WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 894 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 661,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 894 名订阅者。
根据 27 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -178,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 240 次浏览,首日通常累积 244 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 894
订阅者
-124 小时
-47 天
-17830 天
帖子存档
11 894
Repost from Autoria UAT
# ሰላም Students እኛ Last year UAT ከ85 በላይ እንዲሁም Entrance ከ530በላይ ያመጣን የAAU ተማሪዎች እናንተን ለUAT ለማዘጋጀት ዝግጅታችንን ጨርሰናል
በቆይታችን
~ የአምና ከ 50+ UAT ጥያቄዎችን😍 (online ስለነበር ልክ እንደወጣን የፃፍናቸው እንጂ ሙሉ ፈተናውን Access ማረግ አይቻልም
~ Mock exam 😘
~ Quiz 😘
~ lectures videos 😘
~😘 Department tricks and advice in details
~😘 የ እያንዳንዱን self sponsored Department ዋጋ😘
~ 😘አብዛኞቻችን last year የተሸወድንባቸው Department ምርጫ
~ 😘ከ social ወደ Natural እንዴት መቀየር እንዳለባቹ😘
# Remedial ውጤት የሚመጣላቹ and ከ2013 ጀምሮ ዉጤት ያላቹ ተማሪዎች እራሱ UAT መፈተን ትችላላችሁ
❤Join our tutorial ❤ዘንድሮ በጣም Competition ይኖራል AAU ለመግባት ስለዚህ ዛሬውኑ ይመዝገቡ
Tutorial fee: 299
Tele Birr 0925272773 (NEGUSE)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000650345208(YEABSERA NIGUSIE)
የከፈላቹበትን ደረሰኝ በዚ ይላኩልን @AUTORIAUATREGISTRATION
11 894
ሰላም 👋 ተማሪዎች
2018 Grade 11 እና 12 ተማሪዎች PRIVATE CLASS የተመዘገባቹ Ready ሆናቹ ጠብቁን ።🙏ያልተመዘገባችሁ ጊዜ የለምና ቶሎ ተመዝገቡ
Grade 12 በቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ ይሰጣል ምክንያቱም ከ9-12 ስለሆነ ጊዜ አይበቃንም ። ስለዚህ ከአሁኑ ጀምረን ዝግጅት እናደርጋለን በየወሩም ENTRANCE EXAM እየሰራን ትለማመዳላችሁ።🥰🙏
📚Tutorial ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ቶሎ ተመዝገቡ እና ትምህርታችሁን ተከታተሉ ። ለመመዝገብ 2⃣0⃣0⃣ ብር ብቻ ነው😱 ክፍያ በየወሩ አደለም😊 HISTORY, GEOGRAPHY, ECONOMICS, ENGLISH From Grade 9-12🙏
ለመመዝገብ @neverfail16
@wende1617 ላይ ያናግሩን🙏
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል!❤️
11 894
ሰላም 👋 ተማሪዎች
2018 Grade 11 እና 12 ተማሪዎች PRIVATE CLASS የተመዘገባቹ Ready ሆናቹ ጠብቁን ።🙏ያልተመዘገባችሁ ጊዜ የለምና ቶሎ ተመዝገቡ
እናንተ ምንም መጨናነቅ አይጠበቅባችሁም እኛ አንድ Chapter ሁለት ቀን ባልሞልላ ጊዜ ውስጥ እየጨረስን አብረን እንጒዛል!
