ch
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

前往频道在 Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

显示更多

📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览

频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 894 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 661,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 894 名订阅者。

根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -178,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 240 次浏览,首日通常累积 244 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 894
订阅者
-124 小时
-47 天
-17830 天
帖子存档
#Advertisement ✅ Join the PTJG Channel – 100% FREE! 📈 Accurate Forex Signals with High Win Rates 💰 Don’t miss your chance to catch those 💎 PTJG profits! 👉 Tap here to join now

ሰላም ሰላም ዘንድሮ Entrance የተፈተናቹ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች እንደምን አላቹ? ውጤት ከመጣ ምርጫቹ አንጋፋው ስመጥሩ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ነውን? ከሆነ ጊዜው ሳይረፍድ ዝግጅቶን ይጀምሩ ። እንደሚታወቀው በዚ አመት ጀምሮ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራስገዝ ሆኗል ስለዚህ የራሱን መግቢያ ፈተና አዘጋጅቶ ነው ሚቀበለው። እኛ የአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ ተማሪዎች አምና ለመጀመሪያ ጊዜ UATን Exprience ያረግን እንዲሁም በፈተናው የላቀ ውጤት ያመጣን ተማሪዎች ከWende Tutorial ጋር አብሮ በመሆን ዝግጅታችንን ጨርሰን እናንተን እየተጠባበቅን ነው። በlectureአችን ስለ UAT ጠቅለል ያለ መረጃ , የአምና ጥያቄዎችን , Focus ማድረግ ያለብን ፓርቶች እንዲሁም የዛሬ አመት ከተፈተኑት ለአብዛኛው መውደቅ ምክያት ስለሆነው Time management በተጨማሪ ስለ ምዝገባ process, Government sponsored ስንሆን የሚጠበቃቹ opportunity and Challenge , self sponsored ስትሆኑ የሚጋጥማቹ ፈተናዎች በአጠቃላይ ከUAT ምዝገባ እስከ ጊቢ እስከምትገቡበት ያለውን ዝርዝር መረጃዎችን Share ልናረጋቹ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። yeab Barattoota kutaa 12ffaa qormaata biyyaalessaa fudhatanii Yuunivarsiitii Addis Ababa seenuu barbadan hundaaf, Yuuniversitii Addis Ababa fillannoo keessan erga godhatanii qophii kessaan amaraa jabeessitanii eegaluu qabdu. akkuma beekamu yuuniversitiin Addis Ababa bara 2017 irraa eegalee (autonomous) ofdanda'aa ta’e jira. Kanarraan kanka'e barattoota qormaata seensaa Yuunivarsiitichaan qophaa’e darban qoofaa kan simatuu ta’uun isaa beekameera. Nuttii baratootni Yuunivarsiitii Addis Ababa  qormaata UAT fudhaane qabxii seensaa olaanaa galmeessinee akkasumas muuxannoo qormaaticha irraa arganne qabachuun Wende Tutorial waliin ta’uun qophii keenya xumuree isiin eegutti jira. lecture keenyaan muxannoo waliigalaa , qormaata bara darbee, iddoowwan barbaachisoo ta’an iratti xiyyeeffatamuu qabuu hundumaa irratti xiyyeeffachuun akkasumas barattoota bara darbee UAT fudhatanii kufan bayee isaanitiif sababa kan ta'e wa'e time management Dabalataaniis haala galmee Government sponsored yommuu tanu qormaata fi carraalee nu mudatan, Walumaa galatti galmeedhaa eegalee hangaa Yuunivarsiitii seentanitti odeeffannoo barbaachisoo ta’an hundumaa isiniif qooduuf qophii keenyaa xumureera. Carraa gaarii !!! https://t.me/AUTORIAUAT

ለመላው የ2018 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የPRIVATE TUTORIAL ምዝገባ ከሐምሌ 15 ጀምሮ ይካሄዳል ትምህርቱ መሰጠት እሚጀምረው ነሀሴ 1 ጀምሮ ስለሆነ በጊዜ ተመዝገቡ ። ጊዚው ሲሄድ እና ዘግይቶ ለሚመዘገብ ተማሪ ክፍያው ስለሚጨምር ቶሎ ተመዝግባችሁ ትምህርቱን ተከታተሉ 🙏 የምንሰጠው ትምህርት HISTORY, GEOGRAPHY ECONOMICS, ENGLISH ሲሆን 👉በቪዲዮ 👉ቮይስ 👉SHORT NOTE 👉EXAMS by chapters 👉ENTRANCE EXAM 2000-2016 በየ 2 ወር 👉 Revision and Summary ለሁሉም Chapter ለመመዝገብ በነዚህ Username ያናግሩን ✅ @neverfail16 ✅ @wende161721

