ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 055 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 283,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 022 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 055 名订阅者。
根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -202,过去 24 小时变化为 -13,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.24% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 997 次浏览,首日通常累积 690 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 055
订阅者
-1324 小时
-417 天
-20230 天
帖子存档
11 050
.
"አፍቃሪዋ Nurse”
ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ.....
በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ።
አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያንብቡ።
11 050
11 050
አሁንማ አድገሽልኛል ማንም መጣ ሄደ አላዝንም ሰው አለኝ ጓደኛዬ፣አማካሪዬ ትሆኚኛለሽ ያልሺኝን አረሳውትም እሺ እናቴ🥹
🕊የአላህ ሰላም ባንቺ ላይ ይሁን የአባቴ ንግስት ❤️🩹
ٱروي الترب من دمعي سرور في محياك 🎀
#ሰባሀል ኸይር🙂
11 050
Repost from N/a
11 050
Repost from N/a
📌 "በህሉል"‼️አሪፍ ተከታታይ ታሪክ ነው ገብታችሁ አንብቧት 🤌🤍ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም Free promoter😏 @smile_waverbot
11 050
ከቤተሰቦቼ እቅፍ በሀላሉ በምን ቃል ገብተህ ትወስደኛለህ ? ብላ ጠየቀችው
እሱም
ካደግሽበት እቅፍ ያልተናነሰ ሰላም የምታገኚበት በክብር የምትነግሺበትና የሂወትሽ ሙሉ ደስታ የምሆንበትን የሀላል ቃል ኪዳን ይዤ ነው አላት🤍
11 050
አንዷ ጓዴ የአላህ ፍቃዱ ሆነና ኒካህ አሰረች zn dewelkulat to say barekellahu leki
፦ስሚ እንዴት ነው ልጁ ሲታይ ልክ እንዳንቺ ፍክት ያለ ነው☺️
She said፦ ምነው ሁለተኛ ልቶኚው ነው😳
ያላሰብኩትን😢 ይቻላል እንዴ😭
ብቻ ከንደዚህ አይነት የመልስ ምት አላህ ይጠብቃችሁ especially ላጤዎች 🙌
11 050
11 050
ዘመዱ እንዲህ አለ።
#ዩሱፍን ግደሉ፡፡
የሩቁ ግን እንዲህ አለ።
#ጥሩ ማረፊያ ቦታ ስጡት."
#ፍቅር ሪዝቅ ነው።
እና በየትኛው ልብ ሪዝቅህ እንዳለ አታውቅም! ❤
.
11 050
ሰዎች ዝምታችንን እንደ ፍርሃት ወይም እንደ ጥፋተኝነት ይቆጥሩታል.. ግን ዝምታችን ቃላት አጥተን ሳይሆን መልስ መስጠት ለኛ ክብር ስላልሆነ ነው እኛ ዝም ባልን ቁጥር እነሱ ጻድቅ የሆኑ ይመስላቸዋል ግን እውነቱ ያለው ዝምታችን ውስጥ ነው
የማውቀውን ሁሉ ብናገረው የሚቆሙበት ምድር እንደሚጠበብባቸው አያውቁም...!
11 050
አላህ እንዲሰትርህ ትፈልጋለህ?
የማንንም ነውር አትከታተል፤ ምክንያቱም አላህ የሚያስተናግድህ በተመሳሳይ ነው
ስትሰትር ትሰተራለህ ስትሰጥ ይሰጠሀል ስታጋልጥ ትጋለጣለህ
ስለዚህ ሙስሊም ወንድምህን መሰተር ነው ያለብህ..
11 050
Repost from N/a
🎁〰🌙〰✅ዳር 〰🌙〰🎁
💌ትዳር ሰላም ነው ኢማንን ይሞላል፣
ከሀራም አርቆ በሀላል ያብቃቃል፣
ከወዳጅ ዘንዳም ውዴታን ያሰፍናል፣
ጀነትን ለመግባት ሰበብም ይሆናል።
🪷መልካም የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ
ይወፍቀኝ 🤲
🌺 ለትዳር ዝግጁ ከሆናችሁ JOIN
የሚለውን ተጫኑ🌹👇👇👇
🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