"ካልተሳፈሩበት ቶሎ ተሽቀዳድሞ 🏃♂➡️🏃♀➡️
ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቆሞ "⏰⏳
📚Tutorial ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ቶሎ ተመዝገቡ እና ትምህርታችሁን ተከታተሉ ። ለመመዝገብ 2⃣0⃣0⃣ ብር ብቻ ነው😱 ክፍያ በየወሩ አደለም😊 HISTORY, GEOGRAPHY, ECONOMICS, ENGLISH From Grade 9-12🙏
ለመመዝገብ @neverfail16
@wende1617 ላይ ያናግሩን🙏
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል!❤️
11 894
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ
ይህን ቀን ለማየት ስለበቃን ሁላችንም እናመስግን🙏 መልካም ቀን ተመኘን🥰
ከላይ FORWARD ያረኩላችሁን ምክር አንብቡት ይጠቅማቸዋል 🙏👆
11 894
Repost from Autoria UAT
Last year እኔም አሁን እናንተ ባላቹበት Felling ውስጥ ነበርኩኝ በጣም የማይሆን thought ነበረኝ ከተፈተንኩኝ በሗላ ...ብወድቅስ ይሄ ሁሉ ሰው ጠብቆኝ????.... what if በስህተት ቢታረምልኝ ....what if Code ተሳስቼ ቢሆን.....I’ve been exactly where you are now doubting, overthinking, and wondering if I could really pass. You really can’t fail if you put in even a little effort. Most people fail just because they don’t even know how to write their name correctly on the paper. Whether you score 300 or 540 (yeah, I got 540 last year), it doesn’t make a huge difference that’s my honest story. So don’t stress yourself out. This summer, enjoy your time. Watch movies, hit the gym, read some books, or even pick up a new skill, prepare UAT with us just 1hr a day.
https://t.me/AUTORIAUAT
11 894
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡
"በማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎች፣ በአማራ ክልል ፈተናውን መውስድ ያልቻሉ ተማሪዎች እንዲሁም ዘግይተው ትምህርት ለጀመሩ ተፈታኝ ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን በነሐሴ ወር ከሰጠን በኋላ ጳጉሜን ላይ ውጤት እናሳውቃለን" ብለዋል፡፡
ሁሉም ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መስከረም 08/2018 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚለው የትምህርት ካላንደር በ2018 ትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበር ገልፀዋል፡፡
ዘንድሮ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ባለፈው ዓመት ከነበረው 5.4% የተሻለ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች እነደሚያልፉ ተስፋ እንደሚያደርጉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡
@WENDETUTORIAL
11 894
Repost from WENDE TUTORIAL
ሰላም 👋 ተማሪዎች
2018 Grade 11 እና 12 ተማሪዎች PRIVATE CLASS የተመዘገባቹ Ready ሆናቹ ጠብቁን ።🙏ያልተመዘገባችሁ ጊዜ የለምና ቶሎ ተመዝገቡ
እናንተ ምንም መጨናነቅ አይጠበቅባችሁም እኛ አንድ Chapter ሁለት ቀን ባልሞልላ ጊዜ ውስጥ እየጨረስን አብረን እንጒዛል!
"ካልተሳፈሩበት ቶሎ ተሽቀዳድሞ 🏃♂➡️🏃♀➡️
ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቆሞ "⏰⏳
📚Tutorial ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ቶሎ ተመዝገቡ እና ትምህርታችሁን ተከታተሉ ። ለመመዝገብ 2⃣0⃣0⃣ ብር ብቻ ነው😱 ክፍያ በየወሩ አደለም😊 HISTORY, GEOGRAPHY, ECONOMICS, ENGLISH From Grade 9-12🙏
ለመመዝገብ @neverfail16
@wende1617 ላይ ያናግሩን🙏
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል!❤️
11 894
Repost from Autoria UAT
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑ ተነገረ
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና በመጪው ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።
በተለያየ ምክንያት ዘግይተው ትምህርት የጀመሩ በመኖራቸው ነው ፈተና እኩል ያልወሰዱ ተፈታኞች ያሉት በማለትም በመሆኑም ጳጉሜ ወር ላይ የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ከታወቀ በኋላ መስከረም 8 ቀን ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚጀምርበት እለት እንደሚሆን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
የትምህርት ካላንደርን በአግባቡ አክብሮ በመስራት የፈተና ጊዜያትንም ላለመሻማት ይሰራል ሲሉ ያከሉት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከመስከረም ጀምሮ ጥብቅ አሰራር እንደሚኖር ገልጸዋል።
እንደ ሀገር እኩል ውጤት ተናግሮ በእኩል ትምህርት ለማስጀመር ሲባል ቀሪ ያልተፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎችን ጠብቆ ማስጨረስ እንደሚገባ የተናገሩት የትምህርት ሚኒስትሩ በራሳቸው ፈቃድና ምክንያት አስቀድመው ፈተና ላይ ካልተቀመጡት በቀር ሌሎቹ የመመዘኛ መስፈርቱ አካል መሆናቸውን ገልጸዋል።
To get more information about AAU Join our channel👉👉 https://t.me/AUTORIAUAT
11 894
#Advertisement
✅ Join the GTMOFX Channel for FREE 📈
💥 High-Win-Rate Forex Signals!