✅ Join the PTJG Channel – 100% FREE! 📈 Accurate Forex Signals with High Win Rates 💰 Don’t miss your chance to catch those 💎 PTJG profits! 👉 Tap here to join now

✅ Join the PTJG Channel – 100% FREE! 📈 Accurate Forex Signals with High Win Rates 💰 Don’t miss your chance to catch those �
✅ Join the PTJG Channel – 100% FREE! 📈 Accurate Forex Signals with High Win Rates 💰 Don’t miss your chance to catch those 💎 PTJG profits! 👉 Tap here to join now

✅ Join the GTMOFX Channel for FREE 📈 💥 High-Win-Rate Forex Signals! 💰 Don’t miss out on GMTO’s 💎 Profit Signals! 👉 Click
✅ Join the GTMOFX Channel for FREE 📈 💥 High-Win-Rate Forex Signals! 💰 Don’t miss out on GMTO’s 💎 Profit Signals! 👉 Click here to join

💰 Earn USDT with Real-World Projects. No hype. Tired of tokens, staking, and volatile DeFi platforms? At Regolith, we connec
💰 Earn USDT with Real-World Projects. No hype. Tired of tokens, staking, and volatile DeFi platforms? At Regolith, we connect USDT capital with real businesses: auto rentals, car trading, physical assets. You invest in USDT, you get monthly dividends in USDT — directly to your wallet. ✅ Transparent model ✅ Monthly payouts ✅ Up to 20% yearly net return ✅ Starting from $1000 🚀 Start now through Telegram: 👉 https://t.me/regolithhelperbot No sign-up needed. Just tap and learn.

✅ Join the GTMOFX Channel for FREE 📈 💥 High-Win-Rate Forex Signals! 💰 Don’t miss out on GMTO’s 💎 Profit Signals! 👉 Click
✅ Join the GTMOFX Channel for FREE 📈 💥 High-Win-Rate Forex Signals! 💰 Don’t miss out on GMTO’s 💎 Profit Signals! 👉 Click here to join

ከሦስተኛ ልጃችው ጋር ለ12ኛ ክፍል ፈተና የተቀመጡት የ52 ዓመቱ አባት በምዕራብ ጎንደር ዞን በአዳኝ ሀገር ጫቆ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት አቶ ግዛው መኮንን፤ የአምስት ልጆች አባትና የ52 ዓመት የዕድሜ
ከሦስተኛ ልጃችው ጋር ለ12ኛ ክፍል ፈተና የተቀመጡት የ52 ዓመቱ አባት በምዕራብ ጎንደር ዞን በአዳኝ ሀገር ጫቆ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት አቶ ግዛው መኮንን፤ የአምስት ልጆች አባትና የ52 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ናቸው። "በ1979 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ፥ ያውም ጎበዝ አንድ አንደኛ የምወጣ ተሸላሚ ተማሪ ነበርኩ። ነገር ግን በወቅቱ አስገዳጅ በሆነ ምክንያት ትምህርቴን አቋረጥኩ" ይላሉ አቶ ግዛው ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በነበራቸው ቆይታ። በ1979 ዓ.ም ውትድርና የተመለመሉት አቶ ግዛው፤ ከአራት ዓመት የበርሃ ቆይታ በኋላ ወደ ትውልድ ከተማቸው ሲመለሱ ትዳር መያዛቸውንና ከዛም በተከታታይ 5 ልጆችን እንደወለዱ ገለፀዋል። "5ኛ ልጄን ከወለድኩ በኋላ በማታው ትምህርት ክፍል ካቆምኩበት 6ኛ ክፍል በርትቼ በማጥናት ለዛሬው የ12ኛ ክፍል ፈተና ደርሻለሁ" ሲሉ ይገልጻሉ። እሳቸው እንደሚሉት በግብርና ሥራ ልጅን የማሳደግ ኃላፊነት ይዘው ህይወታቸውን ቢገፉም፤ ጎን ለጎን የትምህርታቸው ጉዳይ ያንገበግባቸው ነበር። የአቶ ግዛው የመጀመሪያ ልጅ በንግድ ሥራ የተሰማራ ሲሆን፤ ሁለተኛ ልጃቸው የግብርና ኤክስቴንሽን ሠራተኛ ናት። ሦስተኛ ልጃቸው ከእርሳቸው ጋር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሀገር አቀፍ ፈተናውን እየወሰደ ነው። "ህልም ለማሳካት ቆራጥ መሆን ያስፈልጋል" የሚሉት አቶ ግዛው፤ ፈተናውን ለመውሰድ በቂ ዝግጅት ማድረጋቸውንና ከልጃቸው ጋር አብረው ሲያጠኑና ሲረዳዱ መክረማቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። መልካም ፈተና! @tikvahethiopia

