ch
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

前往频道在 Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

显示更多

📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览

频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 892 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 659,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 836 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 892 名订阅者。

根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -190,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 242 次浏览,首日通常累积 243 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 892
订阅者
-524 小时
+27 天
-19030 天
帖子存档
Repost from WENDE TUTORIAL
✳️ 2017 Entrance Exam ለተፈታኞች OLD CURRICULUM GRADE 9 & 10 HISTORY and GEOGRAPHY ቪዲዮ እና SHORTNOTE እንዲዘጋጅላችሁ እምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባሉት USERNAME አናግሩን ። በዩቲዩብ ለመስራት ወጪው ከፍተኛ ስለሆነ በዩቲዩብ አትጠብቁ ፣ NEW CURRICULUM GRADE 9 - 12 በዩቲዩብ ቻናሎቻችን ታገኛላችሁ ። Private Tutorial እምትማሩትን አያካትትም በዛው ስለምትማሩ🙏 📌 @wende1617 📌 @Gebriel19hayal

ለ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ ለመማር ቅበላ ላገኛችሁ የአንደኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የወጣ የቅበላ እና ምዝገባ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 የትምህርት ዓመት በመደበኛው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚኒስቴርና በዩኒቨርሲቲው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ መስፈርት መሠረት ቅበላ ላገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡- ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች ጥቅምት 5 እና 6 2017 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ 1.የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ኮፒ፣ 2. አራት ጉርድ ፎቶግራፎች፣ 3. የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድልብስና አንሶላ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ያስታውቃል፡፡ • ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትኖሩ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል UAI በተፈተናችሁበት ሀG ቁጥር በመጠቀም ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement ያሳውቃል፡፡ • በተጠቀሱት ቀናት (ጥቅምት 5 እና 6) ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች ዩኒቨርስቲው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቀርብ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ • ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችና ዶክመንቶች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን ያሳውቃል፡፡ https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome.www.aau.edu.et • ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርስቲዉ ገለፃ (Orientation) ቅዳሜ ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡ • የትምህርት ኮርሶች ምዝገባ ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን • የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዉ ሰሚስተር ትምህርት የሚጀመረዉ ማክሰኞ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡ • ስለምዝገባ ሂደቶች በተመለከተ እና ተጨማሪ መረጃ ከታች ካሉት ሊንኮች ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን:: https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome www.aau.edu.et የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር @WENDETUTORIAL

For 2017 AAU Freshman Students
For 2017 AAU Freshman Students

🟩  Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች የRemedial ምዝገባ ዛሬ አርብ ቀን ምዝገባ አልቆ ከሰኞ ጀምሮ ወደ ትምህርቱ እንሄዳለን።🙏 ቶሎ ተመዝገቡ ✅ Grade 12 Class እና  Freshman ተጀምሯል ። GRADE 12 ተፈታኞች ሁሉንም GRADE 9-12 OLD/ NEW ነው ምትማሩት ፍጠኑ ለመመዝገብ 👉 @wende1617

✨Zuri_Brand✨ ለሁሉም AAU ተማሪዎች ዘንጠው እና አምረው መታየት ይፈልጋሉ? እግዲያውስ ወደ Zuri_Brand ጎራ ይበሉ። የሚፈልጉትን አይነት ጫማ በተመጣጣኝ ዋጋ ከነፃ Delivery ጋር እ
✨Zuri_Brand✨ ለሁሉም AAU ተማሪዎች
ዘንጠው እና አምረው መታየት ይፈልጋሉ? እግዲያውስ ወደ Zuri_Brand ጎራ ይበሉ። የሚፈልጉትን አይነት ጫማ በተመጣጣኝ ዋጋ ከነፃ Delivery ጋር እናቀርባለን።
ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ቅናሽ አዘጋጅተናል። Order here 📌 Contact us @Zuri_Brand1 Call on 📲  0989812138 Telegram: @Zuri_Brand2 #Join 👟

✳️ @WENDETUTORIAL እነሆ ሁሉም አልፎ አዲስ አመት መቶ መስከረም 30 ደረሰ 🎊። ከአርብ መስከረም 3⃣0⃣ ጀምሮ WENDE TUTORIAL እንደበፊቱ ያለማቋረጥ VIDEO መልቀቅ እና እየተቆራረጠ ሲሰጥ የነበረው PRIVATE TUTORIAL ጭምር በአግባቡ ለመቀጠል እነሆ ዝግጅቱን አጠናቋል 🏃‍♂‍➡️። ምን ቀረ 12 ክፍል ትምህርት ተጀመረ: REMEDIAL ውጤት ይፋ ሆነ; FRESHMAN ወደጊቢ መግቢያው ደረሰ። WENDE TUTORIAL😍ወገቡን ጠበቅ አርጎ💪 አዲሱን የትምህርት ዘመን አዳዲስ መምህራንን ጨምሮ🤝 ጉዞ ጀመሮአል።😎 📌የመጨረሻ 1 የምዝገባ ቀናት FOR GRADE 12 FOR REMEDIAL FOR FRESHMAN  👉 contact us on @wende1617

