WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 892 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 659,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 836 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 892 名订阅者。
根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -190,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 242 次浏览,首日通常累积 243 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 892
订阅者
-524 小时
+27 天
-19030 天
帖子存档
11 885
Repost from WENDE TUTORIAL
✅ Freshman courses
🟨 Social Science
🟣 Anthropology
🟣 Economics
🟣 Global Trend
🟣 Civics
🟣 Communicative English 1
🟣 Entrepreneurship
🟣 Emerging Technology
🟣 History
🟧 Natural Science
🔴 Psychology
🔴 Logic
🔴 Maths For Natural
🔴 Physics
🔴 Communicative English 1
🔴 Geography
🔴 Physical Fitness
🟩 Second Semister
🟩 Social Science
🟣 Inclusivenes
🟣 Geography
🟣 Maths For Social
🟣 Logic
🟣 Psychology
🟣 Communicative English 2
🟣 Physical Fitness
🟩 Natural Science
🔴 Civics
🔴 Economics
🔴 Entrepreneur
🔴 Emerging Technology
🔴 Communicative English
🔴 Anthropology
🔴 Biology
🔴 Chemistry
11 885
Hey Students👋
📌If You want 👇👉
🔴 Grade 12 Exams
🔴 Freshman Tutorials
🔴 Grade 11 History Tutorial
🔴 Grade 11 Geography Videos
Follow us on telegram and youtube channel👇👇
Youtube = https://www.youtube.com/@Ethio_Tutorial-x9i
11 885
#MoE
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ እንደሚገለፅ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፣ ምደባው ይፋ እስከሚደረግ በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡
@WENDE TUTORIAL
11 885
✅ pasport or national ID/originalu/ kalachu inbox anagrun yemejemeriya 3 sewoch 1 Dollar shilimat alew
@Gebriel19hayal
11 885
✅ Freshman ተማሪዎች በሙሉ😎 /Natural and Social/ በግቢ ቆይታቹ የምትማሩዋቸውን 📚 የFreshman Courses ሁሉንም Subject መምህራኑ የሚጠቀሙዋቸው Lecture Note📖 ለቀንላችሁዋል።👌👇👇👇
ለማግኘት 📌 @wende162117
11 885
ምደባ ይፋ ሆኖአል መሰል: official botu ላይ id ስታስገቡ placement ያሳያል::ነገር ግን እስካሁን ትምህርት ሚኒስቴር ምንም ያለው ነገር የለም::
ከዚህ ቀደም ምደባ ሚታይበት bot ይሄ @moestudentbot ነበር ::እስቲ id እያስገባቹ ሞክሩ:: ለሁለት ሰው ሞክረን ሰርቶአል
@WENDETUTORIAL
11 885
+2
✅ Paid Advertisement
😳😳 Big discount 😳😳
Only stays for today and tomorrow
(October 20 & 21)
📍On hand available (White size 37& Black size 36)
Price 2300
Master Quality
Made in Vietnam
Contact us @Zuri_Brand1
Call on 📲 0989812138
Telegram: @Zuri_Brand2
11 885
🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡 በተጨማሪም በአዲሱ ቻናላችን ላይም ቪዲዮ መልቀቅ ጀምረናል ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተመልከቱ።🙏
Use these links 👇👇
👉Freshman Exams
👉GRADE 12 GEOGRAPHY
👉 GRADE 12 EXAMS
👉 FRESHMAN GEO AND HISTORY
👉 GRADE 9-11 CLASS COURSE
👉 EXAMS FOR NATURAL SCIENCE
🥳ALL IN ONE🥰
🏆WENDE TUTORIAL ይለያል 🥇❤️
11 885
📌 Paid advertisement
"ሃሮ ብራንድ"
በዚህ ቻናል ብራንድ የሆኑ የመዘነጫ ፣
የመዋቢያ ዕቃዎች ከተለያዩ ሀገሮች እያስመጣን እንሸጣለን ። ጫማዎች ፣ ጅንስ ፣ ልብሶች ፣ ሽቶዎቾ አሉ
እነዚህን quality brand የሆኑ ዕቃዎች የትም ሳይለፉ እኛ ጋር በቅናሽ ዋጋያገኛሉ ። አ.አ ላላችሁ በነፃ ያላችሁበት እናደርሳለን ። ከ አ.አ ዉጪ ላላችሁ የተለያዩ መላኪያ መንገዶች አሉን ። 🙏😊 https://t.me/haroonlineshoping1
Contact @Haro321
Phone nō:
