ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 997 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 340,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 034

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 997 名订阅者。

根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -210,过去 24 小时变化为 -17,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.33%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.94% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 026 次浏览,首日通常累积 654 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 23

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

10 997
订阅者
-1724 小时
-637
-21030
帖子存档
. እንዴት ያማረ ነው አላህ ትላንት ማታ ሩሃችንን ወደሱ መውሰድ እየቻለ ግን እንድንቀር ወደሱ እንድንመለስ ዛሬን ዕድል ሲሰጠን🥹 አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹

Jupiter ከ 80 በላይ ጨረቃ አላት Saturn ንም እንደዛዉ 80 በላይ Neptune 14 አላት ነገር ግን ምድር ሁለት ጨረቃ ብቻ ኖሯት ከነሱ በላይ ታበራለች 🫠 حتى القمر مندهش من جمالك.

ቀን ቀን የደከምንለት ሌት ሌቱን የቃዠንለት  ሃብትና ንብረት አመድ መሆኑ አይቀሬ ነው! ! እንኳን ተሰብሳቢው ሰብሳቢውም አይቀርለት!!  كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍۢ👐 በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡

" ንፅህናህን አላቆሽሽም "‼️ አሪፍ ተከታታይ ታሪክ 5 ραят ብቻ ናት ገብታችሁ አንብቧት🤌❤️‍🩹 👇 . .ραят 1 .ραят 2 .ραят 3 .ραят 4 .ραят 5 @MAME_POSTS
" ንፅህናህን አላቆሽሽም "‼️ አሪፍ ተከታታይ ታሪክ 5 ραят ብቻ ናት ገብታችሁ አንብቧት🤌❤️‍🩹 👇 . .ραят 1 .ραят 2 .ραят 3 .ραят 4 .ραят 5
@MAME_POSTS

ያ አላህ ጨረቃዋን ና ከዋክብቶቹን ቀና ብላቹ ተመልከቷቸው ምን ያህል ውብ እንደሆኑ🥹 {إِنَّا زَيَّنَّا ٱلسَمَآء ٱلدُّنْيَا بِزِيِنَةٍ ٱلْكَوَاكِبْ} እና ምን ልላቹ ነው ነገ አላህ ካለ ሰኞ+ አያመልቢድዕ+ሸዕባን ነው ደስ እያለን እንፁም🙌

¹st ጥቂት ሲያውቅ ብዙ ያወቀ ይመስለዋል ²nd: እውቀት ሰፊ መሆኑን እሱ ደግሞ ገና ብዙ እንደሚቀረው ይረዳል ³rd: ምንም እንደማያውቅ ይረዳል I think🥲

እዉቀት 3 ደረጃ አለዉ እስኪ አስረዱኝ ሶስቱንም

Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

አንድ ወንድማችን ለትዳር ጓጉቷል አላህ ምትገባህን ይስጥህ ብላቹ ዱዓ አርጉለት Or ልጃቹን ልትድሩት ምትፈልጉ እናት አባቶች ካላቹ ዳሩለት ምን አለዉ ካላቹ ኢማን አለዉ 😢👍 @imruhabibi

Bro said i see ur dm that says ዉዴ and he is moking 😕 በሂወቴ ዉድ ብሎኝ ሚያዉቀዉ ቴሌ ብቻ እንደሆነ ማዉቀዉ እኔ 😭

Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም 🖤 ለሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ አንድ ጠቃሚ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 💯 ሙስሊም የሆነ እንዳያልፈው ተቀላቀሉ 📌 😀https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk 😀https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk

መገን ፍቅር ታቢዒዩ ሳቢት ለአነስ (ረ.ዐ) " አነስ ሆይ የአላህ መልክተኛን (ሰ.ዐ.ወ) እጅ በእጅህ ነክተካቸዋል እንዴ? " ሲል ጠየቀው አነስም (ረ.ዐ) " አዎ " ሲል መለሰ ታቢዒዩ ሳቢትም በናፍቆት እና በፍቅር ስሜት ውስጥ ሆኖ እንዲህ አለ "... እስኪ አሳየኝ ልሳመው ..."🥹 اللهم صلِ و سلم و بارك على سيدنا محمد ﷺ 💚 صلو

. የሚለው ጠፍቶት ግራ በመጋባት ስሜት ዉስጥ ሆኖ " ያረብ 🤲 " ብሎ ላቃሰተ ሁሉ ፈረጃው ይቅረብ

🥲

አህባቢ የሆነች ኸይር ስራ ይዤ ብመጣ ኪሳቹ ውስጥ በተቀመጠው ሳንቲም ትተባበራላቹ?🙂

very poor kid once asked the shiekh "does my fast count even thought i've no food to break it wt? #remedan_gaza #gaza_remedan

ኑህ ልጁን አልመሰለም...ዩሱፍም እንደ ወንድሞቹ አልነበረም... በአንድ ጎጆ ስር እልፍ መልኮች ይኖራሉ...ዥንጉርጉር ቀለሞች... ሙሉ በሙሉ ዘመደ መጥፎ የሆነ ሰው ቢኖር…  ከሰውዬው ምግባር ጋር አይገናኝም። መለኪያ ሆኖም አይቀርብም... ምርጥ አባት ምርጥ ልጅ ላይወልድ ይችላል...ምርጥ ወንድምም ወንድሙን በምርጥነት ላያንፀው ይችላል... ነብይ አደምን በልጆቹ መሀከል ስለነበረው መበዳደል ምን ብለን አንወቅሰዋለን? ምንም!🙂

photo content