ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)
前往频道在 Telegram
በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21
显示更多7 107
订阅者
+1524 小时
+357 天
+10830 天
帖子存档
ወሶበ ርእዩ ወነጸሩ ዘንተ ተአምረ ወመንክረ ዘተገብረ በኃይለ መስቀሉ ለክርስቶስ እግዚእ ንጉሠ ስብሐት አይሁድ እኩያን ወከሀድያን ወመናፍቃን ተመልኡ መዐተ ወቁጥዓ ወቅንአተ ሰይጣናዌ
ትርጉሙም
የክብር ባለቤት በሆነ በጌታ በክርስቶስ መስቀል ኃይል የተደረገውን ድንቅ ተአምር ባዩ በተመለከቱ ጊዜ ተጠራጣሪዎችና ከሀድያን ክፉዎች አይሁድ ሰይጣናዊ ቅናትን ቁጣና ብስጭትን ተመሉ
ድርሳነ መስቀል ዘመስከረም
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረስን
መስከረም ፲፯(17) በዓለ መስቀል ዕፅ መስቀል ዕሌኒ ንግሥት ቅዱስ ኪራኮስ አረጋዊ አው ወብጽዕት ወታዖግንስጣ ሮማዊት ቅዱስ መቃርስ ሊቀ ጳጳስ
ዘነግህ ምስባክ
ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ
ከመ ያምስጡ እም ገጸ ቀስት
ወይድኀኑ ፍቁራኒከ
ትርጉም
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው
ወዳጆችህ እንዲድኑ
መዝ ፶፱-፬
59 4
ወንጌል
ዮሐ ም ፫ ቁ ፲፬-፳፪
3 14 22
የቅዳሴ ምንባባት
፩ ጢሞ ም ፭ ቁ ፱-፲፮
ያዕቆብ ም ፫ ቁ ፲፩-ፍ.ም
ግብ.ሐዋ ም ፭ ቁ ፳፮-፴፫
ምስባክ
ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁኮ
ከመ ያምስሑ እም ገጸ ቀስት
ወይድኀኑ ፍቁራኒከ
ትርጉም
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው
ወዳጆችህ እንዲድኑ
መዝ ፶፱-፬
59 4
ወንጌል
ማቴ ፰ ቁ ፲፮-፳፰
8 16 28
ምስባክ
ወረከብናሁ ውስተ ፆመ ገዳም
ንበውዕ እንከሰ ውስተ አብያቲሁ ለእግዚአብሔር
ወንሰግድ ውስተ መካን ኃበ ቆመ እግረ እግዚእነ
ትርጉም
በዱር ውስጥ አገኘነው
ወደ ድንኳኖች እንገባለን
እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን
መዝ ፻፴፩-፮
131 6
ወንጌል
ዮሐ ም ፲፱ ቁ ፳፭-፳፰
19 25 28
ቅዳሴ
ዘዮሐንስ አፈወርቅ
" የፍቅር ጌታ ሕማማት በተነገረ ጊዜ ልብ ይለያል፤ኀሊናም ይመታል፤ነፋስም ትንቀጠቀጣለች ሥጋም ይደክማል "
ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ
ም ፩ ቁ ፶፯
1 57
በዓሉ በዓለ ድኀነት በዓለ ምህረት በዓለ ብርሃን ያድርግልን ቸሩ አምላክ ዘላለም ሥላሴ በቸርነቱ ይማረን ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በምልጇዋ ትጠብቅ ፍቅሯን ጣዕሟ በልባችን ታሳድርብን ከዕፀ መስቀሉ በረከት ይክፈልን በዕፀ መስቀል ይባረክን በዓል ተከተሎ ከሚመጣ መቅሠፍት አምላክ ቅዱሳን ይሰውረን ይጠብቅን በቅዱሳን ፀሎት ይማረን ከቀዳሚ ሰማዕት ከሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን ቤተክርስቲያን ቅድስት በረከት ይጠብቅልን ድርሳነ መስቀል መልክእ መስቀል ውዳሴ መስቀል ድርሳነ ሰንበት ገድለ ሰማዕታት የተቀበለ ዘላለም ሥላሴ የኛንም ፆም ፀሎት ምህላ ምሥጋና ምጽዋት በብሩህ ገጽ ይቀበልልን ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ለቅዱስ ኤፍሬም ሶርያም ለቅዱስ ያሬድ ማኀሌታዊ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቅዱስ ቄርሎስ ዓምደ ሃይማኖት ለቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት ለቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ ለቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ለቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ ለአቡነ ሃብተማርያም ለአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ለአባ መብዓፅዮን ለአባ ኪሮስ ለአቡነ ሀቢብ ለቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ለቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ለአፄ ዘርዓያዕቆብ ለአፄ ዳዊት ለአፄ ናዖድ ለአፄ ልብነድንግል ለአፄ ይምሐርነ ክርስቶስ ለአፄ አብርሃ ወአጽብሃ ለቅዱስ ጊጋር መስፍነ ሶርያም የተለመነች እመ አምላክ ለኛም በቸርነት ትለመነን ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን ለቅዱስ ስጋው ክቡር ደሙ ያብቃን መልካም የመስቀል በዓል ይሁንላችሁ ለሃገራችን ለቤተክርስቲያን እንፀልይ
ምስባክ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
መስቀል ብርሃን
ኧኸ መስቀል ብርሃን ኧኸ ለኩሉ ዓለም/2/
ኧኸ መሰረተ መሰረተ ቤተክርስቲያን/2/
መስቀል ኃይላችን ነዉ
መስቀል መጽናኛችን
መስቀል የነፍሳችን መድኃኒት
ሚጠብቀን ከክፉ ከጠላት
ኧኸ መሰረተ መሰረተ ቤተክርስቲያን/2/
መስቀል አይሁድ ቢክዱትም
መስቀል እኛ እናምነዋለን
መስቀል ያመነውም እኛ
በመስቀሉ ከደዌ ድነናል
ኧኸ መሰረተ መሰረተ ቤተክርስቲያን/2/
መስቀል ለብዙ ዘመናት
መስቀል ሲኖር ተሰውሮ
መስቀል ለዓለሙ ሁሉ
ብርሃን ሆነ አልቀረም ተቀብሮ
ኧኸ መሰረተ መሰረተ ቤተክርስቲያን/2/
መስቀል የመዳን አርማ ነው
መስቀል አዳኝ የዋለበት
መስቀል ከጠላት አገዛዝ
ከዲያቢሎስ ነፃ የወጣንበት
ኧኸ መሰረተ መሰረተ ቤተክርስቲያን/2/
መስቀል ለብዙ ዘመናት
መስቀል ሲኖር ተሰውሮ
መስቀል ለዓለሙ ሁሉ
ብርሃን ሆነ አልቀረም ተቀብሮ
ኧኸ መሰረተ መሰረተ ቤተክርስቲያን/2/
መዝሙር
ዘማሪ ዲያቆን አድማሱ ዘሪሁን
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
እሰይ እልል በሉ
እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ (2)
እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ (2)
የጥል ግድግዳ አበባ
የፈረሰበት አበባ
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር አበባ
የታረቀበት አበባ
የእግዚአብሔር ልጅ አበባ
የነገሰበት አበባ
የሞት አበጋዝ አበባ
የወደቀበት አበባ
አይሁድ በቅናት አበባ
መስቀሉን ቀብረው አበባ
ቢከድኑት እንኳን አበባ
በቆሻሻቸው አበባ
ጌታን መቃወም አበባ
ስለማይችሉ አበባ
ይኸው ተገኘ አበባ
ወጣ መስቀሉ አበባ
ደጉ ኪራኮስ አበባ
ሽማግሌው አበባ
እሌኒን መራ አበባ
በደመራው አበባ
ጌታ በእርሱ ላይ አበባ
በመሰቀሉ አበባ
ጭሱ ሰገደ አበባ
ወደ መስቀሉ አበባ
የእምነት ምልክት አበባ
መስቀል ነውና አበባ
ተራራው ሜዳ አበባ
ሆነ እንደገና አበባ
እንደተነሳ አበባ
ጌታ እንደቃሉ አበባ
ከጉድጓድ ወጣ አበባ
ዕፀ መስቀሉ አበባ
እኛም በመስቀል አበባ
እንመካለን አበባ
በእግዚአብሔር ጥበብ አበባ
መቼ እናፍራለን አበባ
ሞኝነት እንኳን አበባ
ቢሆን ለዓለም አበባ
ኃይል ጸወን ነው አበባ
ለዘለዓለም አበባ
ግድግዳው ፈርሷል አበባ
የልዩነቱ አበባ
ምድርና ሰማይ አበባ
ሆኑ እንደ ጥንቱ አበባ
ነፍስና ስጋ አበባ
በእርሱ ታርቀዋል አበባ
ሕዝብና አሕዛብ አበባ
ወንድም ሆነዋል አበባ
መዝሙር
ዘማሪ ዲ/ን አበበ ታዬ
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ👇👇
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
ግሩማን መላዕክት
ግሩማን መላዕክት
የምትተጉ ለምሕረት
ኧኸ ለሠው ድህነት
ከልዑል ዘንድ ለምኑልን
ቸርነቱን እንዲያደርግልን(2)
እስራኤልን በጉዞአቸው (2)
የመራሃቸው
ሚካኤል ነህ ጠባቂአቸው
ማዕበሉን ያሻገርካቸው
ያበሰርካት ለድንግል (2)
ኧኸ የሕይወት ቃል
መልዕክተኛው ኧኸ ለልዑል
መልአከ ኃይል ገብርኤል
እናቶችን በጭንቃቸው (2)
ኧኸ የምትረዳቸው
ሩፋኤል ነህ ጠባቂአቸው
በምጥ ጊዜ አዋላጃቸው
ሡራፌል ወኪሩቤል