+251940518523
+251901941607
11 885
📌 Paid advertisement
"ሃሮ ብራንድ"
በዚህ ቻናል ብራንድ የሆኑ የመዘነጫ ፣
የመዋቢያ ዕቃዎች ከተለያዩ ሀገሮች እያስመጣን እንሸጣለን ። ጫማዎች ፣ ጅንስ ፣ ልብሶች ፣ ሽቶዎቾ አሉ
እነዚህን quality brand የሆኑ ዕቃዎች የትም ሳይለፉ እኛ ጋር በቅናሽ ዋጋያገኛሉ ። አ.አ ላላችሁ በነፃ ያላችሁበት እናደርሳለን ። ከ አ.አ ዉጪ ላላችሁ የተለያዩ መላኪያ መንገዶች አሉን ። 🙏😊 https://t.me/haroonlineshoping1
Contact @Haro321
Phone nō:
+251940518523
+251901941607
11 885
Repost from WENDE TUTORIAL
✳️ 2017 Entrance Exam ለተፈታኞች
OLD CURRICULUM GRADE 9 & 10 HISTORY and GEOGRAPHY ቪዲዮ እና SHORTNOTE እንዲዘጋጅላችሁ እምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባሉት USERNAME አናግሩን ። በዩቲዩብ ለመስራት ወጪው ከፍተኛ ስለሆነ በዩቲዩብ አትጠብቁ ፣ NEW CURRICULUM GRADE 9 - 12 በዩቲዩብ ቻናሎቻችን ታገኛላችሁ ።
Private Tutorial እምትማሩትን አያካትትም በዛው ስለምትማሩ🙏
📌 @wende1617
📌 @Gebriel19hayal
11 885
ለ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ ለመማር ቅበላ ላገኛችሁ የአንደኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የወጣ የቅበላ እና ምዝገባ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 የትምህርት ዓመት በመደበኛው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚኒስቴርና በዩኒቨርሲቲው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መግቢያ መስፈርት መሠረት ቅበላ ላገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች ጥቅምት 5 እና 6 2017 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ
1.የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ኮፒ፣ 2. አራት ጉርድ ፎቶግራፎች፣
3. የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድልብስና አንሶላ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ያስታውቃል፡፡
• ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትኖሩ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል UAI በተፈተናችሁበት ሀG ቁጥር በመጠቀም ከታች ባለው ሊንክ
ማግኘት
የምትችሉ
መሆኑን
https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement
ያሳውቃል፡፡
• በተጠቀሱት ቀናት (ጥቅምት 5 እና 6) ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ
ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና
መናኸሪያዎች ዩኒቨርስቲው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቀርብ መሆኑን
እንገልጻለን፡፡
• ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችና ዶክመንቶች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን ያሳውቃል፡፡
https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome.www.aau.edu.et
• ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርስቲዉ ገለፃ (Orientation) ቅዳሜ ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡
• የትምህርት ኮርሶች ምዝገባ ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን • የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዉ ሰሚስተር ትምህርት የሚጀመረዉ ማክሰኞ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡
• ስለምዝገባ ሂደቶች በተመለከተ እና ተጨማሪ መረጃ ከታች ካሉት ሊንኮች ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን::
https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome
www.aau.edu.et
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር
@WENDETUTORIAL
11 885
🟩 Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች የRemedial ምዝገባ ዛሬ አርብ ቀን ምዝገባ አልቆ ከሰኞ ጀምሮ ወደ ትምህርቱ እንሄዳለን።🙏 ቶሎ ተመዝገቡ
✅ Grade 12 Class እና Freshman ተጀምሯል ። GRADE 12 ተፈታኞች ሁሉንም GRADE 9-12 OLD/ NEW ነው ምትማሩት
ፍጠኑ
ለመመዝገብ 👉 @wende1617
