WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 982 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 542,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 817 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 982 名订阅者。
根据 11 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -108,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.92%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.75% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 350 次浏览,首日通常累积 329 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 982
订阅者
-424 小时
-607 天
-10830 天
帖子存档
11 982
✅Wave time
⭐️ከ 1k subscriber ጀምሮ ያለውና ቻናላችሁን ማሴደግ የምትፈልጉ Channel ካላቹ በ @sofi1232⭐️ ተመዝገቡ
እንዴት ነው ምዝገባው?
1. የchannaleun link እና wave ብሎ ብቻ መላክ::
1. ከ1k በላይ
2. ከ5k በላይ
3. ከ10k በላይ
4,ከ15k በላይ
5, ከ 20k በላይ
6, ከ 25k በላይ
7, ከ 30k በላይ
⛔️በቀን ሁለቴ ብቻ post ይደረጋል
⛔️educational ያልሆነ ቻናል እንዳትመጡ!...(specially sexual content ይዞ መምጣት ለblock ያዳርጋል::❌
⛔️ ከ 1k በታችም አትምጡ
11 982
#ጥቆማ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር (በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሐግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
➻ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም ደረጃ 4 አጠናቀው (COC) ያለፉ
➻ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ይወስዳሉ
የምዝገባ ጊዜ 👇
እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ድረስ
ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https://admission.aau.edu.et
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና (UAT) ከጳጉሜን 02-04/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
@tikvahuniversity
11 982
320 ነጥብ ያመጡት ቄስ ሰይፉ ተስፋይ !
" ትምህርት ፍላጎትና ተነሳሽነት ካለ ዕድሜ አይገድበውም " የሚለውን እውነታ በተግባር ያሳዩት ቄስ ሰይፉ ተስፋይ፣ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 320 ነጥብ በማምጣት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ከሚጠባበቁ ተፈታኞች መካከል ተጠቃሽ ሆነዋል።
ቄስ ሰይፉ ተስፋይ በትግራይ ክልል፣ ደቡባዊ ዞን፣ ሰለዋ ወረዳ፣ ደጀን ቀበሌ፣ ግራዛፎ መንደር ነዋሪ ናቸው።
የ66 ዕድሜ ባለፀጋው ቄስ ሰይፉ፣ በሰለዋ ከተማ በሚገኘው የአንበሳ ባንክ የጥበቃ ሠራተኛ በመሆን እየሰሩ ነው። ከሥራቸው ጎን ለጎን ግን ትምህርታቸውን በመቀጠል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ለመፈተን ችለዋል።
በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በትግራይ ክልል ፈተናቸውን ከወሰዱ 29 ሺህ ተፈታኞች መካከል ቄስ ሰይፉም አንዱ ሲሆኑ፣ 320 ነጥብ በማምጣት የማለፊያ ውጤት ካመጡ 3,146 ተፈታኞች መካከል አንዱ ናቸው።
የቄስ ሰይፉ ውጤት በማህበራዊ ሚዲያ ትኩረት ያገኘ ሲሆን የሚሰሩበት ባንክም በተሳካላቸው ውጤት በመደሰት ሽልማት አበርክቶላቸዋል።
የቄስ ሰይፉ ታሪክ ትምህርት ለመማር ዕድሜ፣ ሥራ ወይም ሌላ ሁኔታ እንቅፋት እንዳልሆነ፣ ፍላጎትና ተነሳሽነት ካለ ሰው የፈለገውን ግብ ለማሳካት እንደሚችል ያሳያል።
ቄስ ሰይፉ ባለትዳርና የ6 ልጆች አባት ናቸው።
╔═════════════╗
♨️@horizonacademy12 ♨️
♨️@horizonacademy12 ♨️
♨️@horizonacademy12 ♨️
╚═════════════╝
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔕 ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉᵗ
11 982
+1
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው።
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል።
#tikvah
@AAU_GENERAL
11 982
ለ Remedial ለምገቡ ተማርዎች መልካም ዜና!
ትኩስ የመቁረጫ ነጥብ ጋር የተገናኘ ዜና የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።