አፍኒን ወራጉኤል
ኧኸ ወሳቁኤል
በልዑል ፊት የምትቆሙ
ምልጃችሁን ሥለ እኛ አሰሙ።
👉ሼር
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
⚡️ብርሃን ወጣ
ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ የሚያንጸባርቅ፣
የአምላክ እና የሰው ልጆች እውነተኛ እርቅ፣
ደስ ይበለን በትንሣኤው ብርሃን፣
እልል እንበል በአንድነት ሆነን፣
ተነሣልን መድኃኒታችን።
ከፊት ለፊት በመሣሉ የመስቀሉ ነገር
የሚወደው ሐዋርያ የወንጌል መምህር
ዮሐንስም ስቅለቱን በማየቱ
አለቀሰ እስከ ዕለተ ሞቱ
ቢያሠቅቀው ሞቱ ግርፋቱ
ሞኝነት ነው ለሚጠፉት መሰናከያቸው
በዓለም ጥበብ ለሚኖሩት እውነት ተስኗቸው
ለጠቢብ ሰው በመንፈስ ለሚኖረው
የመዳን ቀንድ እውነተኛ አርማ ነው
ከገሃነም እሳት የሚያድን ነው
እስከ መሞት ላልተለየው ቅዱስ ሐዋርያ
ለዮሐንስ ለወንጌል ሰው የፍቅር ባለሞያ
ምስጋናችን በምድር ይድረሰው
እንድናለን በሰጠን ምሳሌው
ሰዎች ሁሉ እንከተለው
መዝሙር
በሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
ወረት የሌለው
ወረት የሌለው መውደድ
ወረት የሌለው ፍቅር
አንተ ጋር ብቻ ነው
ያለው እግዚአብሔር /2/
ዘመን የማይዘው ጊዜ የማይገድበው
ያንተ ፍቅር ብቻ ቀን በቀን አዲስ ነው
ከዴማስ ጋር ስሄድ ትቼው የአንተን መንገድ
ከቶ መች ቀነሰ ለእኔ ያለህ መውደድ
በአመጽ ብጠፋም ከመንጋህ መካከል
ይመሻል ይነጋል እኔን ስትከተል
እንደወጣ ይቅር ብለህ መቼ ተውከኝ
ሴኬም ድረስ ወርደህ ልጅህን ፈለከኝ
በዝናዬም ዘመን ባለጸጋ እያለሁ
ቤቴ በወዳጆች ቀን በቀን ሙሉ ነው
እንደ ጤዛ ሲረግፍ ሃብትና ንብረቴ
ያላንተ ማን ነበር በፈርሰው ቤቴ
የታመንኩባቸው ወዳጆች ሲከዱኝ
ሕመሜ ስር ሆነው ደጋግመው ሲወጉኝ
ላንተ ጊዜ ባጣም ለኔ ጊዜ አለህ
ገፋህ ክፉ ቀኔን ከኔ ጋራ አብረህ
መዝሙር
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
መሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል
በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል
ክብርህም በምድር ይነገራል
ዘመን የሚዋጅ አለን ምስጋና
መድሀኔዓለም ስመ ገናና/2/
እልፍ አእላፍ መላእክት
ቢቆሙ ካንተ ፊት
አያርፉም ይተጋሉ
ስሉስ ቅዱስ እያሉ
ያለና የሚኖር ያለና የሚኖር
ሊቃናት ይጮሀሉ
በጉ ድል ነሳህ እያሉ
የወርቅ ፅናን የያዙ
ምስጋናህን አበዙ
ያለና የሚኖር /2/
አንተ ነህ እግዚአብሔር
በደምህ የታተሙ
ሀይልህን ተሸከሙ
የቅኔ ዑደት ሆነ
ክብርህ በአለም ገነነ:
ያለና የሚኖር /2/
አንተ ነህ እግዚአብሔር
በዙፋንህ ስር ካሉት
ከሰባቱ መናፍስት
ከታመነው ምስክር
አዲስ ውዳሴ መዝሙር
ያለና የሚኖር /2/
አንተ ነህ እግዚአብሔር
መዝሙር
ዘማሪ ገ/ዩሀንስ ገ/ፃዲቅ
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
መሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል
በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል
ክብርህም በምድር ይነገራል
ዘመን የሚዋጅ አለን ምስጋና
መድሀኔዓለም ስመ ገናና/2/
እልፍ አእላፍ መላእክት
ቢቆሙ ካንተ ፊት
አያርፉም ይተጋሉ
ስሉስ ቅዱስ እያሉ
ያለና የሚኖር ያለና የሚኖር
ሊቃናት ይጮሀሉ
በጉ ድል ነሳህ እያሉ
የወርቅ ፅናን የያዙ
ምስጋናህን አበዙ
ያለና የሚኖር /2/
አንተ ነህ እግዚአብሔር
በደምህ የታተሙ
ሀይልህን ተሸከሙ
የቅኔ ዑደት ሆነ
ክብርህ በአለም ገነነ:
ያለና የሚኖር /2/
አንተ ነህ እግዚአብሔር
በዙፋንህ ስር ካሉት
ከሰባቱ መናፍስት
ከታመነው ምስክር
አዲስ ውዳሴ መዝሙር
ያለና የሚኖር /2/
አንተ ነህ እግዚአብሔር
መዝሙር
ዘማሪ ገ/ዩሀንስ ገ/ፃዲቅ
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለአዲስ አመት ለዘመነ ማርቆስ ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