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች በአምቡላንስ ተጓጉዘው እየተፈተኑ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ከመጀመሩ በፊት በትግራ
+3
በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች በአምቡላንስ ተጓጉዘው እየተፈተኑ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ከመጀመሩ በፊት በትግራይ ክልል ባለው የነዳጅ እጥረት ምክንያት ተማሪዎችን ወደ መፈተኛ ቦታዎች ለማድረስ እንደሚቸገር ቢሮው መግለፁ ይታወሳል፡፡ የሚመለከታቸው አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ቢሮው ደብዳቤ መጻፉንና ምላሽ እንዳልተሰጠው መግለፁን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ሆኖም የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞችን ለመመለስ እና የሁለተኛ ዙር ተፈታኞችን ወደ መፈተኛ ቦታዎች ለማድረስ፣ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡሶች አገልግሎት የሚሰጡበት ነዳጅ ስለሌላቸው፣ አምቡላንሶችን ጭምር በማስቆም እያመላለሰ መሆኑን የትምህርት ቢሮው ኃላፊ ኪሮስ ጉዕሽ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ የዕርዳታ እህል የሚያደርሱ ተሽከርካሪዎችን ጭምር በማስቆም ተፈታኝ ተማሪዎችን ወደ መፈተኛ ቦታዎች ማምጣታቸውን የተናገሩት ኃላፊው፤ "በዚህ ምክንያት ወደ መፈተኛ ጣቢያዎች ሳይገባ የቀረ ተፈታኝ የለም ቢባልም፣ ድንገተኛ ችግር ቢፈጠር ግን በአምቡላንስ ማጣት የሚሞት ሰው ይኖራል" ብለዋል፡፡ በክልሉ የሚታየው የነዳጅ እጥረት የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና በክልሉ እየወሰዱ ያሉ ተማሪዎችን የማጓጓዝ ሥራን አስቸጋሪ እንዳደረገው ተገልጿል። #ሪፖርተር @tikvahuniversity

የ6ኛ ክፍል ተማሪ ሳለች ለእናቷ የገባችውን ቃል ያሳካችው ተመራቂ የአብስራ ሽፈራው ትባላለች። የ6ኛ ክፍል ተማሪ ሳለች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በእናቷ ምርቃት ላይ ተገኝታ ነበር። ያኔ ታዲያ "በዚህ
+2
የ6ኛ ክፍል ተማሪ ሳለች ለእናቷ የገባችውን ቃል ያሳካችው ተመራቂ የአብስራ ሽፈራው ትባላለች። የ6ኛ ክፍል ተማሪ ሳለች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በእናቷ ምርቃት ላይ ተገኝታ ነበር። ያኔ ታዲያ "በዚህ ግቢ ተምሬ እመረቅበታለሁ" ስትል ለእናቷ ቃል ገብታላት ነበር። እንሆ ዛሬ የአብስራ ያን ቃሏን አሳክታለች። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል 3.5 በማምጣት በከፍተኛ ማዕረግ በዲግሪ ተመርቃለች። አካል ጉዳተኝነት ያልበገራት የአብስራ በመምህሮቿ የተመሰገነች ታታሪ ተማሪ ስትሆን፤ ለዚህ ስኬቷ ደግሞ የእናቷ አበርክቶ ትልቅ ድርሻ ይወስዳል። በ4 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ቆይታዋ እናቷ እርሷን በማመላለስ እና በማበረታታት ለዚህ አብቅታታለች። የአብስራ እናት፥ "ልጆቻችን አካል ጉዳተኞች ናቸው ብለን በየቤቱ ደብቀን ይበልጥ ከምንጎዳቸው፤ መስዋዕት ከፍለን ካሰቡበት እናድርሳቸው" ስትል ለወላጆች መልዕክት አስተላልፋለች። @fortemarii @fortemarii

