ch
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

前往频道在 Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

显示更多

📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览

频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 886 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 655,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 841 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 886 名订阅者。

根据 29 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -179,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.06%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.97% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 245 次浏览,首日通常累积 234 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 886
订阅者
无数据24 小时
+127 天
-17930 天
帖子存档
🤩ቴሌግራም ፕሪምየም ለመግዛት የምትፈልጉም አናግሩን በ ቅናሽ ነው 5% ቅናሽ 🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥 ✅ 3 Months - 1200 Birr ✅ 6 Months - 1900 Birr ✅
🤩ቴሌግራም ፕሪምየም ለመግዛት የምትፈልጉም አናግሩን በ ቅናሽ ነው 5% ቅናሽ 🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥 ✅ 3 Months - 1200 Birr ✅ 6 Months - 1900 Birr ✅ 12 Months - 3200 Birr 🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥 ☎️ @menetser21

✔️✅ ከ3k በላይ members ያላቹ ቻናል  ❤️❤️✔️ owners 😂 ኑ wave ግቡ👍📸 @menetser21 😀 ፍጠኑ ቀድመው ለሚመጡ 5 ሰዎች 😂😂😍 ብቻ  ክፍት ቦታ የለም❗❗❗ @menetser21 ✅✅✅✅

语音消息01:45

ሰላም 2016 Social ተማሪዎች እንደምን አላችሁ 🥰 በቀደም በነገርኳችሁ ላይ ተጨማሪ መረጃ ሰለ Freshman ትምህርቶች እና Law Departement ለመግባት ምትፈልጉ በሙሉ 😍 በተማሪ አናቶሊያ 😍 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ 🙏

Attention ! ለ 11-12 ኛ ክፍሎች የወጣ Tutorial Program
Attention ! ለ 11-12 ኛ ክፍሎች የወጣ Tutorial Program

ውድ የ ወንዴ Tutorial (11-12) Social And Natural ተማሪዎች ለ ታችኞቹ ክፍል Program እንደተላከላቸው ለናንተም Program ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን ነገ እንለቅላቹሀለን።🙏 ያልተመዘገባችሁ ደግሞ ትምህርቱ ከተጀመረ በኃላ Lesson አምልጣችሁ ከምትጨናነቁ አስቀድማችሁ በመመዝገብ ምትመኙትን ነገር አብረን እናሳካለን😊 ወንዴ Tutorial ይለያል!!

photo content

ውድ የ ወንዴ Tutorial (9-10) የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የ Tutorial Program ከታች ያለው ነው በዚህም መሰረት ረቡዕ ማታ ከ 12:00 ጀምሮ ትምህርታችንን እንጀምራለን 🙏

ልብ በሉ !ውጤት ለማምጣት የትኛውንም አጋጣሚ መጠቀም ብልጠት ነው ፤ ከኛ ጋር አብሮ ማሳለፍ በህወትዎ የማይረሳውን ፣ የሚመኙትን ነገር ያግኙ። ትምህርታችንን ረቡዕ ምንጀምር ሲሆን የተመዘገባችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ 🙏 ያልተመዘገባችሁ ደግሞ ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ!! ወንዴ Tutorial ይለያል!

ሰላም ወንዴ Tutorial ቤተሰቦች በፊት እንደገለፅንላችሁ ትምህርታችንን ረቡዕ እንጀምራለን🙏 እስከዛ ድረስ ያልተመዘገባችሁ ቶሎ እየገባችሁ በዚች ክረምት ሁሉንም እንጨርስላቹሀለን። ወንዴ Tutorial ይለያል!

