ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 993 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 341,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 034 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 993 名订阅者。
根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -206,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.03% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 052 次浏览,首日通常累积 663 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 24。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 993
订阅者
-424 小时
-727 天
-20630 天
帖子存档
10 990
Repost from N/a
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
┃ 💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃
┣━━━━━━┳━━━━━━━┫
✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨
📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀
🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ
ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ 👇
❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
10 990
Repost from N/a
10 990
ማህሙድ ዳርዊሽ ብቸኝነት በተሠማው ጊዜ እንዲህ ብሎ ፃፈ✍️
ብቸኝነት ህመም ነው ነገር ግን በትርፍ ጊዜያቸው ብቻ ከሚያስታውሱህ ሰዎች የበለጠ ቆንጆ ነው!
10 990
✍እዚህ ዱንያ ላይ ስንኖር ትልቁ ስጦታ ሂዳያ(መመራት) ነው 🙌
ሰዎች ወደ ቀጣዩ አለም (አኸራ) ከመሄዳቸው በፊት ወደ ኢስላም መመራትን እንዲወፍቃቸው እንመኝላቸው አላህ የኛንም ኻቲማ እንዲያሳምርልን ዱዐ ማድረግ አንርሳ መቼ የት በምን ሁኔታ ሩሀችን እንደምትለየን አናውቅም ስለዚህ ለነገው ቤታችን ምን አለን?
كما قال عمر بن الخطاب رضي الله عنه: "حاسبوا أنفسكم قبل أن تحاسبوا، وزنوا أعمالكم قبل أن توزن عليكم، وتزينوا للعرض الأكبر
አስተውሉ እዚህ ዱንያ ላይ ትልቁ ስጦታ ሂዳያ ነው🙂#ሰባሀል ኸይር
10 990
ረፊፍ "رفيف" ትባላለች፣ የአንድ ጆርዳናዊ tech content creator ልጅ ነች። የተወለደችዉ 2025 August አከባቢ ነበር። አባቷ ከመወለዷ ደስታዉን ሳይጨርስ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ Rare የሆነ እና አደገኛ የሆነ ከአዲስ ተወላጆች ጋር የሚከሰት genetical ህመም እንዳለባት ይነገረዋል፣ Spinal Muscular Atrophy (SMA) ይባላል።
ህይወትን በቀላሉ ማጥፋት የሚችል ህመም ከመሆኑ በተጨማሪ ሌላኛዉ ህመም የመድሀኒቱ ዋጋ ነዉ። Zolgensma (gene therapy) የሚባል አንድ መርፌ ብቻ ነዉ። ህይወቷን መታደግ የሚችለዉ። መርፌዉ በ ዱባይ እና ኳታር ብቻ የሚገኝ ሲሆን የአንዲቷ መርፌ ዋጋ $2.1 million ~ $2.9 million የሚጠጋ ነዉ። በሀገራችን ብር ካየነዉ 300 ሚልዮን ብር በላይ ነዉ .. አንድ መርፌ ብቻ !
ይህ አባት ከ Sep 2025 አንስቶ እስከዛሬ ድረስ ለልጁ ሊደርስላት እየሞከረ እስካሁን 5 ወር ሁኖታል አሁንም ድጋፍ እየተደረገለት እየሞከረ ነዉ። በዱዓ እና አቅሙ ያላቸዉ ሰዎች ጋር ደርሶ እንዲደግፉት በሱ social media account boost እያደረጉ የአቅምን ማድረግ ቀላል አይደለም
አቅም ያለዉ ታክሞ ሚድንበት
አቅሙን ያጣ ታሞ ሚሞትበት አለም 🥲
@hossam_alsarawe Instagram
10 990
Friday isn't just a day its a lifestyle ከሰኞ እስከ ሀሙስ የደከመች ነብስ በ ጁምአ ያብራት🥲 have a powerful jumma everyone 🤌🏼
صلِّ على نبي محمد ﷺ
10 990
በኢማም ማሊክ ዘመን ባል እና ሚስት ከባድ ፀብ ውስጥ ገብተው
ሚስት ደረጃ ላይ ሆና ባል ከታች ምድር ላይ ሆኖ ይሠዳደባሉ
በሚስቱም በጣም የተናደደው ባል <<ከደረጃው ከወጣሽም ፤ከደረጃው ከወረድሽም፣ደረጃው ላይ ቆመሽ ከቀረሽም ኒካችን ወርዷል ተፈተሻል >> ብሎ ለፈትዋ እማይመች አይነት የፍቺ መስፈርት አስቀመጠ..
እሷም ደረጃውን ብቶጣም ባሏ ሊፈታት ነው ፤ደረጃውንም ብቶርድ ሊፈታት ነው ቆማ ብትቀርም መፈታቷ አይቀርም።
ከቆመችበት ደረጃ ላይ ዘላ ባሏ ላይ ሰፈረችበት እሷ ከላዩ ላይ ሆና ሁለቱም ወደቁ ራሱን መሬቱ መታው🥲
በሚስቱ ብልሀት የተደመመው ባል ከስር ሆኖ አባቴም እናቴም🫣መስዋዕት ይሁኑልሽ..
ኢማም ማሊክ ከሞቱ የሀገሩ ሰዎች ለፈትዋ ይፈልጉሻል አላት😂