#ESSLCE #SocialScience #Schedule የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና መርሐግብር: በወጣው መርሐግብር መሰረት
#ESSLCE #SocialScience #Schedule የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና መርሐግብር: በወጣው መርሐግብር መሰረት ነገ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም የእንግሊዝኛ እና የሒሳብ ትምህርት ፈተናዎች በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃዎች ይሰጣሉ። በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠው የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና፤ ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም ይቆያል። @tikvahuniversity

የሁሉም ነገር ጅማሮ ፀሎት መሆኑን አትዘንጉ 🙏 "የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል" ነውና ሚባለው ይህ እንዳይሆን በተቻላችሁ መጠን ውጤት ለማምጣት ተረጋግታችሁ አስባችሁ እና አስተውላችሁ ፈተናውን ስሩ። በተረፈ ለሁላችሁም መልካም ፈተና 🙏❤️ From👉 WENDIMAGEGN for Social Exam Students

#Remember 2017 SOCIAL SCIENCE ፈተና ከሰኞ ጀምሮ ባሉት ቀናቶቾ እስከ ሐምሌ 8 በ2 ዙር እንደሚሰጥ ይታወቃል ለመላው የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች መልካም ፈተና በWENDE TUTORIAL ስም እንመኛለን 🙏

ሁለተኛ ዙር የ2017 ዓ.ም ብሔራዊ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና በመላ ሀገሪቱ እየተሰጠ ነው። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በጠዋት መርሐግብር የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤
+2
ሁለተኛ ዙር የ2017 ዓ.ም ብሔራዊ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና በመላ ሀገሪቱ እየተሰጠ ነው። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በጠዋት መርሐግብር የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ ከሰዓት የሒሳብ ትምህርት ፈተና ይሰጣል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈተናው በ108 የማስፈተኛ ጣቢያዎች እየተሰጠ ሲሆን፤ ዛሬ በተጀመረው ሁለተኛ ዙር ፈተና ከ13 ሺህ በላይ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነ መረብ በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይቆያል። ምስል፦ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ እና ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ @tikvahuniversity

ሁላችሁም በWENDE TUTORIAL, ALPHA TUTORIAL እና FUTURE X ላይ የምታቁት ከ9-12 HISTORY, GEOGRAPHY ECONOMICS የሚያስተምረው ወንዴ በተደጋጋሚ ይሰቃይ ከነበረበት ቀላል ህመሞች ቡሀላ በአሁኑ ሰአት እራሱን መቆጣጠር አቅቆት በማደንዘዣ እረፍት እንዲያደርግ ተኝቷል ። ተማሪው ለትምህርቱ ትኩረት በማይሰጥበት በዚህ ወቅት የSOCIAL SCIENCE ከወደቀበት ለማንሳት የለፋው ወንድማችን እንቅልፍ ማጣቱ ከመጠን በላይ መጨነቁ እንዲሁም የዩኒቨርስቲ ትምህርቱ ላይ ያደረገው አጉል ጥረት መፍትሄ ለሌለው ህመም እና ስቃይ ዳርጎታል። በመጨረሻም ለሁላችሁም መልካም ፈተና🙏 እያል ሁሌም ወንዴ እንደሚለው ቸልተኝነቱን ትታችሁ ለናንተ ስለሚጨነቁና ዋጋ ስለሚከፍሉ ቤተሰቦቻችሁ ስትሉ ለውጤት ስሩ🙏 መልካም ፈተና 🙏❤️ FROM WENDE TUTORIAL ADMINS❤️

የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለምትወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መልካም ዕድል እንመኛለን 🙏❤️ @WENDETUTORIAL @WENDETUTORIAL
የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለምትወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መልካም ዕድል እንመኛለን 🙏❤️ @WENDETUTORIAL @WENDETUTORIAL

Please 🙏🥹 Share Share Share Share to others🙏 @WENDETUTORIAL