በዓሉ የሰላም እና የፍቅር ይሁንልን ! መጪው አመት የስኬት እንዲሁም የሀሴት ይሁንልን ! ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን
ምን ብትወደኝነው
ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ
አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ
ኦ አምላኬ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ
ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ/2/
ጠዋትም የለኝ ካንተ በቀር ማለዳዬ ነህ ማምሻዬም አንተ አልሻገርም አንተ ካልፈቀድህ ማዕበል ወጀቡን አሳልፈህ ጨለማውን አብርተህ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/
አዝ
አልፍ እንድትሆን አንተ የባረካት ከመሬት ወድቃ ትላንትናዬን ወዜን ባርከኸው ለዚህ ብበቃ ባጌጠችው የምድር መሀል ሆኜ እቀኛለሁ ስለአዳኜ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/
አዝ
ፍሬ ፈልገህ መጣህ ወደኔ በብርሀን ጸዳል ፀሐይ አውጥተህ ልትባርከው ጌታ ፈቅደሀል ያንተ ወንዞች ውሃ ከተሞሉ
ተራራዎችም ምስጋናህን ያመጣሉ
በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና
ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/
አዝ
ማለፍ በክንድህ አዲስ ዘመንን ላንተ መዋጀት ግዛው ዘመኔን ውረስ አምላኬ የኔን ማንነት አዝማናቱ ስራህን እያሳየ ልሁንልህ
ከዓለም የተለየ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/
አዝ
ቀንን ብቆጥር ዘመን ባሰላ ካልተለወጥኩኝ ከጸጋህ ዙፋን በዕምነት ቀርቤ ካልተፈወስኩኝ ምን ሊረባኝ ካንተ ጋር ካላረጀሁ
ያለቃልህ በዘመን እንዲያው ባውጀው
በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና
ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/
ዘማሪ👉በአቤል መክብብ
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
✞ ቅዱስ ሩፋኤል ✞
ምስጢረ መለኮት አድራሽ ነህ ለእስራኤል
መድኃኒት ነው ስምህ ቅዱስ ሩፋኤል (፪)
የሱሳኑ ነቢይ በእጆችህ ተዳስሶ
አይኖቹ በርተዋል ምህረትን ለብሶ
እኔ ራሴን ማየት ተስኖኛልና
ከኔ አልፎ አምላኬን ልየው በጽሞና
እረፍትህ ምስጋና ነውና አታርፍም
ችግር የምትጋርድ በያዝከው በእሳት ፍም
በሳት ሰረገላ በሚፋጠን እግርህ
ፈጥነህ ድረስልኝ የልቤን ስነግርህ
ከአህዛብ እርሾ ደግሜ እንዳልበላ
እንደ ጦቢት ጋርደኝ በክንፎችህ ጥላ
እግዚአብሔርን ላስብ በፍፁም ልቦና
አንተን እንደሚልክ አምነዋለሁና
ሰናክሬም በክፋት ቆሞብኝ ከፊቴ
ናልኝ እልሃለሁ ሩፋኤል አባቴ
የሰራብኝን ግፍ በአንተ ረስቻለሁ
በመድኃኒት እጅህ ደስታን አግኝቻለሁ
መዝሙር
ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ። ጦቢት፲፪፥፲፭
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
እግዚአብሔር ፈዋሽ
እግዚአብሔር ፈዋሽ የስምህ ትርጉም
ፈታሄ ማህጸን ሩፋኤል ግሩም
ለአንተ አለኝ ምስጋና
የመንገዴ መሪ ነህና/2/
ይውረድ ከሰማይ የምህረት ጠል
ሩፋኤል አሳደገኝ ልበል
ከልጅነቴ ያኖርከኝ በክብር
ሩፋኤል ለአንተ ልዘምር/2/
የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘህ
ከንፋስ ይልቅ ትፈጥናለህ
መራሄ ፍኖት ናልኝ ወደኔ
ጦቢት ነኝ ይብራልኝ አይኔ/2/
ተሾምክ በኃይላት አለቃ ሆነህ
ሰሚነህ ሩፋኤል ላለህ
ሲወልዱ እናቶች እንዳይጨንቃቸው
ማህጸን ከፋች ሆንካቸው/2/
እኔ ያንተ ልጅ ላንተ ልዘምር
ስላየሁ ያንተን ልዩ ፍቅር
በደረስኩበት የማትለየኝ
ስላንተ ምለው ብዙ አለኝ
ስላንተ ገና ብዙ አለኝ
መዝሙር
በዘማሪ ዲያቆን ሀብታሙ