💰 Don’t miss out on GMTO’s
💎 Profit Signals!
👉 Click here to join
11 894
Repost from Autoria UAT
በ2018 Addis Ababa University መግባት ትፈልጋላችሁ ? ይህ መረጃ ለእናንተ ነው ።
➡️AAU ለመግባት UAT Exam ጥሩ ውጤት ማምጣት ወሳኝ ነው።
➡️ለመሆኑ UAT ምንድነው ?
📝መንግስት ከሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጭ ለትምህርት ተቋማት እንደመግቢያ መስፈርት የሚያዝ ከቅርብ ዓመት ጀምሮ AAU ተግባራዊ ያደረገው ፈተና ነው።
➡️ይህ ፈተና መጀመሩ ለተማሪዎች ምን ጥቅም አለው ?
👉 ፈተናውን በጥሩ የሰራ AAU ይገባል ፤ ጥሩ ያልሰራ አይገባም ።
➖አሁን የእናንተን AAU የመግባት ፍላጎት የሚወስነው ለUAT የምታደርጉት ዝግጅት ነው።
➡️WHY AAU ?
📝 AAU በኢትዮጵያ ትልቁ ዩኒቨርሲቲ ነው ፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልዩ ከሚያደርጉት መስፈርቶች መካከል :-
1⃣በመዲናችን አዲስ አበባ መገኘቱ
✨ዩኒቨርሲቲው በመሀል ከተማ መገኘቱ Community based and industry oriented learning and training ለማከናወን ከየትኛውም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ያደርገዋል ።
➡️ሌላውና ዋነኛው መለያው ባህሪው ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች በተሻለ መልኩ አብዛኞቹን ትምህርት ክፍሎች (Departments) በመስጠት የረጅም ጊዜ ልምድ አለው ።
2⃣የትምህርት ጥራት :-
✍️ ሀገራችን ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተሻለ ጥራት እንዳለው እሙን ነው
🚩 ተማሪዎችን በትክክለኛው የመመረቂያ ዓመታቸው ከሚያስመርቁት AAU ግንባር ቀደሙ ነው፤
➡️AAU , Black Lion ለመማር እድል የምታገኙበት ብቸኛው መንገድ ነው ፤ ስመ ጥር የሆነው ጥቁር አንበሳ በ AAU መገኘቱ ለዩኒቨርስቲው ተፈላጊነት ትልቅ ሚና አለው ።
👉Join our channel 👉https://t.me/AUTORIAUAT
11 894
Repost from Autoria UAT
በ2018 Addis Ababa University መግባት ትፈልጋላችሁ ? ይህ መረጃ ለእናንተ ነው ።
➡️AAU ለመግባት UAT Exam ጥሩ ውጤት ማምጣት ወሳኝ ነው።
➡️ለመሆኑ UAT ምንድነው ?
📝መንግስት ከሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጭ ለትምህርት ተቋማት እንደመግቢያ መስፈርት የሚያዝ ከቅርብ ዓመት ጀምሮ AAU ተግባራዊ ያደረገው ፈተና ነው።
➡️ይህ ፈተና መጀመሩ ለተማሪዎች ምን ጥቅም አለው ?
👉 ፈተናውን በጥሩ የሰራ AAU ይገባል ፤ ጥሩ ያልሰራ አይገባም ።
➖አሁን የእናንተን AAU የመግባት ፍላጎት የሚወስነው ለUAT የምታደርጉት ዝግጅት ነው።
➡️WHY AAU ?
