁ ነው🥰 🥇የቀደመ ሁሌም አሸናፊ ነው🏆 የENTRANCE ስኬት በጊቢ እንደግመዋለን 📌ለመመዝገብ ዋጋው 👉300 ብር ሲሆን 👉 CBE= 1000475112664 👉Telebirr= 0967582833 ላይ ከከፈሉ በኋላ SCREENSHOT አድርገው @wende161721 ላይ ይላኩልን 🥰

ሀይማኖታችሁ ምንድነው ❔

እነሆ የድራማ አፍቃሪያን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰሎሜ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ❤️‍🔥
እነሆ የድራማ አፍቃሪያን  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሰሎሜ ተከታታይ ድራማ ተለቀቀ ❤️‍🔥

ያላያችሁ ID እና ስም አስቀምጡልን @wende161721

ሰርቷል ሰርቷል ሰርቷል

የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ካሊድ በሽር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት
+1
የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ካሊድ በሽር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ ባደረገው መረጃ ተማሪ ካሊድ በሽር ፦ - እንግሊዘኛ 96፣ - ሒሳብ 100፣ - ፊዚክስ 100 - ኬሚስትሪ 98፣ - ባዮሎጂ 99፣ - አፕቲትዩድ 98 አምጥቷል፡፡ የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህር ደቱ ዲቦ " ተማሪ ካሊድ በሽር በትምህርቱ በጣም ጎበዝ፣ ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው እና አርአያ የሆነ ተማሪ ነው " ሲሉ ተናግረዋል። Via Fana

Teregagu wutetu alitelekekem ahun le andit temari simokiri endih ametalign so gena new eshi
Teregagu wutetu alitelekekem ahun le andit temari simokiri endih ametalign so gena new eshi