_ገና_እንዘምራለን_Gena_Enzemeralen_ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ_mXhG_RkQf44_140.mp38.13 MB
✝️ነይ ነይ ሱላማጢስ✝️
ነይ ነይ ሱላማጢስ የፍቅር አውድማ
ሁሌም ትኖሪያለሽ በልቤ ከተማ
ሰላምን ፀንሰሽ ሰላምን ወልደሻል
ማርያም እናቴ ክብር ይገባሻል
ሁለንተናሽ ግሩም ማማ ሰገነቴ
የመስቀሉ ግርጌ ገፀ በረከቴ
አንባ መሸሸጊያ ክብሬ ነሽ ገንዘቤ
ሁሌም ትኖሪያለሽ ታትመሽ በልቤ(2)
ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ
ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ
ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ
ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ
ግርማ ሞገሴ ሆይ ነይ ነይ ሱላማጢስ
ከሆድሽ ከተማ ተወልዷል ኢየሱስ
ብራናው ሲገለጥ ማርያም ማርያም አለ
ታምርሽን ስሰማ ጭንቀቴ ቀለለ(2)
ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ
ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ
ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ
ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ
አለምን በሙሉ ዙርያውን አሻቶ
የምድርን ዳርቻ ሁሉን ተመልክቶ
ፍፁም አላገኘም አንችን የመሰለ
ካንች ንፅህና የተስተካከለ(2)
ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ
ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ
ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ
ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ
ዘማሪ ሊቀልሳናት ቸርነት ሰናይ
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ
ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
✝️ነይ ነይ ሱላማጢስ✝️
ነይ ነይ ሱላማጢስ የፍቅር አውድማ
ሁሌም ትኖሪያለሽ በልቤ ከተማ
ሰላምን ፀንሰሽ ሰላምን ወልደሻል
ማርያም እናቴ ክብር ይገባሻል
ሁለንተናሽ ግሩም ማማ ሰገነቴ
የመስቀሉ ግርጌ ገፀ በረከቴ
አንባ መሸሸጊያ ክብሬ ነሽ ገንዘቤ
ሁሌም ትኖሪያለሽ ታትመሽ በልቤ(2)
ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ
ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ
ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ
ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ
ግርማ ሞገሴ ሆይ ነይ ነይ ሱላማጢስ
ከሆድሽ ከተማ ተወልዷል ኢየሱስ
ብራናው ሲገለጥ ማርያም ማርያም አለ
ታምርሽን ስሰማ ጭንቀቴ ቀለለ(2)
ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ
ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ
ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ
ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ
አለምን በሙሉ ዙርያውን አሻቶ
የምድርን ዳርቻ ሁሉን ተመልክቶ
ፍፁም አላገኘም አንችን የመሰለ
ካንች ንፅህና የተስተካከለ(2)
ከሴት ሁሉ መአዛሽን ወደደ
ፍቅርሽ ስቦት ከዙፋኑ ወረደ
ሰላሜ ነሽ የደስታየ መፍሰሻ
ቱርፋቴ የነፍሴ መናገሻ
ዘማሪ ሊቀልሳናት ቸርነት ሰናይ
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ
ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
https://t.me/OrtoMezmur21
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
