ar
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام WENDE TUTORIAL

تُعد قناة WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 982 مشتركاً، محتلاً المرتبة 16 542 في فئة التعليم والمرتبة 2 817 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 982 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -108، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.92‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.75‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 350 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 329 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 982
المشتركون
-424 ساعات
-607 أيام
-10830 أيام
أرشيف المشاركات
.

Repost from Trade Insight
.

Repost from Betting hub
.

Repost from Betting House
.

✅Wave time ⭐️ከ 1k subscriber ጀምሮ ያለውና ቻናላችሁን ማሴደግ የምትፈልጉ  Channel ካላቹ በ @sofi1232⭐️ ተመዝገቡ እንዴት ነው ምዝገባው? 1. የchannaleun link እና wave ብሎ ብቻ መላክ:: 1. ከ1k በላይ 2. ከ5k በላይ 3. ከ10k በላይ 4,ከ15k በላይ 5, ከ 20k በላይ 6, ከ 25k በላይ 7, ከ 30k በላይ ⛔️በቀን ሁለቴ ብቻ post ይደረጋል ⛔️educational ያልሆነ ቻናል እንዳትመጡ!...(specially sexual content  ይዞ መምጣት ለblock ያዳርጋል::❌ ⛔️ ከ 1k በታችም አትምጡ

#ጥቆማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር (በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሐግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ
#ጥቆማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር (በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሐግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። መስፈርቶች ➻ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም ደረጃ 4 አጠናቀው (COC) ያለፉ ➻ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ይወስዳሉ የምዝገባ ጊዜ 👇 እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ድረስ ኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://admission.aau.edu.et የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና (UAT) ከጳጉሜን 02-04/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ @tikvahuniversity

320 ነጥብ ያመጡት ቄስ ሰይፉ ተስፋይ ! " ትምህርት ፍላጎትና ተነሳሽነት ካለ ዕድሜ አይገድበውም " የሚለውን እውነታ በተግባር ያሳዩት ቄስ ሰይፉ ተስፋይ፣ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና
+1
320 ነጥብ ያመጡት ቄስ ሰይፉ ተስፋይ ! " ትምህርት ፍላጎትና ተነሳሽነት ካለ ዕድሜ አይገድበውም " የሚለውን እውነታ በተግባር ያሳዩት ቄስ ሰይፉ ተስፋይ፣ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 320 ነጥብ በማምጣት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ከሚጠባበቁ ተፈታኞች መካከል ተጠቃሽ ሆነዋል። ቄስ ሰይፉ ተስፋይ በትግራይ ክልል፣ ደቡባዊ ዞን፣ ሰለዋ ወረዳ፣ ደጀን ቀበሌ፣ ግራዛፎ መንደር ነዋሪ ናቸው። የ66 ዕድሜ ባለፀጋው ቄስ ሰይፉ፣ በሰለዋ ከተማ በሚገኘው የአንበሳ ባንክ የጥበቃ ሠራተኛ በመሆን እየሰሩ ነው። ከሥራቸው ጎን ለጎን ግን ትምህርታቸውን በመቀጠል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ለመፈተን ችለዋል። በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በትግራይ ክልል ፈተናቸውን ከወሰዱ 29 ሺህ ተፈታኞች መካከል ቄስ ሰይፉም አንዱ ሲሆኑ፣ 320 ነጥብ በማምጣት የማለፊያ ውጤት ካመጡ 3,146 ተፈታኞች መካከል አንዱ ናቸው። የቄስ ሰይፉ ውጤት በማህበራዊ ሚዲያ ትኩረት ያገኘ ሲሆን የሚሰሩበት ባንክም በተሳካላቸው ውጤት በመደሰት ሽልማት አበርክቶላቸዋል። የቄስ ሰይፉ ታሪክ ትምህርት ለመማር ዕድሜ፣ ሥራ ወይም ሌላ ሁኔታ እንቅፋት እንዳልሆነ፣ ፍላጎትና ተነሳሽነት ካለ ሰው የፈለገውን ግብ ለማሳካት እንደሚችል ያሳያል። ቄስ ሰይፉ ባለትዳርና የ6 ልጆች አባት ናቸው። ╔═════════════╗ ♨️@horizonacademy12 ♨️ ♨️@horizonacademy12 ♨️ ♨️@horizonacademy12 ♨️ ╚═════════════╝ ♡ ㅤ   ⎙ㅤ    ⌲      🔕         ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉᵗ

Natural vs. Social Science: Which Path to Choose?

Which University Is  Best in Ethiopia ?

ስለ Remedial አድስ መረጃ በነዝህ ቻናሎች check አርጉ

Repost from Traders Squad
.

Repost from Trade insight
.

Repost from Hope Trade
.

Repost from Fx_Squad
.

ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከና
+1
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል። የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል። #tikvah @AAU_GENERAL

Which country Scholarship Is  Best?

ከ 9-12 ላሉ ተማርዎች ተብለው የተከፈቱ ቻናሎች

ለ Remedial ለምገቡ ተማርዎች መልካም ዜና! ትኩስ የመቁረጫ ነጥብ ጋር የተገናኘ ዜና የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።

.

Repost from Trade Insight
.