ስለግቢ መረጣ እና ስለ Departement በጠየቃችሁት መሠረት አቅርበናል 🙏🙏

New Recording 3.m4a10.32 MB

ታላቅ የምስራች ! 🙏 እስከዛሬ ድረስ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ወንዴ Tutorial NATURAL AND SOCIAL👌 ተማሪዎችን ክረምቱን ከ 9-12 ያሉትን ተማሪዎች ባላቹ ጊዜ ትምህርታቹን አስቀድመን እናንተን እና ቀድማቹ ለመጨረስ በተለይ 12 class ተማሪዎች የ አራት አመት ትምህር ለመጨረስ ከ መስከረም በኃላ ከመጨናነቅ በዚች ባላቹ ጊዜ የታቹኞቹን ክላስ ክረምቱን እንጨርስላቹሀለን ከታች ክላስ ያላቹ ደግሞ ትምህርት ከተጀመረ በኃላ አልገባኝም ብሎ ከመጨናነቅ እኛ ጋር አስቀድማችሁ በመጨረስና Class ምርጥ ውጤት ማምጣት ትችላላችሁ። የኛ Tutorial ከሌሎች ለየት እያለ ከንባብ በኃላ ካነበባቹት ምዕራፍ ብዙ ጥያቄ እያቀረብንላችሁ *Short Notes *EUEE 16 YEARS NATIONAL EXAM QUEATIONS *MODEL EXAMS * REVIEW QUESTIONS FROM ALL CHAPTERS እነዚን እየሰራን አብረን ትምህርታችሁን እናስቀጥላለን🙏😊 ከናንተ ሚጠበቀው ወደ Tutorial Private Channel ለ መቀላቀል ከታች በምትመለከቱት የ Bank Account ገቢ በማድረግ ፤ የከፈላቹበትን ደረሰኝ በምታዩት Account መላክ ብቻ ። ትምህርቱን በቀናት ልዩነት ውስጥ እንጀምራለን❤️ wende 😊 ስልክ ቁጥራችን +251912209250 👉 Bank Account ንግድ ባንክ 1000-4751-12-664 👉 Account @wende1617 Wende Tutrial ይለያል!

የምስራች ለ 10 & 12 Class students Biology U-1-2 ከ የ ምዕራፍ ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ አዘጋጀተንላቹሀል። g10 u 1-2 ምንም አያስጨንቃችሁም 12 እናንተም እያያዛችሁ አንብቡ !ብቻ መፅሀፋችሁን በደንብ ታነባላችሁ ከዛ ቀጥታ እኛ ምንልክላችሁን ጥያቄዎች መስራት ፤ ከዛ ከ ት/ቤት ከመምህራኖቻችሁ እየቀደማችሁ እየሰራችሁ መገኘት ብቻ !!! ጥናታችንን በቅርቡ እንጀምራለን! ወንዴ Tutorial ይለያል!!

Share G-10 BIOLOGY UNIT-1 LESSON ONE.pdf

ለመግቢያ እንዲሆን በ አዲሱ ትምርት መሠረት G-10 Biology U-1 Note እና ጥያቄዎችን እንለቅላቹሀለን ለ 10 class ለምትማሩት ለ 12 ች ደግሞ ሞሞቂያ ይሆናቹሀል

ሰላም የ ወንዴ Tutorial ተማሪዎች ፤ Biology መምህራቹ ነጋ ነኝ በቅርቡ እንዳስታወቅናችሁ Natural Science የተለየ ነገር እየመጣን ሲሆን እናንተን ለNational Exam ለማዘጋጀት የትኛውም Channel ያላደረገውን ከእያንዳንዱ Unit እደግመዋለሁ!ከእያንዳንዱ ምዕራፍ ጥያቄዎችን እያወጣን( እያዘጋጀን )እናንተን ለማሰራት ዝግጅቶች ላይ ነን😊 ከሌሎቹ በጣም የተለየ ነገር ይዘን በቅርብ ጊዜ ውስጥ ከሌሎች መምህራን ጋር እንጀምራለን ።

🙌ሰላም ተማሪዎች እንደምን አላችሁ እንደሚታወቀው ቻናላችን WENDE TUTORIAL እስከዛሬ ሲሰጥ የቆየው SOCIAL SCIENCE ትምህርቶችን ብቻ ነበር ። ዛሬ ግን አንድ መልካም ዜና for Natural Science አለን ። ከዛሬ ጀምሮ Natural Science ተማሪዎችን ለማገልገል አንድ መምህር እናስተዋውቃችሁ ። ስሙ ነጋ ገሌ ይባላል ። ከአሁንዋ ሰአት ጀምሮ እናንተን ለማስተማር WENDE TUTORIALን ተቀላቅሎናል በጣም ደስ ብሎናል እናንተን ለማገልገል በመብቃታችን ከመምህራችን ጋር መልካም ጊዜ ተመኘንላችሁ🥰 እያንዳንዱ Material, books, exams, model በግሩፕ ላይና በቻናል ላይም ይለቅላችሁዋል። telegram Group👉@wende162117 Telegram Channel 👉@WENDETUTORIAL

☝️ሁሉንም ማለት ባይቻልም አሁን ማወቅ ስላለባችሁ ነገሮች በሙሉ ታገኛላችሁ ። አላለቀም ሌሎች ነገሮችም ስላሉ እንቀጥላለን ። ለNatural Science ጒደኞቻችሁም Share አድርጉዋቸው

语音消息15:09

WENDE TUTORIAL - Telegram 频道 @wendetutorial 的统计与分析