WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 892 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 659,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 836 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 892 名订阅者。
根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -190,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 242 次浏览,首日通常累积 243 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 892
订阅者
-524 小时
+27 天
-19030 天
帖子存档
11 885
WENDETUTORIAL;
LuCy gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ ከፋይ airdrop ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ።
ለመጀመር 👇👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=27WZ3TgC6vn8Fw1i9gjsfLpiaNMFUDYEpA8e811J8eySVHV
11 885
Here is your video for Grade 11 $ 12 ENGLISH PART 2 FUTURE TENSES
Use this link to get the video on youtube
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
🟩 Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች ለGrade 12, ለFreshman and Remedial የRemedial ማለፊያ ውጤት እስኪለቀቅ መመዝገብ ይቻላል ውጤቱ ይፋ በሆነ በአንድ ቀን ምዝገባ አልቆ ወደትምህርቱ እንሄዳለን።🙏
✅ Grade 12 Class እና Freshman ተጀምሮአል
ለመመዝገብ 👉 @wende1617
11 885
Here is your video for Grade 11 HISTORY CHAPTER 1 PART 2 HUMAN EVOLUTION by WENDE
Use this link to get the video on youtube
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
Here is your video for Grade 11 HISTORY CHAPTER 1 PART 2 HUMAN EVOLUTION by WENDE
Use this link to get the video on youtube
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
✳️ ለተፈታኞች
OLD CURRICULUM GRADE 9 & 10 HISTORY and GEOGRAPHY ቪዲዮ እና SHORTNOTE እንዲዘጋጅላችሁ እምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባሉት USERNAME አናግሩን ። በዩቲዩብ ለመስራት ወጪው ከፍተኛ ስለሆነ በዩቲዩብ አትጠብቁ ፣ NEW CURRICULUM GRADE 9 - 12 በዩቲዩብ ቻናሎቻችን ታገኛላችሁ ።
📌 @wende1617
📌 @Gebriel19hayal
11 885
🟩 Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች ለGrade 12, ለFreshman and Remedial የRemedial ማለፊያ ውጤት እስኪለቀቅ መመዝገብ ይቻላል ውጤቱ ይፋ በሆነ በአንድ ቀን ምዝገባ አልቆ ወደትምህርቱ እንሄዳለን።🙏
✅ Grade 12Class እና Freshman ተጀምሮአል
ለመመዝገብ 👉 @wende1617
11 885
Ye history ambas ye geography nigus keyats yigegnal lik inde wendiyee amsaginalew history 70 amxichalew 2016 entrance fixari ye xabaqak thanks teacher
11 885
Teacher Wende anten betam new mamesgen mifeligew miknyatum kante gar history bememare ena yanten mikir bemetegber fetena endet mesrat endalebign temire wode mefetegna gebaw gin fetenawun siserana wutet simeta yeteleyaye neger neber yehonelign gin tikuret arige yihi wutet yemetalign kante gar balimar noro yichinim endemalameta 68 ahun ahun lay gebagnahunim malet mifeligew ante tileyale kante gar tikuret seto yetemare history ke 90 belay endemsera geta tirtir yelegnim
11 885
🟩 Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች ለGrade 12, ለFreshman and Remedial የRemedial ማለፊያ ውጤት እስኪለቀቅ መመዝገብ ይቻላል ውጤቱ ይፋ በሆነ በአንድ ቀን ምዝገባ አልቆ ወደትምህርቱ እንሄዳለን።🙏
✅ Grade 12Class እና Freshman ተጀምሮአል
ለመመዝገብ 👉 @wende1617
11 885
✅ Private Tutorial Students
Today We will have Freshman Economics class from Chapter 2 ant it contain video tutorial so be ready
11 885
+1
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በቅርቡ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይመደባሉ።
- ትምህርት ሚኒስቴር
በተስተካከለው የ2017 ዓ.ም የትምህርት ካላንደር መሠረት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።
ይሁን እንጂ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ እስካሁን አልተደረገም።
በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ፤ "ከ12ኛ ክፍል ውጤት ጋር የተያያዙ በርካታ ቅሬታዎች ለተቋሙ በመቅረባቸው ምክንያት" ምደባው መዘግየቱን ገልፀዋል።
ቅሬታዎቹን እየተስተናገዱ እንደነበር የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ተማሪዎቹ በቅርቡ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ተናግረዋል።
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ መደረጉ ይታወሳል።
@WENDETUTORIAL
11 885
Here is your video for Grade 11 and 12 students ENGLISGH TUTORIAL PART 1 ON TENSE 🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
✅ ማሳሰቢያ
ከዘጠኝ ሰአት ጀምሮ Hamster የተሰኘው Airdrop List ተደርጐ መሸጥ ይጀመራል ። ስለዚህ ከዚህ ቀደም ብዙዎቻችሁ notcoin እና Dogs ሠርታችሁ ለመሸጥ ስትሉ ተበልታችሁዋል ። አሁንም መሸጥ የምትፈልጉ ከታች ባሉት አማካኝነት አናግሩን ። አሁንም ሌላጋ ሄዳችሁ ብትበሉ እንዳታዝኑ🙏
@wende1617
@Gebriel19hayal