📝 AAU በኢትዮጵያ ትልቁ ዩኒቨርሲቲ ነው ፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልዩ ከሚያደርጉት መስፈርቶች መካከል :-
1⃣በመዲናችን አዲስ አበባ መገኘቱ
✨ዩኒቨርሲቲው በመሀል ከተማ መገኘቱ Community based and industry oriented learning and training ለማከናወን ከየትኛውም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ያደርገዋል ።
➡️ሌላውና ዋነኛው መለያው ባህሪው ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች በተሻለ መልኩ አብዛኞቹን ትምህርት ክፍሎች (Departments) በመስጠት የረጅም ጊዜ ልምድ አለው ።
2⃣የትምህርት ጥራት :-
✍️ ሀገራችን ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተሻለ ጥራት እንዳለው እሙን ነው
🚩 ተማሪዎችን በትክክለኛው የመመረቂያ ዓመታቸው ከሚያስመርቁት AAU ግንባር ቀደሙ ነው፤
➡️AAU , Black Lion ለመማር እድል የምታገኙበት ብቸኛው መንገድ ነው ፤ ስመ ጥር የሆነው ጥቁር አንበሳ በ AAU መገኘቱ ለዩኒቨርስቲው ተፈላጊነት ትልቅ ሚና አለው ።
11 894
@Advertisement
✅ Join the GTMOFX Channel for FREE 📈
💥 High-Win-Rate Forex Signals!
💰 Don’t miss out on GMTO’s
💎 Profit Signals!
👉 Click here to join
11 894
Repost from WENDE TUTORIAL
ሰላም ሰላም ዘንድሮ Entrance የተፈተናቹ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች እንደምን አላቹ?🥰 ውጤት ከመጣ ምርጫቹ አንጋፋው ስመጥሩ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ነውን? ከሆነ ጊዜው ሳይረፍድ ዝግጅቶን ይጀምሩ ። እንደሚታወቀው ከ2016 አመት ጀምሮ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራስገዝ ሆኗል ስለዚህ የራሱን መግቢያ ፈተና አዘጋጅቶ ነው ሚቀበለው። እኛ የአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ ተማሪዎች አምና ለመጀመሪያ ጊዜ UATን Exprience ያረግን እንዲሁም በፈተናው የላቀ ውጤት ያመጣን ተማሪዎች ከWende Tutorial ጋር አብሮ በመሆን ዝግጅታችንን ጨርሰን እናንተን እየተጠባበቅን ነው።😊 በlectureአችን ስለ UAT ጠቅለል ያለ መረጃ , የአምና ጥያቄዎችን , Focus ማድረግ ያለብን ፓርቶች እንዲሁም የዛሬ አመት ከተፈተኑት ለአብዛኛው መውደቅ ምክያት ስለሆነው Time management በተጨማሪ ስለ ምዝገባ process, Government sponsored ስንሆን የሚጠበቃቹ opportunity and Challenge , self sponsored ስትሆኑ የሚጋጥማቹ ፈተናዎች በአጠቃላይ ከUAT ምዝገባ እስከ ጊቢ እስከምትገቡበት ያለውን ዝርዝር መረጃዎችን Share ልናረጋቹ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።🙏
yeab
Barattoota kutaa 12ffaa qormaata biyyaalessaa fudhatanii Yuunivarsiitii Addis Ababa seenuu barbadan hundaaf, Yuuniversitii Addis Ababa fillannoo keessan erga godhatanii qophii kessaan amaraa jabeessitanii eegaluu qabdu. akkuma beekamu yuuniversitiin Addis Ababa bara 2017 irraa eegalee (autonomous) ofdanda'aa ta’e jira. Kanarraan kanka'e barattoota qormaata seensaa Yuunivarsiitichaan qophaa’e darban qoofaa kan simatuu ta’uun isaa beekameera. Nuttii baratootni Yuunivarsiitii Addis Ababa qormaata UAT fudhaane qabxii seensaa olaanaa galmeessinee akkasumas muuxannoo qormaaticha irraa arganne qabachuun Wende Tutorial waliin ta’uun qophii keenya xumuree isiin eegutti jira. lecture keenyaan muxannoo waliigalaa , qormaata bara darbee, iddoowwan barbaachisoo ta’an iratti xiyyeeffatamuu qabuu hundumaa irratti xiyyeeffachuun akkasumas barattoota bara darbee UAT fudhatanii kufan bayee isaanitiif sababa kan ta'e wa'e time management Dabalataaniis haala galmee Government sponsored yommuu tanu qormaata fi carraalee nu mudatan, Walumaa galatti galmeedhaa eegalee hangaa Yuunivarsiitii seentanitti odeeffannoo barbaachisoo ta’an hundumaa isiniif qooduuf qophii keenyaa xumureera. Carraa gaarii !!!
