ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 993 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 341 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 034 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 993 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -206، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.57‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.03‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 052 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 663 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 24.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

10 993
المشتركون
-424 ساعات
-727 أيام
-20630 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
┏━━━━━━━━━━━━━━┓ ┃ 💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃ ┣━━━━━━┳━━━━━━━┫ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 �
┏━━━━━━━━━━━━━━┓ ┃  💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃ ┣━━━━━━┳━━━━━━━┫     ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️  [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ   ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ 👇 ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

የነብዩላህ ያዕቁብ ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ 🕌ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ❤️‍🩹
የነብዩላህ ያዕቁብ ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ 🕌ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ❤️‍🩹

ጨረቃ ባለመታየቷ ምክንያት ነገ ሰኞ ረጀብ 30 ሸእባን ደግሞ ማክሰኞ የሚጀመር መሆኑ ተረጋግጧል

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ እንዲችል ዱዐ ያድርግ🙌

S/one said፦ ya allah if she isn't good for me, please make her good for me 🫠

ᴛᴏᴅᴀʏ ᴛʜᴇ ᴍᴏᴏɴ ᴀsᴋᴇᴅ ᴍᴇ ' 𝚊𝚗𝚍  𝚠𝚑𝚎𝚛𝚎 𝚒𝚜 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚎𝚛𝚜𝚘𝚗 𝚞 𝚞𝚜𝚎𝚍 𝚝𝚘 𝚌𝚘𝚖𝚙𝚊𝚛𝚎 𝚠𝚒𝚝𝚑 𝚖𝚎 '

ማህሙድ ዳርዊሽ ብቸኝነት በተሠማው ጊዜ እንዲህ ብሎ ፃፈ✍️ ብቸኝነት ህመም ነው ነገር ግን በትርፍ ጊዜያቸው ብቻ ከሚያስታውሱህ ሰዎች የበለጠ ቆንጆ ነው!

እዚህ ዱንያ ላይ ስንኖር ትልቁ ስጦታ ሂዳያ(መመራት) ነው 🙌 ሰዎች ወደ ቀጣዩ አለም (አኸራ) ከመሄዳቸው በፊት ወደ ኢስላም መመራትን  እንዲወፍቃቸው እንመኝላቸው አላህ የኛንም ኻቲማ እንዲያሳምርልን ዱዐ ማድረግ አንርሳ መቼ የት በምን ሁኔታ ሩሀችን እንደምትለየን አናውቅም ስለዚህ ለነገው ቤታችን ምን አለን? كما قال عمر بن الخطاب رضي الله عنه: "حاسبوا أنفسكم قبل أن تحاسبوا، وزنوا أعمالكم قبل أن توزن عليكم، وتزينوا للعرض الأكبر 
አስተውሉ እዚህ ዱንያ ላይ ትልቁ ስጦታ ሂዳያ ነው🙂
#ሰባሀል ኸይር

ሐዘንን ሁሉ አርቃ የህመም በሮችን የምትዘጋ ቃል ብትኖር “ ለኸይር ነው "ምትለዋ ቃል ናት🖤

24+4÷4 = ?

ኢትዮጵያ ዉስጥ ስንት ቋንቋ ነዉ ግን ያለዉ ?🙄

ንፅህናህን አላቆሽሽም‼️ አሪፍ ተከታታይ ታሪክ ናት ገብታችሁ አንብቧት🤌❤️‍🩹

ረፊፍ "رفيف" ትባላለች፣ የአንድ ጆርዳናዊ tech content creator ልጅ ነች። የተወለደችዉ 2025 August አከባቢ ነበር። አባቷ ከመወለዷ ደስታዉን ሳይጨርስ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ R
ረፊፍ "رفيف" ትባላለች፣ የአንድ ጆርዳናዊ tech content creator ልጅ ነች። የተወለደችዉ 2025 August አከባቢ ነበር። አባቷ ከመወለዷ ደስታዉን ሳይጨርስ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ Rare የሆነ እና አደገኛ የሆነ ከአዲስ ተወላጆች ጋር የሚከሰት genetical ህመም እንዳለባት ይነገረዋል፣ Spinal Muscular Atrophy (SMA) ይባላል። ህይወትን በቀላሉ ማጥፋት የሚችል ህመም ከመሆኑ በተጨማሪ ሌላኛዉ ህመም የመድሀኒቱ ዋጋ ነዉ። Zolgensma (gene therapy) የሚባል አንድ መርፌ ብቻ ነዉ። ህይወቷን መታደግ የሚችለዉ። መርፌዉ በ ዱባይ እና ኳታር ብቻ የሚገኝ ሲሆን የአንዲቷ መርፌ ዋጋ $2.1 million ~ $2.9 million የሚጠጋ ነዉ። በሀገራችን ብር ካየነዉ 300 ሚልዮን ብር በላይ ነዉ .. አንድ መርፌ ብቻ ! ይህ አባት ከ Sep 2025 አንስቶ እስከዛሬ ድረስ ለልጁ ሊደርስላት እየሞከረ እስካሁን 5 ወር ሁኖታል አሁንም ድጋፍ እየተደረገለት እየሞከረ ነዉ። በዱዓ እና አቅሙ ያላቸዉ ሰዎች ጋር ደርሶ እንዲደግፉት በሱ social media account boost እያደረጉ የአቅምን ማድረግ ቀላል አይደለም አቅም ያለዉ ታክሞ ሚድንበት አቅሙን ያጣ ታሞ ሚሞትበት አለም 🥲 @hossam_alsarawe Instagram

Friday isn't just a day its a lifestyle  ከሰኞ እስከ ሀሙስ የደከመች ነብስ በ ጁምአ ያብራት🥲  have a powerful jumma everyone 🤌🏼 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏صلِّ على نبي محمد ﷺ

Ali Jaber - 018Al-Kahf (Пещера).mp313.32 MB

በኢማም ማሊክ ዘመን ባል እና ሚስት ከባድ ፀብ ውስጥ ገብተው ሚስት ደረጃ ላይ ሆና ባል ከታች ምድር ላይ ሆኖ ይሠዳደባሉ በሚስቱም በጣም የተናደደው ባል <<ከደረጃው ከወጣሽም ፤ከደረጃው ከወረድሽም፣ደረጃው ላይ ቆመሽ ከቀረሽም ኒካችን ወርዷል ተፈተሻል >> ብሎ ለፈትዋ እማይመች አይነት የፍቺ መስፈርት አስቀመጠ.. እሷም ደረጃውን ብቶጣም ባሏ ሊፈታት ነው ፤ደረጃውንም ብቶርድ ሊፈታት ነው ቆማ ብትቀርም መፈታቷ አይቀርም። ከቆመችበት ደረጃ ላይ ዘላ ባሏ ላይ ሰፈረችበት እሷ ከላዩ ላይ ሆና ሁለቱም ወደቁ ራሱን መሬቱ መታው🥲 በሚስቱ ብልሀት የተደመመው ባል ከስር ሆኖ አባቴም እናቴም🫣መስዋዕት ይሁኑልሽ.. ኢማም ማሊክ ከሞቱ የሀገሩ ሰዎች ለፈትዋ ይፈልጉሻል አላት😂

የነብዩላህ ያዕቁብ ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ 🕌ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ❤️‍🩹
የነብዩላህ ያዕቁብ ታሪክ ማንበብ ትፈልጋላቹ? አዎ ከሆነ join በሉ 🕌ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ❤️‍🩹