ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 055 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 283 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 022 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 055 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -202، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -13، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.02‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.24‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 997 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 690 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

11 055
المشتركون
-1324 ساعات
-417 أيام
-20230 أيام
أرشيف المشاركات
. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያ
. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያንብቡ።       

اللهم انا انا وأنت أنت 🤲         سبحانك ربي 🤍

አሁንማ አድገሽልኛል ማንም መጣ ሄደ አላዝንም ሰው አለኝ ጓደኛዬአማካሪዬ ትሆኚኛለሽ  ያልሺኝን አረሳውትም እሺ እናቴ🥹 🕊የአላህ ሰላም ባንቺ ላይ ይሁን የአባቴ ንግስት ❤️‍🩹 ٱروي الترب من دمعي سرور في محياك 🎀 #ሰባሀል ኸይር🙂

ጥብስ ❤️ ክትፎ ❤️‍🔥 both 🍓

Repost from N/a
📌 "በህሉል"‼️
አሪፍ ተከታታይ ታሪክ ነው ገብታችሁ አንብቧት 🤌🤍ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም Free promoter😏 @smile_waverbot

ከቤተሰቦቼ እቅፍ በሀላሉ በምን ቃል ገብተህ ትወስደኛለህ ? ብላ ጠየቀችው እሱም ካደግሽበት እቅፍ ያልተናነሰ ሰላም የምታገኚበት በክብር የምትነግሺበትና የሂወትሽ ሙሉ ደስታ የምሆንበትን የሀላል ቃል ኪዳን ይዤ ነው አላት🤍

አንዷ ጓዴ የአላህ ፍቃዱ ሆነና ኒካህ አሰረች zn dewelkulat to say barekellahu leki ፦ስሚ እንዴት ነው ልጁ ሲታይ ልክ እንዳንቺ ፍክት ያለ ነው☺️ She said፦ ምነው ሁለተኛ ልቶኚው ነው😳 ያላሰብኩትን😢 ይቻላል እንዴ😭 ብቻ ከንደዚህ አይነት የመልስ ምት አላህ ይጠብቃችሁ especially ላጤዎች 🙌

አንድ ኪሎ ስጋ 650 ብር ቀሪው ከባንክ ጋር ይያያዛል🙂

ውሸታም እና አስመሳይ ሰዋች ሁሉም ሰው እንደነሱ ይመስላቸዋል

ዘመዱ እንዲህ አለ። #ዩሱፍን ግደሉ፡፡ የሩቁ ግን እንዲህ አለ። #ጥሩ ማረፊያ ቦታ ስጡት." #ፍቅር ሪዝቅ ነው። እና በየትኛው ልብ ሪዝቅህ እንዳለ አታውቅም! ❤ .
ዘመዱ እንዲህ አለ። #ዩሱፍን ግደሉ፡፡ የሩቁ ግን እንዲህ አለ። #ጥሩ ማረፊያ ቦታ ስጡት." #ፍቅር ሪዝቅ ነው። እና በየትኛው ልብ ሪዝቅህ እንዳለ አታውቅም! ❤ .

ስለ ቁርአን ብቻ በሰፊው የምንማማርበት ቻናል ናት ተቀላቀሉትጠቀማላችሁ🤍 👇👇 . ተጭናችሁ ግቡ❤️‍🩹

ሰዎች ዝምታችንን እንደ ፍርሃት ወይም እንደ ጥፋተኝነት ይቆጥሩታል..  ግን ዝምታችን ቃላት አጥተን ሳይሆን መልስ መስጠት ለኛ ክብር ስላልሆነ ነው እኛ ዝም ባልን  ቁጥር እነሱ ጻድቅ የሆኑ ይመስላቸዋል ግን እውነቱ ያለው ዝምታችን ውስጥ ነው  የማውቀውን ሁሉ ብናገረው  የሚቆሙበት ምድር እንደሚጠበብባቸው አያውቁም...!

አላህ እንዲሰትርህ ትፈልጋለህ? የማንንም ነውር አትከታተል፤ ምክንያቱም አላህ የሚያስተናግድህ በተመሳሳይ ነው ስትሰትር ትሰተራለህ  ስትሰጥ ይሰጠሀል ስታጋልጥ ትጋለጣለህ ስለዚህ ሙስሊም ወንድምህን መሰተር ነው ያለብህ..

ወንዶች ቢያንስ ላለመታት sport ስሩ 😁
ወንዶች ቢያንስ ላለመታት sport ስሩ 😁

ለጁምዓ ሻውር ገብተህ.... ቅዳሜ ጠዋትም ከእንቅልፍህ ስትነቃ ትጥበት ዋጂብ ሲሆንብህ Bruuuuh!😭

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️