https://t.me/AUTORIAUAT
11 894
የ2017 REMEDIAL ተፈታኞች ውጤት በያዝነው ወር አሊያም ነሀሴ መጀመሪያ አከባቢ ይለቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ።
የ2017 GRADE 12 ተፈታኞች ውጤት ከነሀሴ ቡሀላ ጠብቁ🙏
11 894
ሰላም 👋 ተማሪዎች
2018 Grade 12 ተማሪዎች PRIVATE CLASS የተመዘገባቹ Ready ሆናቹ ጠብቁን ።🙏ያልተመዘገባችሁ ጊዜ የለምና ቶሎ ተመዝገቡ
እናንተ ምንም መጨናነቅ አይጠበቅባችሁም እኛ አንድ Chapter ሁለት ቀን ባልሞልላ ጊዜ ውስጥ እየጨረስን አብረን እንጒዛል!
"ካልተሳፈሩበት ቶሎ ተሽቀዳድሞ
ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቆሞ "
📚Tutorial ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ቶሎ ተመዝገቡ እና ትምህርታችሁን ተከታተሉ ። ለመመዝገብ
@neverfail16
@wende1617 ላይ ያናግሩን🙏
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል!❤️
11 894
ሰላም ሰላም ተማሪዎች 👋
ለመላው የ2018 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የPRIVATE TUTORIAL ምዝገባ ተጀምሯል ትምህርቱ መሰጠት እሚጀምረው ነሀሴ 1 ጀምሮ ስለሆነ በጊዜ ተመዝገቡ ። ጊዚው ሲሄድ እና ዘግይቶ ለሚመዘገብ ተማሪ ክፍያው ስለሚጨምር ቶሎ ተመዝግባችሁ ትምህርቱን ተከታተሉ 🙏
የምንሰጠው ትምህርት HISTORY, GEOGRAPHY ECONOMICS, ENGLISH ሲሆን
👉በቪዲዮ 1 chapter 1-2 Hour🥰
👉ቮይስ
👉SHORT NOTE
👉EXAMS by chapters
👉ENTRANCE EXAM 2000-2016 በየ 2 ወር
👉 Revision and Summary ለሁሉም Chapter
ለመመዝገብ በነዚህ Username ያናግሩን
✅ @neverfail16
✅ @wende161721
11 894
#Advertisement
✅ Join the GTMOFX Channel for FREE 📈
💥 High-Win-Rate Forex Signals!
💰 Don’t miss out on GMTO’s
💎 Profit Signals!
👉 Click here to join
11 894
+2
የ2ኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ፈተና የሁለተኛ ቀን ፈተናዎች ሲሰጡ ውለዋል።
የስኮላስቲክ አፕቲትዩድ እና የጂኦግራፊ ትምህርት ፈተናዎች በዛሬው ዕለት ተሰጥተዋል።
ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም የተጀመረውና በበይነ መረብ ብቻ ለሚፈተኑ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች እየተሰጠ የሚገኘው 2ኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ፈተና፣ ነገ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡
ምስል፦ ሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ
#tikvahuniversity
@AAUMEREJA