Repost from WENDE TUTORIAL
✳️ @WENDETUTORIAL እነሆ ሁሉም አልፎ አዲስ አመት መቶ መስከረም 30 ደረሰ 🎊። ከአርብ መስከረም 3⃣0⃣ ጀምሮ WENDE TUTORIAL እንደበፊቱ ያለማቋረጥ VIDEO መልቀቅ እና እየተቆራረጠ ሲሰጥ የነበረው PRIVATE TUTORIAL ጭምር በአግባቡ ለመቀጠል እነሆ ዝግጅቱን አጠናቋል 🏃‍♂‍➡️። ምን ቀረ 12 ክፍል ትምህርት ተጀመረ: REMEDIAL ውጤት ይፋ ሆነ; FRESHMAN ወደጊቢ መግቢያው ደረሰ። WENDE TUTORIAL😍ወገቡን ጠበቅ አርጎ💪 አዲሱን የትምህርት ዘመን አዳዲስ መምህራንን ጨምሮ🤝 ጉዞ ጀመሮአል።😎 📌የመጨረሻ 3 የምዝገባ ቀናት FOR GRADE 12 FOR REMEDIAL FOR FRESHMAN  👉 contact us on @wende1617

🙏 Are You Ready grade 11 & 12 students😳😳
🙏 Are You Ready grade 11 & 12 students😳😳

✅ Paid Advertisements ✨ Zuri Brand ✨ Discover the latest fashion trends in stylish clothing and footwear at Zuri_Brand , wher
✅ Paid Advertisements ✨ Zuri Brand ✨ Discover the latest fashion trends in stylish clothing and footwear at Zuri_Brand , where quality meets affordability! Take yours📌 Contact us @Zuri_Brand1 Call on 📲  0989812138 Telegram: @Zuri_Brand2 Join 👟👟👟

✳️ @WENDETUTORIAL እነሆ ሁሉም አልፎ አዲስ አመት መቶ መስከረም 30 ደረሰ 🎊። ከአርብ መስከረም 3⃣0⃣ ጀምሮ WENDE TUTORIAL እንደበፊቱ ያለማቋረጥ VIDEO መልቀቅ እና እየተቆራረጠ ሲሰጥ የነበረው PRIVATE TUTORIAL ጭምር በአግባቡ ለመቀጠል እነሆ ዝግጅቱን አጠናቋል 🏃‍♂‍➡️። ምን ቀረ 12 ክፍል ትምህርት ተጀመረ: REMEDIAL ውጤት ይፋ ሆነ; FRESHMAN ወደጊቢ መግቢያው ደረሰ። WENDE TUTORIAL😍ወገቡን ጠበቅ አርጎ💪 አዲሱን የትምህርት ዘመን አዳዲስ መምህራንን ጨምሮ🤝 ጉዞ ጀመሮአል።😎 📌የመጨረሻ 3 የምዝገባ ቀናት FOR GRADE 12 FOR REMEDIAL FOR FRESHMAN  👉 contact us on @wende1617

#MoE #Placement በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። @WENDETUTORIAL

photo content

✅Official Remedial Student መመዝገብ ትችላላችሁ። ሁለተኛ ለተሰጣችሁ እድል መስዋዕት መክፈል እና መጠቀም የናንተው ሀላፊነት ነው ለመመዝገብ @wende1617

@WENDETUTORIAL የትምህርት ሚኒስትር ለተማሪኮም እንዳስታወቀው የ2016 የሪሚዲያል መግቢያ ነጥብ ለወንዶች 204 ለሴቶች ደግሞ 192 ሆኗል ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🙏

🟩  Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች ለGrade 12, ለFreshman and Remedial የRemedial ማለፊያ ውጤት እስኪለቀቅ መመዝገብ ይቻላል ውጤቱ ይፋ በሆነ በአንድ ቀን ምዝገባ አልቆ ወደትምህርቱ እንሄዳለን።🙏 ✅ Grade 12 Class እና  Freshman ተጀምሯል ። GRADE 12 ተፈታኞች ሁሉንም GRADE 9-12 OLD/ NEW ነው ምትማሩት ፍጠኑ ለመመዝገብ 👉 @wende1617

Repost from WENDE TUTORIAL
✳️ 2017 Entrance Exam ለተፈታኞች OLD CURRICULUM GRADE 9 & 10 HISTORY and GEOGRAPHY ቪዲዮ እና SHORTNOTE እንዲዘጋጅላችሁ እምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባሉት USERNAME አናግሩን ። በዩቲዩብ ለመስራት ወጪው ከፍተኛ ስለሆነ በዩቲዩብ አትጠብቁ ፣ NEW CURRICULUM GRADE 9 - 12 በዩቲዩብ ቻናሎቻችን ታገኛላችሁ ። Private Tutorial እምትማሩትን አያካትትም በዛው ስለምትማሩ🙏 📌 @wende1617 📌 @Gebriel19hayal

LuCy gems ምንም አይነት invite ሳታደርጉ በየቀዩ ቦት ውስጥ በመግባት Check in ካረጋችሁ ነፃ Spin ይሰጣቹሃል ይሄን ነገር በተደጋጋሚ ቢያንስ ለ15 ቀን በተከታታይ ቦት ውስጥ እየገባችሁ Check ብታረጉ 300ነፃ Spine ታገኛላችሁ በዚም በቀላሉ እስከ 10$ ድረስ መስራት ትችላላችሁ ይሄ ምንም invite ባታረጉ ነው invite ምታረጉ ከሆነ ደሞ ይበልጥ የማግኘት አቅማቹ ይጨምራል። @WENDETUTORIAL

WENDETUTORIAL; LuCy gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ  ከፋይ airdrop  ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ። ለመጀመር 👇👇👇 https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=27WZ3TgC6vn8Fw1i9gjsfLpiaNMFUDYEpA8e811J8eySVHV

Here is your video for Grade 11 $ 12 ENGLISH PART 2 FUTURE TENSES Use this link to get the video on youtube 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️